Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍዮች ሙሀደራወች እና የተለያዩ እውቀቶች ሚሰራጭበት መድረክ ነው

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)
ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍዮች ሙሀደራወች እና የተለያዩ እውቀቶች ሚሰራጭበት መድረክ ነው
https://t.me/Alihuesn


Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)
ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍዮች ሙሀደራወች እና የተለያዩ እውቀቶች ሚሰራጭበት መድረክ ነው
https://t.me/Alihuesn


🖋 قال الإمام ابن القيم الجوزية رحمه الله تعالى:
" فإن العارفين كلهم مجمعون على أن التوفيق: أن لا يكِلَك اللّه تعالى إلى نفسك، والخذلان: أن يَكِلَكَ اللّه تعالى .


(قناة الفوائد السلفية )
للمتابعة انضم إلى هذه القناة
قناة أبي عبد السلام ينشر فيها محاضرات وفوائد لمشايخ السنة المتعلقة بالمنهج السلفي وبالله التوفيق .


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
➖➖➖➖➖➼➜➽

የጉንችሬ ስኬታማ ቆይታ
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪

በጉራጌ ዞን በእነሞር ወረዳ ጉንችሬ ክ/ከተማ የጠላ ቢጠላም የወደደን በደስታ ያፈነደቀ ረጀብ 2/1442 ዓ.ሂ የካቲት 7/2013 ላይ ታላቅና ደማቅ የሰለፊዮች ታሪክ ተመዝግቦ አልፏል።
➚ በዚህ ደማቅ የዳዕዋ ዝግጅት የነበረውን ድባብ ለመግለጽ የምችልበት አቅም የለኝም። ከኔ በላይ ቀደም ሲል በተለቀቁት መረጃዎች ላይ እንደሰማችሁት መሻይኾችን አስቀምጠውታል።

በወቅቱ የተደረጉ ሙሐደራወችን በተቻለ መጠን ለማድረስ ሞክረናል።

#የተለቀቁትን_መሐደራዎች
በሚቀጥሉት ማግኘት ትችላላችሁ
➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
የሸይኽ ሀሰን ገላው ሙሐደራ
ርዕሱ ➴➷➴
የተውሂድ አንገብጋቢነት በተመለከተ
ሙሐደራውን ለማግኘት➘➴➷ https://t.me/AbuImranAselefy/2488
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➧
የሸይኽ አብዱል ሀሚድ ሙሐደራ
ርዕሱ ➘➴➷
ስለ ቢድዓ እና ሽርክ ሰፊ ዳሰሳ
ሙሐደራውን ለማግኘት ➴➷➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2483
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➧
የሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሙሐመድ
ርዕሱ ➘➴➷
የአቂዳችን ምንጭ ምንድነው?
ሙሐደራውን ለማግኘት ➴➷➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2484

ከሙሐደራው ቡኃላ የተጠሰ
አጭር ምክር በኡስታዝ ባህሩ
https://t.me/AbuImranAselefy/2485
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➧
የኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ሙሐደራ
ርዕሱ ➴➷➘
የሽርክ አስከፊነትን በተመለከተ
ሙሐደራውን ለማግኘት ➴➷➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2486
➪➪➪➪➪➪➪➪➪➧
የኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ ሙሐደራ
ርዕሱ ➴➷➘
የተፈጠርልለት አላማ ምንድነው?
ሙሐደራውን ለማግኘት ➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2487
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➧
የኡስታዝ አብዱል ቃድር ሙሐደራ
ርዕሱ ➘➴➷
ስለ ኢልም እና ስለ ኡለማዎች
ሙሐደራውን ለማግኘት ➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2491

▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬➧
ለተለያዩ ኡስታዞች እና ወንድሞች
ከተሰጠው የሸይኽ አብዱል ሀሚድ
ኮርስ የተወሰዱ ምክሮችን ለማግኘት
ሱንና እና ቢድዓ ➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2492
ብቻህን ብትሆን በሀቅ ላይ ሁን!
https://t.me/AbuImranAselefy/2493
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➽

በመጨረሻም በዚህ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም የነበረውን ሁኔታ እና ተያያዥ ነጥቦች የተዳሰሰበትን ቃለ-ምልልስ ማለትም በኡስታዝ ባህሩ እና በመሻይኾቻችን መካከል የተደረገውን የሀሳብ ልውውጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት ማዳመጥ ትችላላችሁ!
➲ ➴➷➘➷➴➘➷➴➘
https://t.me/AbuImranAselefy/2494

=> አላህ በሰማነው የምንጠቀምበት አቅም የምንተገብርበት ችሎታ ይለግሰን!!!
=> አላህ ዳዕዋ ሰለፍያን ከምናስተውለው በላይ ያበበ የደመቀ በስኬት የተሞላ ያድርግልን!!!
=> አላህ ተጠቅመን የምንጠቅምበት የምንሰራበት የምናስተምርበት እውቀት ያጎናፅፈን!!! ኣሚን።

አቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን


https://t.me/AbuImranAselefy/2497 https://t.me/AbuImranAselefy/2497


السلام عليكم ورحمة اللة وبركاته

6 last posts shown.

315

subscribers
Channel statistics