قال تعالى:
( لَئِن شَكَرْتُمْ لأَزِيدَنَّكُمْ )
قال الشوكاني رحمه الله:
فمن شكر الله على ما رزقه وسع الله عليه في رزقه ، ومن شكر الله على ما أقدره عليه من طاعته زاده من طاعته ، ومن شكره على ما أنعم عليه به من الصحة زاده الله صحة ونحو ذلك .
📚 فتح القدير ...
قال ابن القيم رحمه الله:
الشُّكْــرُ شُكْــرَان
شُكْــرٌ عَلَى الْمَطْعــَمِ ؛ وَالْمَشــْرَبَ ؛ وَالْمَلْبَــسَ ؛ وَقُــوتَ الْأبــدَان
وَشُكــرٌ عَلَى التَّوْحِيــدِ ؛ وَالْإيمَــانَ ؛ وَقُــوتَ الْقَلُــوب
📚 مــدارج السِالِكِيــن ١٨٢/٢...
ፈጣሪያችን الله "ብታመሰግኑ እጨምራለሁ" አለ፡፡
ኢማም አሸውካኒ ተፍሲራቸው ላይ
" በተሰጠው ሲሳይ الله ን የሚያመሰግን الله ስጦታውን በበለጠ ያሰፋለታል፡፡
" በመገዛት ላይ አቅም የሰጠውን الله ን ያመሰገነ የበለጠን አቅም ይጨምርለታል፡፡ ሌላውም እንደዚሁ ...
"للهን በሰጠው ጤና ያመሰገነ الله የበለጠ ጤንነቱን ይጠብቅለታል ይጨምርለታል፡፡
ኢማም ኢብነል ቀይም ደግሞ አሉ ...
ማመስገን ሁለት አይነት ነው፡፡
1 , በምግብ ለመጠጥ ለልብስ ለሰውነት ቀለብ የሚደረግ ምስጋና ሲሆን፡፡
2ኛው , ለተውሂድ ለኢማን ለልብ ለመንፈስ ቀለብ የሚደረግ ምስጋና ነው፡፡
ፈጣሪ ብዙ ውለታ ውሎልናል ፀጋው እንድጨምርና እንድቀጥል የሚፈልግ ሰው ባለው ያመስግን ይህ ነው አቋራጩ ዜዴ ይግባህ፡፡
የሚበልጥህን እያየህ ያንተን እንዳትንቅ ጠንቀቅ በል / በይ
ሰው በባህሪው ያሌለውን እንጅ ያለውን ፀጋ አያይም ፡፡
ማየት ማመስገን ይልመድብን ...
https://t.me/Abu_Nibrase