ለበረከት ተሳተፉ
✝ትክክለኛ መልስ ምረጡ✝
1 .ከዐራቱ የወንጌል መጻሕፍት በቅድሚያ የተጻፈው ወንጌል የቱ ነው
ሀ/ የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል
ለ/ የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል
ሐ/ የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል
መ/ የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል
ሠ/መልስ አልተሰጠም
2.ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ስለ ቅዱሳን መማርና ማስተማር አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ነው
ሀ/ መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚናገርና ስለሚያስተምረን
ለ/ እግዚአብሔር ሥራውን የሠራው የሚሠራው በቅዱሳን ላይ አድሮ ስለሆነ
ሐ/ የቅዱሳን ሕይወት ሕያው ወንጌል ስለሆነ
መ/ የክርስትና ዓላማው ሰዎችን ቅዱሳን ማድረግ ስለሆነ
ሠ/ ሁሉም ትክክል ነው
3.በአንድ ጎኑ 40 መዓልትና 40 ለሊት ተኝቶው ብዙ መጻህፍትን የጻፈ ቅዱስ ጸሐፊ አባት ማነው
ሀ/ ቅዱስ ሙሴ
ለ/ ቅዱስ ኤርሚያስ
ሐ/ ቅዱስ ኢሳይያስ
መ/ ቅዱስ ዕዝራ
4.ለያዕቆብ ንፍታሌምን የወለደች ከያዕቆብ ሚስቶች መካከል ማናት
ሀ/ ራሔል
ለ/ ልድያ
ሐ/ ሊያ
መ/ ባላ
ሠ/ መልስ አልተሰጠ
5 እግዚአብሔር በመጀመሪያ ቀን ስምንት(8) ፍጥረታትን እምኀበ አልቦ ኀበቦ ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቷል እነሱ ማን ማን ናቸው?
6.5ቱ አእማደ ምስጢራትን ዘርዝሩ?
7 .አዳም ማለት ምን ማለት ነው?
8.የመላእክት ባህሪያት ምን ምን ናቸው?
መልሳችሁን በ @maryaminn ላኩልን🙏🙏🙏