አንድ Coin ወደ ገበያ መግባት ሲፈልግ ያስቀመጠውን አቅርቦት (Total Supply) ለፈላጊዎች (Demand) በተለያየ መንገድ ያቀርባል። እነዚህን Coin ከሚያቀርብበት መንገዶች መሀል አንዱ Airdrop ይባላል።
ይህ Airdrop ለምሳሌ Tap-to-earn ሊሆን ይችላል ይህም ማለት Tap Tap በማድረግ ለምሳሌ እንደ Tapswap አይነት ሲሆን Pay-to-earn ማለት ደግሞ ትንሽ ገንዘብ በማውጣት ብዙ ገንዘብ የምናገኝበት መንገድ ነው።
በዚህ ቻናል ሁለቱንም አይነት Airdrop የሚለቀቁ ይሆናል።
Airdrop ለመስራት በዋናነት
1. ስልክ ወይም Laptop
2. ኢንተርኔት
3. ቴሌግራም አካውንት
4. Wallet ( Binance,OKX,Bybit የሚባሉት)
@Ethiocrypto2213