Ethio Crypto 🇪🇹


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Earn money online with crypto trading bots and apps. Make money through simple clicks, claims, and games.
The most expected and
released soon 👇
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId5844519575

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው

አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል

እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።

ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል።

ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።

በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል

1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ

ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት👇👇
https://t.me/major/start?startapp=5844519575


Hamster Kombat daily cipher

B: — • • •
U: • • —
R: • — •
N: — •


🚨 Sunwaves ኤርድሮፕ ያልጀመራችሁ አሁንኑ ጀምሩ ቢያንስ ከ30ሺ ብር በላይ ትሰራላቹ 🙌

✅ || ይሄ ኤርድሮፕ የቴሌግራም ኤርድሮፕ አይደለም ፤ ይሄ ኤርድሮፕ ገና ከተጀመረ በ5 ቀናት ውስጥ 1.5 ሚልየን በላይ ተጠቃሚ አጊኝቷል። ለምን ? ምክንያቱም ይሄ ኤርድሮፕ በIce open network ብሎክቼይን የሚደገፍ ነው !

✅ || በቴሌግራም የምትሰሯቸው 3 ወይም 4 ኤርድሮፖች ተደምረው ሊሰጧቹ ከሚችሉት የተሻለ ሊሰጣቹ ይችላል ይህ ኤርድሮፕ። ምክንያቱም እንዳልኳቹም ከምታስቡት በላይ ትልቅ ፕሮጀክት ነው።

✅ || ለአጠቃቀም ምቹ + በ24 ሰአታት አንዴ ክሊክ የሚደረግ ነው ! ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልግ ማድረግ ያለበት

👉 1ኛ https://sunwavestoken.com/@tolasa የሚል Application ከplaystore ማውረድ

👉 2ኛ በEmail login ወይም signup ማድረግ ከዛ በኢሜላችሁ የተላከውን ኮድ ማስገባት ከዛ Nicknameአችሁን ማስገባት በመጨረሻም who invites you የሚለው ቦታ ላይ tolasa ብላችሁ መጻፍ !

👉 3ኛ ለማስጀመር SW የሚለውን ጫን ብሎ ለ2 ሰከንድ መያዝ ከዛ እራሱ claim ማድረግ ይጀምራል። እናም እናንተ በ24 ሰአት አንድ ጊዜ applicationኑ ውስጥ እየገባችሁ claim ማድረግ ነው

❌ ቀን በቀን ቢያንስ አንዴ ወይ ሁለቴ applicationኡ ውስጥ መግባት ግን ግዴታ ነው ይህን ማድረግ የማትችሉ ከሆነ ባትጀምሩት ይመረጣል ሁሉንም ቀን ሳታልፉ ከሰራችሁት ግን እጅግ በጣም ብዙ ብር ትሰራላችሁ


Best telegram bots part 3

➡️@filetobot ያልተገደበ cloud storage የምታገኙበት bot.

➡️@DropmailBot ነፃ email adress የምታገኙበት (ለከባባድ ነገር ባትጠቀሙት እንመክራለን ለsocial midea ለመሳሰሉት)

➡️@DrWebBot ማንኛውም ሰው ሊንክ ልኮላችሁ አልያም የተጠራጠራችሁት ሊንክ ካለ ለዚህ bot ላኩለት እና check ያደርግላችኋል።

➡️@check_my_text_bot english ስትፅፉ spelling  ስህተት ካለ ያስተካክልላችኋል even if ለቻናላችሁ admin አርጋችሁት ስትፖስቱ ያስተካክልላችኋል።

➡️@UTasksBot ልትሰሩ ያሰባችሁን እና የሰራችሁትን ስራዎች እዚሁ telegram ላይ manege ታረጉበታላችሁ ።

➡️@WikipediaPDF_bot Wikipedia እዚሁ search አድርጋችሁ ማንበብ እና በ pdf ማውረድ የሚያስላችሁ bot.

➡️@jobs_bot it ላይ የምትሰሩ ከሆናችሁ የtelegram ስራ የምታገኙበት bot ነው።

➡️@PaintAIbot እናንተ በምትልኩለት text ተመርኩዞ image generate የሚያደርግላችሁ bot.

➡️@CopilotOfficialBot ትክክለኛው Microsoft copilot telegram bot.

