✅Hamster key bot ይባላል Start ካረጋችሁ በኋላ ቻናል join አርጉ የሚል ሊንክ ይመጣላቹሃል ካረጋችሁ በኋላ Joined በማለት ወደ ውስጥ ትገባላቹ በመቀጠል Game mode መርጣቹ Select the number የሚለውን በመጫን 4 የሚለውን ትመርጣላቹ ከዛ በመጨረሻ
'Generate key'
የምትለዋን ስትነኩ 100% እስኪሞላ load አርጎ Active ኮድ ይሰጣቹሃል
።@Hamstersskey_bot