ጓደኛ ማለት!
ጓደኛ ማለት ብዙ ትርጉም አለው ግን
የልብ ጓደኛ ማለት ስታጠፍ ስትሳሳት መንገድ ስትስት ምነው ይህ እኮ ትክክል አይደለም ብሎ የሚመክር እና ያንተ መውደቅ የሚሰማው ነው ግን ይህንን ብነግረው ይከፍል ብሎ አብሮህ የሚያጠፍ ይህ ጓደኛ ሳይሆን ጠላት ነው አላህ ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን
➞ረሰል (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ጓደኛ እንዲህ ብለዋል "ጥሩ ጓደኛ ማለት ምሳሌው ልክ እንደ ሽቶ ሻጭ ነው ካለህ ትገዛዋለህ ካልሆነም ከሽተው መልካም መአዛ ታገኛለህ"
(ሙተፈቁን አለይህ)
ጥሩ ጓደኛ ማለት
1,እሱጋ መሆን ስታበዛ የማትሰለቸው
2,ስትለየው የማይረሳህ የሚናፍቅህ
3,ስትርቀው የሚቀርብህ የማይሸሽህ ካንተ ላለመለየት ጥረት የሚያደርግ
4,ላንተ ያለውን ውዴታ ከቃላት ይልቅ በተግባር የሚገልፅልህ ነው!
🔴አማኝ ተምር ይተክል እና እሾህ ያፈራ ይሆን? ብሎ ይፈራል።ሙናፊቅ ደግሞ እሾህ ይተክልና ተምር ይጠብቃል።
👉ህይወት ሁሌም ጣፍጭ አትሆንም ጣፍጩን ለማግኘት መራራውን መቅመስ ግድ ያስፈልጋል። በተለይ ዱንያ ላይ ሁሌ ደስታ ብቻ የሚጠብቅ ሰው ይህ ሰው ሞኝ ነው።እውነተኛ ደስታ ያለው አኸራ ነው።
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