አባይ ቲቪ ETHIOPIA 🇪🇹


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Abbay TV መዝናኛ 💞
ትኩስ ና አዳዲስ የሀገር ውስጥ ና የአለም ዜናዎችን በፍጥነት ሰብስበን ወደናንተ እናደርሳለን
#ለእውነት ና #ለትክክለኛ #መረጃ ብቻ እንሰራለን።
አቦይ ሚዲያ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
መረጃዎቹን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ አብሮነታችሁ ያሳዩ
አባይ ሚዲያ ሁሉ ነገሮ ስለ ኢትዮጵያ 🇪🇹

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ደስታ ከሰዎች ጋር ስትካፈለዉ ብቻ እዉነተኛ ደስታ ይሆናል ! ጆን ክራኮቨር
መልካም የዕረፍት ቀን  ይሁንላችሁ


በማሸነፍና በመሸነፍ መካከል ያለዉ ልዩነት ተስፋ አለመቁረጥ ነዉ ! ዋልት ዲስኒ
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'


እንዴት አደራችሁ☕️❤️
GOOD MORNING
,

@Abbay_media


ስንቀመጥ ፍርሃትን እንፈጥራለን ፤ ስንሰራ ደግሞ ፍርሃትን እናሸንፋለን ! ዶ/ር ሄንሪ ሊንክ
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!


ድጋሚ ሌላ ቀን
ድጋሚ ሌላ እድል

ስለዚህ ተመስገን🙏😊


ባልታዘር ከሚስቱ ጋር በፓሪስ እየተዝናኑ ነዉ

#አንኳር_መረጃ  

@Abbay_media


በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።

@Abbay_media


በዚህ ሰአት ደስተኛ ሁን ፤ ይህ ጊዜ ያንተ ነዉ !
ኦማር ካያም

መልካም የዕረፍት ቀን  ይሁንላችሁ

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍       


ምን አልባት አሁን ምንፈተነው ፈተና የታሪካችን ማሳመሪያ ይሆናልና ተስፋ አትቁረጡ 🙏🏾

መልካም ቀን


🤍አስታውሱ ምንም ገንዘብ አታወጡም🤍

📢እንደዚህ ያሉ አሪፍ ገንዘብ ሊያስገኙ የሚችሉ Airdrops እንለቅላችሁአለን።

መልካም ውሎ👍

#ሼር
👇🏾 join our Telegram Channel 👇🏾

https://t.me/ethio_wallet


ስንቀመጥ ፍርሃትን እንፈጥራለን ፤ ስንሰራ ደግሞ ፍርሃትን እናሸንፋለን !
ዶ/ር ሄንሪ ሊንክ


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍       


jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍       


ሰላም ሁልጊዜም ዉብ ነዉ !
ዋልት ዊትማን


መልካም የዕረፍት ቀን  ይሁንላችሁ

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍       


  ✍️ #ፅዮን_ማርያም 🎮
✅ #ከሰማዮ_ከፍታ

#ማርያም #Mariam
እንኳን አደረሳችሁ፣ የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችንም ጋር ይሁን።

🎥✍️✍️✍️✍️✍️✍️✈️
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍                      


እንደምን አደራችሁ🙌🏾🙌🏾



ጥሩ ነገሮችን መቀነስ አለብን

ግሩም የሆኑትን ለማግኘት ⚡

jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍                      


ደህና እደሩ🤌✨🦋


jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍                       .


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Goated movie ufff>💀🌬


jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍                       .


በይ' በcomment አሜን በይ ልመርቅሸ😘😘

እንደ ፈላው ቆንጆ ቡና☕

ምርጥ ያጋጥምሽ መልከ ቀና 😎

ላግባሸ ብሎ ይላክልሽ ሽምግልና

አቦ እፎይ በይ በቃ አግብተሽ💍

ስልክሽ አርፎ አንቺም አርፈሽ
ቶሎ ተኚ ዳታ አጥፍተሽ

በባልሸ ክንድ ብሎክ ሁነሽ
     😁አሜን በይ❤️👍

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


jᵒⁱⁿ⇝@Abbay_Media☑️

jᵒⁱⁿ⇝@ፍቅር_ብቻ😍                      

20 last posts shown.