Ethiopian Full Gospel Believers Church


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ከሁሉ በማስቀደም የጌታ ሰላምና ጸጋ ይብዛላቹ!
በምትችሉት ሁሉ ለደገፋቹን የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ።
-2B G+10 የሆነ ህንፃችን መሰረቱና ቤዝመንቱ አልቆ ለሚቀጥለው ማክሰኞ አራተኛ ወለል ለመሙላት በዝግጅት ላይ እንገኛለን። ለዚህ በጎ ፈቃዳቹ ደግሞ ምስጋናችን የላቀ ነው። ስራው የሁላችን እንደመሆኑ መጠን ቀጣይ ስራዎችን በጸሎት፣ በሀሳብ፣ በገንዘብ፣ በጉልበት...በቻላችሁት ሁሉ አብራችሁን እንድትሰሩ በትህችና እንጠይቃለን።
ኑና የእግዚአብሄርን ስራ እንስራ!
እኛ ባርያዎቹ ተነስተን እንሰራለን የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል ነህ 2:20


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ፊዳ ኢንተርናሽናል በቢሾፍቱ ከተማ ሲገለገልበት የነበረው የቤተልሄም ገስት ሀውስ የቤተ እምነቱ ተወካዮችና የፊዳ ኢንተርናሽናል ተወካዮች በተገኙበት ለኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስትያን የገስት ሀውሱ ሰነድና የቦታ ርክክብ ተደርጓል።
Manni Keessummootaa Beetaliheem kan FIDA International Bischooftuutti itti fayyadamaa ture bakka bakka bu'oonni waldaa amantii fi FIDA International argamanitti Waldaa Amantoota Wangeela Guutuu Itiyoophiyaaf dabarfamee kennameera.
ኣብ ቢሾፍቱ ብፊዳ ኢንተርናሽናል ዝጥቀመላ ዝነበረት ቤተ ልሔም ኣጋይሽ ቤት፡ ወከልቲ ዲኖሚንያን ፊዳ ኢንተርናሽናልን ኣብ ዝተረኽብሉ ንሙሉእ ወንጌል ኣመንቲ ቤተክርስትያን ኢትዮጵያ ኣረኪቡ።
The Bethlehem Guest House, which was used by FIDA International in Bischoftu, was handed over to the Ethiopian Full Gospel Church in the presence of representatives of the denomination and FIDA International.


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram








Video is unavailable for watching
Show in Telegram




Video is unavailable for watching
Show in Telegram




በ13-2015 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስትያን የወልቂጤ እና ቡታጅራ አካባቢ ክልል በእምብድር ከተማ ለእምብድር አጥቢያ ህንፃ ግንባታ የዋና ጽህፈት ቤት እና የክልሉ ተወካዮች በተገኙበት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል።
እኛ ባርያዎቹ ተነስተን እንሰራለን የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል ነህ 2:20
May 13-2015. Ethiopian Full Gospel Believers Church of Wolkite and Butajra region in Embder city, the foundation stone was laid in the presence of the head office and representatives of the region.
The God of heaven, he will prosper us; therefore we his servants will arise and build. Neh 2:20


Video is unavailable for watching
Show in Telegram



17 last posts shown.

182

subscribers
Channel statistics