አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድና የተከበራችሁ የኡስታዝ ኢሊያስ አወል ደርስ ተከታታዬች በሙሉ እንደት ናችሁ
ከ"አርባዒን አነወዊያህ የወጡ ጥያቄዎች!
"አርባዒን" አነወዊያህ ከ1እስክ 6 በተከታታይ ተምርናል ጥያቄው የወጣው ከነዚህ ከተማርናቸው ውስጥ ነው ። ሙራጅዓ ለማድርግ. የሚጠቅሙ ጥያቄዎች ናቸው።
1. የ"አርባዒን" ነወዊያህ ፀሀፊ ሙሉ ስማቸው ማን ይባላል?
ኢማሙ ነወዊያህ መቸ ተወለዱ መቸስ ሞቱ?እንደሂጅራ አቆጣጠር?
2. "ኢማሙ ነወዊያህ ከፃፏቸው ኪታቦች ቢያንስ ሶስቱን ጥቀሱ?
3.የመጀመሪያዉ የ"አርባዒን" ሐዲስ ርዕሱ ምንድን ነው?
4. የመጀመሪያውንስ ሐዲስ የዘገበው ሰሀቢ ማን ይባላል? የመጀመሪያው ሐዲስ ገሪብ ተብሏል ገሪብ ሲባል ምን ማለት ነው?ከምንስ አንፃር ነው ገሪብ የተባለው?
የኢማሙል ቡሀሪ ሙሉ ስማቸው ማን ይባላል?
5. إنَّمَا الْأَعْمَالُ بِالنِّيَّاتِ، وَإِنَّمَا لِكُلِّ امْرِئٍ مَا نَوَى، فَمَنْ كَانَتْ هِجْرَتُهُ إلَى اللَّهِ وَرَسُولِهِ فَهِجْرَتُهُ إلَى اللَّهِ وَرَسُولِهِ، وَمَنْ كَانَتْ هِجْرَتُهُ لِدُنْيَا يُصِيبُهَا أَوْ امْرَأَةٍ يَنْكِحُهَا فَهِجْرَتُهُ إلَى مَا هَاجَرَ إلَيْهِ".
"ሰራዎች በኒያዎች ነው የሚታሰቡት። ለሁሉም ሰው ደግሞ ያሰበው ነው ያለው። ስደቱ ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው የሆነ ሰው ስደቱ ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው ነው። ስደቱ ሊያገኛት ወደሚያስባት አዱኛ ወይም ሊያገባት ወዳሰባት ሴት የሆነ ስደቱ ወደተሰደደለት ነው።"
የሚለውን የመጀመሪያው ሀድስ ዙሪያ ላይ ከኢማሙ ሻፊኢ የታወቀ ንግግር አለ?ኦለማዎችም የተናገሩት ስለዚህ ሐዲስ ንግግር አለ ከተናገሩት ውስጥ ቢያንስ አንዱን ጥቀሱ?
6.የ"አርባዒን" የሁለትኛ ሀድስ ምን የሚል ርዕስ ይሰጠዋል?
7. በሀዱስ ላይ أَنْ تَلِدَ الْأَمَةُ رَبَّتَهَا የሚለው ቃል ኦለማዎች በሁለት መልክ ተርጉመውታል ምን እና ምን ናቸው?
وَأَنْ تَرَى" الْحُفَاةَ "
የሚለው ቃል ምን ማለት ነው?
.الْعُرَاةَ الْعَالَةَ رِعَاءَ الشَّاءِ
ምን ማለት ነው?
8.የ"አርባኢን"የሶስተኛውን ሐዲስ የዘገበው ሰሀቢ ማን ይባላል? የሶስተኛው ሐዲስ ርዕሱስ ምንድን ነው?
9.የ"አርባኢን"አራተኛው ሐዲስ ርዕሱ ምንድን ነው?ስለምን ነው የሚወራው ?
10. የ"አምስትኛውን ሐዲስ ከሰሀቢ የዘገበው ማነው? ሙሉ ስሙስ?የ"5ኛው ሐዲስ ስለምን ያወራል?
እውነት &ሀሰት
ቢድዓቱል ሀሰና እና ቢድቱል ሰየአት የሚባል አለ? ከነምክንያቱ ይፃፉ?
ሀ.እውነት ምክንያቱስ ? ለ .ሀሰት ምክንያቱስ?
መልሱን እስክ "እሮብ" በኢትዩ ከቀኑ 8:00 ሰአዓት ድርስ ለመላክ ሞክሩ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን።
የመልስ መላኪያ ቁጥር (0096596029343) //ኡስታዝ ኤሊያስ አወል
መልካም ፈትና ይሁንላችሁ//ወቢላሂ ተውፊቅ