አረበኛ የምትችሉ ወንድሞችና እህቶች ብቻ አውርዱት
በጀግናው ሸይኽ #አብዱል_ዓዚዝ_አይስ (ሀፊዘሁሏህ) የቀረበ ምላሽ #ለአጥማሚው ኢኽዋኒ #ጧሪቀ_አሰወይዳን
ይሄ ረድ ምላሽ ለኢኽዋን ብቻ ሳይሆን ለኢኽዋን ጠበቆችና ለአጫፋሪዎቻቸውም ይሆናል
የ"አላህ! ገራሚ የሆነ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ትምህርት ነው ረድ ብቻ አይደለም ረድን አስመልክቶ የሚመጡ ወቀሳዎችን እርምት ይሰጣል
#ሸይኹ_እንዲህ_አሉ! በዚህ ዘመን ሥሞታ የምናቀርበው ነገር ብዙዎች በጥሩ ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል በሚባለው ጉዳይ ያሳጥራሉ (ወደ ኀላ ይላሉ)
#ሸይኹ_እንድህ_አሉ! በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ መከልከልን (ረድ ምላሽን) ካቆምን በእኛም ላይ አሏህ እንዳለው እርግማን እንዳይሰፍርብን እፈራለሁ
እውነት አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን የሚራገም የቁርአን አንቀጽ የለምን?
በኢስላም ሁርየቱል ኢዕቲቃድ (የእምነት ነፃነት) አለ
እያሉ ኩፍር የሆነ መርህ ይዘው ለሚጓዙ ኢኽዋኖች አድርሷት
https://t.me/Abdurhman_oumer/2027