$MAJOR Tokenomics suiii🪙🤝
ለAirdrop(ለእኛ) 80% ከአጠቃላይ $MAJOR ይሰጡናል
ከዚህም ውስጥ 60% አሁን እየተጫወትን ላለኖች ያለምንም Vesting ይሰጡናል🤩
20% ለቀጣዩ ሲዝን ይቀመጣል🙂
የቀረው 20% ለ Marketing development ይጠቀሙታል✍️
አንፃራው አሪፍ tokenomics ነው
Listing በNovemver ውስጥ እየተባለ ነው(unofficial news)📆📊💱
የጀመራችሁ በደንብ ስሩ✍️
ቻናላችንን ሼር ➤➤
@EndlessCryptoChannel