#እናንተ_የሀገሬ_ወጣቶች
@For_Funny
እናታችሁ ልጇን እንዲህ አጥታለች
እዩት እስኪ? የሞተዉ አቢይ ነዉ? አይደለም! ደሙ የፈሰሰዉ የጃዋር ነዉ? አይደለም! እነሱ የማያዉቁት እናንተ ግን የምታዉቁት ታናሽ ወንድማችሁ እንጂ! 😭😭😭😭😭😭 የወንድማችሁ ደም የናንተ ደም አይደለም ወይ?
@For_Funny
አስተዉሉ!! ሁሉም ቤቱን ከጠበቀ፣ ከስሜታዊነት ወደ ምክንያታዊነት ከገባን፣ ከግርግር ይልቅ እንደ ተማረ ሰዉ በመነጋገር ለመፍታት ከሞከርን ችግሮቻችንን ወንድሞቻችንን ሳንሰዋ እናቶቻችን ሳናስለቅስ መፍታት እንችላለን። ተረጋግተን እናስብ!! ከመወሰናችን በፊት በደንብ እናገናዝብ!!
@For_Funny
እናነተ በህዝብ ደም ታሪካችሁን የምትፅፉ ሰዎች ፈጣሪ ይፋረዳችኋል!! በደካማ ጎናችን እየገባችሁ ወንድምን በወንድሙ ላይ እንዳነሳሳችሁ አትቀሩም!! ራሱን የሚከላከል የነቃ ትዉልድ ይነሳል፤ እናንተንም ያሳፍራችኋል።
😭😭😭😭😭😭😭😭
@For_Funny🙏🙏🙏🙏