‼️⁉️ጥምቀት ወይስ ጥቃት〽️⚠️
በሐገራችን ኢትዮጵያ በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩ በአላት መካከል አንዱ "የጥምቀት በኣል" ነው።
በኣሉ የሚከበረው የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ዮሐንስ እጅ መጠመቁን ለማሰብ ሲሆን በዚህም ቀን በተለያየ ስም የተሰየሙ ታቦቶች (ታቦት ይሁን ጣኦት) ይወጣሉ።
በዚህ በአል ላይ ብዙዎች 💧💦ይጠመቃሉ፤💒ያመልካሉ(ታቦታት)፤🍋ሎሚ በመወርወር አጋራቸውን ይፈልጋሉ
በዚህ ቢያልቅ መልካም ነበር ነገር ግን ከጥምቀቱ ጀርባ ግን የሚደረገው ነገር ፍጹም ክርስቶስ ጥምቀቱ የማይወክል፤ከአንድ ክርርቲያን የማይጠበቅ ሆኖ እናገኘዋለን።ከእነዚህም መካከል በዚህ ቀን፦
❌ በብዙ ስም የተሰየመላቸው ታቦት ያልሆኑ ጣኦታት ይሰገዳል ይመለካሉ
❌ በጠጪዎችና በሰካራሞች መንገዶች ይጥለቀለቃሉ
❌ የብዙ ሴት እህቶቻችን ድንግልናቸውን የሚያጡት በዚህ ቀን ነው
❌ ከመጠጥ መንፈስ የተነሳ መቦቃቀስ መፈናከት የተለመደ ነው
❌ ትልቁና ዋነኛው ችግር ጌታን ያከበሩ 'እየመሰላቸው' የእግዚአብሔር የአምላካችን ክብር የሚዳፈሩ በዚህ ቀን ነው
ታድያ ይህ ቀን "ጥምቀት" እንበለው ወይስ አላማው የሳተ "ጥቃት"?
👇👇👇👇👇👇👇👇
ስለዚህም በዚህ ቀን እኛ ቅዱሳን አባታችን ክብሩ ሲነካ አይወድምና በያለንበት ሆነን ከበኣሉ ጀርባ ያለውን በመቃወም ትውልድን እንታደግ!
©Shineurbright
@YOUTH4CHRIST@KALTUBE