ህይወት ጥበብ ነው። አንዳንዴ ያለንን ጥብቅ አድርጎ በመያዝ አንዳንዴ ደሞ በመልቀቅ የምንኖራት! ~ፓዉሎ ኮሊዮ
እውነት ነው። አንዳንዴ ግትር መሆንና የሆነ ነገር ላይ ክችች ማለት እራሳችንን እንድናጣ ያደርገናል። ህይወትን በጥበብ መኖር በመጀመር ግን ሁሉንም በጊዜው ለጊዜው ከጊዜው በማድረግ ማስዋብ መልካም ነው።
በሂወታችን መተዉ ያለብን ነገር ካለም ለሰው ብለን፣ይሉኝታ ይዞን ወይም ሌሎችን ለማስደሰት ብለን ከተገቢው በላይ መያዝ የለብንም።
መያዝ ያለብንን በጥበብ በመያዝ መልቀቅ ወይም መተው ያለብንን በጥበብ በመልቀቅ ወይም በመተው ህይወትን የጣፈጠ ማድረግ ይቻላል።
ታዲያ ዛሬ አንተ መያዝ የሚገባህን በጥበብ ያዘው። መልቀቅ የሚገባህንም ልቀቀው። አዎ ያንተ ያልሆነውን ተወው። ያንተ ያልሆነውን እምቢ ብለህ ብትይዘው እንኳን መልሶ እራስህን ይጎዳሀል። ውስጥህን ያቆስልሀል። መንፈስህን ይጎዳዋል። እንጂ አንዲት እንኳን አይጠቅምህም።
@HTpsychiatrist