➡️@AcceptRequestBot private channel ካላችሁ በራሱ join requist የጠየቁ ሰዎችን accept ያደርጋል።

➡️@FontStylerBot የፃፋችሁለትን text በተለያዩ disign እና font ያደርግላችኋል።


Hamster Kombat daily combo




Pixel verse daily combo


Hamster daily cipher

S • • •
T —
A  • —
K — • —
E  •


Hamster Kombat daily combo


New card is available in specials


Best telegtam bots part 2

@cctip_bot ከtelegram ሳወጡ የcrypto wallet የምታስተዳድሩበት በጣም ትንሽ fee ስላለው ተመራጭ ያደርገዋል። ይህን ስትጠቀሙ ጥንቃቄ አድርጉ።

@IFTTT ከ360 በላይ ስራዎችን telegram ላይ ሆናችሁ መስራት ያስችላችኋል ለምሳሌ X post መፖሰት የመሳሰሉትን ታከናውኑበታላችሁ።

@story_kpbot telrgram story የማይወርዱ story በዚህ bot ማውረድ ትችላላችሁ።

@NitroSeenENBot fake የቴሌግራም view, reaction vote እዚህ bot ታገኛላችሁ።

@userdatailsbot የአንድን ሰው username በማስገባት ስለ telegram account ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ።

@TrueCaller_Z_Bot ስልክ ቁጥር በማስገባት ብቻ የተጠቃሚ ስም ይነግራችኋል። ከዚህ በፊት በapp ታውቁታላችሁ።

@botifyai_bot ai በመጠቀም ፎቶ ያቀናብርላቸዋል።

@Abpro_admin_bot ለ group ምርጥ ተቆጣጣሪ ቦት ነው።

@abdu_button_bot ካታች button ያላቸው post ለመስራት ያስላችኋል።

@SFXfreebot content creator ከሆናችሁ በርካታ sound effects ታገኙበታላችሁ።




Pixel verse daily combo


Hamster Kombat daily cipher

O - - -
R . - .
A . -
C - . - .
L . - . .
E .


Today's Tapswap CODE - 030072




Ton whitepaper.pdf
936.9Kb
This is the TON blockchain whitepaper document.

⚫If you want to know more about TON Blockchain, read it.


There is new card in specials.... 46 hr


Hamster Kombat daily combo


🟢ስለ Hamster ትንሽ ነገር ልበል 🔸

አንድ Coin ወደ Token እንዴት ይቀየራል ብለን ከማሰባችን በፊት Hamster ላይ ያሉትን Basic Feature ማየት አለብን ; ምክንያቱም Token ሲሰጡ ባሉ Features መጠን ስለሚሰጡ ነው! Hamster ያሉትን Features ስናይ

✔️Profit per hour (PPH) ✔️
✔️Coins 🔎
✔️Tasks ✔️
✔️Tap Tap 🔎
✔️Levels ✔️
✔️Daily Combo ✔️
✔️morse code ✔️

እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች የHamster Basic Feature ስለ ሆኑ Token ሲሰጥም እነሱ ያማከለ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለው! ከዚህ ወስጥ ደግሞ PPH የአንበሳውን ድርሻ እንደሚወስጥ ራሳቸውም ደጋግመው አስረግጠው ነግረውናል! ነገር ግን መግለጫዎቻቸው ላይ ሌሎች #ኣንዳንድ ነገሮችም ዋጋ እንደሚኖራቸው ግልፅ ነው! በእርግጠኝነት Consider ይደረጋሉ ብዪ ማስባቸውን ደሞ በ ✔️ ምልክት አድርጌባቸዋለው!

በተለይ ደግሞ Level ማሳደግና LORD መግባት ዳጎስ ያለ Bonus ሊኖረው እንደሚችል አያጠራጥርም! Aqua የሰራችሁ ካላችሁ ; ከዚህ በፊት ደግሞ $NOT የሰራችሁ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው በእርግጠኝነት አስተውላችኋል! ስለዚህ LORD ለመግባት Coin መሰብሰብ የግድ ይሆናል ማለት ነው !

🔹 አሁን ላይ በዋናው አካውንቴ 2.3M PPH ደርሻለው... ከዚህ በኋላ LORD እስክገባ ድረስም ምንም አይነት Expensive Card ላለመግዛት ወስኛለው! አዳዲስ የሚመጡ ካርዶች ግን ርካሽ ስለሆኑ እነሱን በ 1M ,1k መግዛት እስከምችልበት Rate ድረስ እገዛለው! ሌላው Target ያረኩት የመጨረሻውን Level መድረስ ነው! ከLord በኋላ ምንም አይነት Expensive Card ብገዛ Normal ነው! በሌሎቹ 2 አካውንቶቼ ገና legendary ላይ ነኝ.. ብዙም ስለማልጨነቅባቸው Mining ሊቆም ይህን ያህል ቀን ቀረ ሲባል Coin እሰበስባለው!

🔹ሌላው almost everybody TapTap አያረግም እና ቢያንስበቀን አንዴ TapTap አርጉት... why give them reason right

💠 ከላይ በፃፍኩላችሁ መስፈርት መሰረት እናንተም የራሳችሁን ውሳኔ አገናዝባችሁ ወስኑ ለማለት ነው።

ለጓደኞቻችሁ 🔁 Share አድርጉላቸው | ከተመቻችሁ👍 🔥

©Airdrop Crypto 🙏

20 last posts shown.

210

subscribers
Channel statistics