TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
TGAlertsBot
Monitoring of keywords in channels and chats
Subscribe
ad
SearcheeBot
Your guide in the world of telegram channels
Start bot
ad
TGStat Bot
Bot to get channel statistics without leaving Telegram
Start bot
ad
Telegram Analytics
Subscribe to stay informed about TGStat news.
Read channel
ad
Statistics
Favorites
Nesiha Channel
@Nesihachannel
Channel's geo and language:
not specified, not specified
Category:
not specified
~~~Nesiha_Channel~~~
~~~ ቁርኣናዊ አንቀጾች~~~
ነቢያዊ ሐድሶች
አጫጭር ኢስላማዊ ፁሁፎች
አጫጭር ኢስላማዊ ምክሮች
ሙሀደራዎች
ዱሩሶች
እና
ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎችን ያገኛሉ
\_________Nesiha_________/
Related channels
Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Favorites
Is this your channel?
Confirm
Канал в реестре блогеров РКН?
Confirm
Channel history
Posts filter
Select month
January 2021
Hide deleted
Hide forwards
Nesiha Channel
16 Jan 2021, 07:18
Open in Telegram
Share
Report
የሰው ልጅ በጣም ይገርማል...!
🔻አምሳያውን፣ መች እንደሚሞት የማይታወቅ ሌሎችን ቀርቶ እራሱን እንኳ መርዳት የማይችል ደካማውን ሰው ላለማስቀየምና ላለማስቆጣት ደፋ ቀና ይላል። ነገር ግን የፈጠረውን የዓለም ፈጣሪ፣ የሚያበላውንና የሚያጠጣውን ቼር አምላክ፣ በታመመ ጊዜ የሚያሽረውንና በተቸገረ ጊዜ የሚረዳውን ሁሉን ቻይ ጌታ፣ ከሻ በፍትህ የሚቀጣው ከሻ በእዝነቱ ጀነት የሚያስገባውን ፍትሃዊና ጥበበኛውን አላህን ሲያስቀይም እና ሲያስቆጣ ምንም አይመስለውም። ይባስ ብሎ እርሱን ማመፅ እንደ ስልጣኔ እርሱን መታዘዝ እንደ ኋላ ቀርነት ይቆጥራል።
🔻وَلِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۚ يَغْفِرُ لِمَن يَشَاءُ وَيُعَذِّبُ مَن يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
🔻በሰማያት ያለው በምድርም ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይምራል፤ የሚሻውንም ሰው ይቀጣል፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
[Suretul Ali-Imran, 129 ]
✍ኢብኑ ሐሰን አልኢሢዩቢ
t.me//Nesihachannel
Nesiha Channel
~~~Nesiha_Channel~~~ ~~~ ቁርኣናዊ አንቀጾች~~~ ነቢያዊ ሐድሶች ሙሀደራዎች ዱሩሶች አጫጭር ኢስላማዊ ፁሁፎች አጫጭር ኢስላማዊ ምክሮች እና ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎችን ያገኛሉ \_________Nesiha_________/
409
1
0
Nesiha Channel
14 Jan 2021, 07:35
Open in Telegram
Share
Report
sticker.webp
40.1Kb
73
0
0
Nesiha Channel
14 Jan 2021, 06:23
Open in Telegram
Share
Report
🍂ስትንቅ ትናቃለህ!🍂
🔻"ኩራተኛ ልክ የተራራ ጫፍ ላይ እንዳለ ሰው ነው። ሰዎችን ቁልቁል ሲያይ ትንንሽ ሆነው ይታዩታል። ግና እሱም ለሰዎች ትንሽ ሆኖ ነው የሚታየው።"
የተተረጎመ
t.me//Nesihachannel
Nesiha Channel
~~~Nesiha_Channel~~~ ~~~ ቁርኣናዊ አንቀጾች~~~ ነቢያዊ ሐድሶች ሙሀደራዎች ዱሩሶች አጫጭር ኢስላማዊ ፁሁፎች አጫጭር ኢስላማዊ ምክሮች እና ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎችን ያገኛሉ \_________Nesiha_________/
2.3k
0
0
Nesiha Channel
13 Jan 2021, 14:09
Open in Telegram
Share
Report
እነዚህን አያዎች አስተንትና የማታነባ አይን ትኖር ይሆን!?
الَّذِي خَلَقَنِي فَهُوَ يَهْدِينِ
«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡
وَالَّذِي هُوَ يُطْعِمُنِي وَيَسْقِينِ
«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡
وَإِذَا مَرِضْتُ فَهُوَ يَشْفِينِ
«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡
وَالَّذِي يُمِيتُنِي ثُمَّ يُحْيِينِ
«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡
وَالَّذِي أَطْمَعُ أَن يَغْفِرَ لِي خَطِيئَتِي يَوْمَ الدِّينِ
ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው፡፡
رَبِّ هَبْ لِي حُكْمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ
ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡
وَاجْعَل لِّي لِسَانَ صِدْقٍ فِي الْآخِرِينَ
በኋለኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ፡፡
وَاجْعَلْنِي مِن وَرَثَةِ جَنَّةِ النَّعِيمِ
የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡
(አልሹዐራ 78-85)
t.me//Nesihachannel
Nesiha Channel
~~~Nesiha_Channel~~~ ~~~ ቁርኣናዊ አንቀጾች~~~ ነቢያዊ ሐድሶች ሙሀደራዎች ዱሩሶች አጫጭር ኢስላማዊ ፁሁፎች አጫጭር ኢስላማዊ ምክሮች እና ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎችን ያገኛሉ \_________Nesiha_________/
2.9k
0
0
Nesiha Channel
13 Jan 2021, 14:04
Open in Telegram
Share
Report
Nesiha_Channel
ቁርኣናዊ አንቀጾች
ነቢያዊ ሐድሶች
ሙሀደራዎች
ዱሩሶች
አጫጭር ኢስላማዊ ፁሁፎች
አጫጭር ኢስላማዊ ምክሮች
እና
ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎችን ያገኛሉ
\_________Nesiha_________/
t.me//Nesihachannel
Nesiha Channel
~~~Nesiha_Channel~~~ ~~~ ቁርኣናዊ አንቀጾች~~~ ነቢያዊ ሐድሶች ሙሀደራዎች ዱሩሶች አጫጭር ኢስላማዊ ፁሁፎች አጫጭር ኢስላማዊ ምክሮች እና ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋዎችን ያገኛሉ \_________Nesiha_________/
68
0
0
Nesiha Channel
13 Jan 2021, 14:04
Open in Telegram
Share
Report
بِسْــــــــــــمِ ﷲِالرَّحْمٰنِ الرَّحِيم
60
0
0
6
last posts shown.
Show more
45
subscribers
Channel statistics