እጅግ አስፈሪ ስለሆነው #ቤርሙዳ #ትሪግል ምን ያሀሎቻቹ ታቃላቹ? ይህ አስፈሪ የሆነውን ስፍራ እንሆ በጥቂቱ
⏩ሊገለፅ የማይችል እጅግ አሰፈሪ ስፍራ ከ300 በላይ መርከቦች ገብተው የጠፉበት ከ75 በላይ አውሎፕራኖች ደብዛቸው የጠፋበት ቤርሙዳ ትሪያግል ይባላል::
⏩በርካቶች እሚስማሙበት ነገር ቢኖር የሴጣን ምድር ነው በማለት ነው የትኛውም ሳይንቲስት መርከቦቹና አውሎፕራኖቹ ሰምጠው እሚቀሩበትን ምክንያት ማወቅ አልቻለም::
⏩በአትላንቲክ ውቅያኖስ መሀል በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ አልባድሪ ይገኛል ይህ አከባቢ የ3 ማእዘን ቅርፅ ያለው ሲሆን ስፋቱም ወደ ሁለት መቶ 70 ሺ እስኩር ማይልስ ይጠጋል;;
⏩አንድ አንድ ሰወች ይህን ሚረጉት የባህር ለይ ጭራቆች ናቸው ሲሉ አንድ አንዶች ደሞ ከሌላ ፕላኔት የመጡ ፍጥረታት ናቸው ይላሉ አንድ አንድ አጥኚዎች ግን በውሀ ውስጥ እሚፈጠር ከባድ አውሎ ንፋስ ነው ይላሉ::
⏩5 ቶፔዶ ቦንብ ጣይ አውሎፕራኖችናአነስተኛ ጀቶች በ1945 የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ1943 al faro የተባለ የእቃ ማጓጓዣ መርከብ በ2015 እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር እነዚና ሌሎች በዚ ሶስማዘን በሚመስል በውሀ በተከበበ ክፍል ጠፍተዋል::
⏩ቦታው እንዳለው ዝና ግን በርካቶች ሊጉበኙት አልቻሉም ሆኖም ግን በየቀኑ ቁጥራቸው የበዛ የንግድ አውሎፕራኖች ሲበሩ ይውላሉ::
⏩ይህ በውሀ የተከበበ ስፍራ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እጅግ በጣም አስፈሪ የሆኑ ፍጥረታት ይገኛሉ ከነሱም ውስጥ ድራጎን ፊሽ ባምፓዬር አስኮዴት ጎብልን ሻርክና ባምፓየር ሻርክ በጥቂቱ ናቸው:: ከዚ ቡሀላስ የቤርሙዳ ሚስጥር ይገኝለት ይሆን?
ለተጨማሪ መረጃ የዩቲውብ ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=13