ስለ DUROV መታሰር ያገኘውትን መረጃ ላጋራቹ
1.መታሰሩ ተረጋግጧል
2. DUROV EUROPE እየጎበኘ ባለበት ሰአት በSUPERJET PLANE ውስጥ ሆኖ ነበር ነዳጅ ለመቅዳት ወደ ፈረንሳይ PLANUN ያሳረፈው 😂 ታዲያ የፈረንሳይ መንግስት አደለም ነዳጅ ሊቀዳለት ገና PLANU ሳያርፉ በነበር በ ፈረንሳይ security (police) አቀባበል የተደረገለት ። የፈረንሳይ መንግስትን አልተባበርክም በማለት ነበር ያሰሩት
ቴሌግራም ፈረንሳይ ውስጥ መስራቱ ይታወቃል ። ከረጅም ጊዜ በፊት የፈረንሳይ INTELLIGENT ሰርቪስ ከቴሌግራም የሰዎችን ግላዊ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራምን የጠየቀ ሲሆን ቴሌግራምም የተጠቃሚዎቹን DATA አልሰጥም አሻፈረኝ ብሎ ነበር
DUROV የፈረንሳይ ዜግነት አለው😂 ለዛም ይመስላል ። ሀገርህ ስጠይቅህ አልተባበረክም ለሀገርህ አልታዘዝከም ብለው የተለያዩ ክሶችን አቅርበውበታል ። እውነት ክሶቹ ተቀባይነትን ያገኙ ይሆን ? አብረን የምናየው ይሆናል :: ተጨማሪ ነገር ሲኖር አኛም እናሳውቃለን ።
ካሁን በፊት ስለ ፈረንሳይ እንደዚ ብሎ ነበር ። የእኔ መልካም ሰው
https://t.me/durov/283
@Abbay_media