🏴 ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፕሮግራም!
📅 እለተ አርብ ቀን ነሐሴ 26 / 2015 ዓ/ም
⌚️ምሽት 04:00
🏴ሉተን ታውን ከ ዌስተሀም 🏴
🏟️ ኬኒልዎርዝ ሮድ
👀 ፖል ቲየርኒ
📅 እለተ ቅዳሜ ቀን ነሐሴ 27 / 2015 ዓ/ም
⌚️ቀን 08:30
🏴 ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ኤቨርተን 🏴
🏟️ ብራማሌን
👀 አንድሬው ሜድሊ
⌚️ቀን 11:00
🏴 ብሬንትፎርድ ከ በርንማውዝ 🏴
🏟️ ጂቴክ ኮሚኒቲ ስታድየም
👀 ሮበርት ሜድሊ
⌚️ቀን 11:00
🏴 በርንሌ ከ ቶተንሀም 🏴
🏟️ ተርፍ ሙር
👀 ዳረን ኢንግላንድ
⌚️ቀን 11:00
🏴 ቼልሲ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት 🏴
🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ
👀 ቲም ሮቢንሰን
⌚️ቀን 11:00
🏴 ማንቸስተር ሲቲ ከ ፉልሀም 🏴
🏟️ ኤቲሀድ
👀 ማይክል ኦሊቨር
⌚️ማታ 01:30
🏴 ብራይተን ከ ኒውካስትል ዩናይትድ 🏴
🏟️ አሜክስ
👀 ስቱዋርት አትዌል
📅 እለተ እሁድ ቀን ነሐሴ 28 / 2015 ዓ/ም
⌚️ቀን 10:00
🏴 ክሪስቲያል ፓላስ ከ ዎልቭስ 🏴
🏟️ ሰልኸረስት ፓርክ
👀 ሮበርት ጆንስ
⌚️ቀን 10:00
🏴 ሊቨርፑል ከ አስቶንቪላ 🏴
🏟️ አንፊልድ
👀 ሲሞን ሁፐር
⌚️ማታ 12:30
🏴
አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ 🏴
🏟️ ኤምሬትስ
👀 አንቶኒ ቴይለር
✅ ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ በ4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ይከታተሉ!
@E4_3_3@E4_3_3