❌አብዛኞቻችን ጋር እየሰራ አደለም ይህ የ ሰርቨር ድክመት ብቻ ነው እንጂ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም BAN ምናምን የመሰላችሁ አትጨነቁ ይሰራል
✅ለጊዜው ያለው መፍትሄ በ SAFARICOM DATA መጠቀም ነው በ ETHIOTELECOM DATA እና WIFI አይሰራም
⛔በ VPN ሊሰራ ይችላል ነገር ግን ያን ባታረጉና ብትታገሱ ነው SUGGEST ምናረገው
Share ➽
@NTX_airdrop Share ➽
@NTX_airdrop