Forward from: ?Yabu Malik Coffee1king?
#ፈጣሪ_ሆይ !
#አውቃለሁ ⇄ መፀለይ እረሳለሁ፣
#አውቃለሁ ⇄እምነቴ ደካማ ነው፣
#አውቃለሁ⇄ በሀሰት እምልብሃለሁ፣
#አውቃለሁ⇄ ምንም ጥሩ ስራ እንዳልሰራሁ፣
#ነገር ግን ሁሌም እነዚህን እንደ አዲስ እንድጀምር አዲስ ቀን ስለምትሰጠኝ አመሰግንሃለሁ። ❤❤
😔😔
@meraado1emayee
#አውቃለሁ ⇄ መፀለይ እረሳለሁ፣
#አውቃለሁ ⇄እምነቴ ደካማ ነው፣
#አውቃለሁ⇄ በሀሰት እምልብሃለሁ፣
#አውቃለሁ⇄ ምንም ጥሩ ስራ እንዳልሰራሁ፣
#ነገር ግን ሁሌም እነዚህን እንደ አዲስ እንድጀምር አዲስ ቀን ስለምትሰጠኝ አመሰግንሃለሁ። ❤❤
😔😔
@meraado1emayee