Forward from: YIDNE RASTA (YIDNEKACHEW MENGISTU)
ምን ማለት ነው አውነት
ሀብትና ድህነት
ባርያና ነፃ አውጭ ማነው
ምንድነው ነፃነት
ምንድነው ደስታ ምን ማለት ነው ሃዘን
አንዴት ተለያዩ ታድያ ትናንትና አሁን
በምን ይታወቃል ማንን ነው ምንሰማው
አለማወቅና ማወቅ አዋቂ ሰው ማነው?
ሀብትና ድህነት
ባርያና ነፃ አውጭ ማነው
ምንድነው ነፃነት
ምንድነው ደስታ ምን ማለት ነው ሃዘን
አንዴት ተለያዩ ታድያ ትናንትና አሁን
በምን ይታወቃል ማንን ነው ምንሰማው
አለማወቅና ማወቅ አዋቂ ሰው ማነው?