Tsinu Media - ፅኑ ሚዲያ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


እንኳን ወደ ፅኑ ሚዲያ በሰላም መጡ። ፅኑ ሚዲያ ታማኝ እና ጠቃሚ የሆኑ ወቅታዊ መረጃዎችን እያዘጋጀ ያቀርባል።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የዩቲዩብ ቻናል፦https://www.youtube.com/@Tsinu_Media
#ሀሳብ ፤አስተያየት፤መረጃ፤ጥቆማ ካለዎት @TsinuMedia_Bot ላይ ያነጋግሩን።

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ጠቃሚ የቻናል ጥቆማ.✍️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በአማራ ክልል ስለተቀጣጠለው የፋኖ ትግል እና የመከላከላያ እንቅስቃሴ  መረጃ ለማግኘት ይሄንን ቴሌግራም ቻናል Join ያድርጉ።
     👇👇👇
https://t.me/jausamedia27
https://t.me/jausamedia27
https://t.me/jausamedia27


#መረጃ_ደጋ_ዳሞት
~ በዛሬው እለት ፡ ማለትም ታህሳስ 15 / 2017 ዓ/ም በደጋዳሞት ወረዳ፡ ገሳግስ ሽንብርማ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጉጉብታ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ፡ የአባ ሻወል ሀይሌ የመንፈስ እና የግብር ልጆች፡ የጨለማ ተርቦቹ በደጋዳሞት ብርጌድ ሶስተኛ ሻለቃ (ታዱ አንተነህ ሻለቃ) ከሌሊቱ 11፡00 ጀምሮ በጠላት ላይ ከባድ ምት እያሳረፈ ይገኛል፡፡

~ ጠላት ገዢ በሚለው ቦታ ላይ በቁመቱ ልክ ቆፍሮ የነበረውን ምሽግ የደጋዳሞት ብርጌድ ታዱ አንተነህ ሻለቃ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት፡ ጠላት የማራቶን ሯጮቻችንን በሚያስንቅ ፍጥነት ሙት እና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ ከተማ ሸሽቷል፡፡ ውጊያው አሁንም ቀጥሏል፡፡

~ ከዚህ በተጨማሪ፤ የፈረስቤት ከተማ ነዋሪ ከተማዋን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ፡ በዚህ የተበሳጨው የአብይ አህመድ ወራሪ ቡድን፡ከትናንት ጀምሮ በከተማው ውስጥ የሚገኝን ማንኛውም ሱቅ እና መኖሪያ ቤት ሰብሮ በመግባት ያገኘውን ንብረት ሁሉ እያወደመ እና እየዘረፈ ይገኛል፡፡

©️ አርበኛ ፋኖ ዳሞት አልኸኝ
የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለ ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ

በዩቲዩብ ለመከታተል
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/iks7Iq56FJA?si=yu_SdVyCtuL4CKyR


Best photo of the week.✍️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መከባበርን ፣ መተሳሰብን፣መደማመጥን፣መቻቻልን ፣አምኃራዊ የወንድምነትን ጥግ በቃል ሳይሆን በተግባር ሆናቹህ ለምታስተምሩን የአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮችና አባላት፣ከሊቅ እስከ ደቂቅ ያላቹህ ሁላቹህንም ከልባችን ማመስገን እንፈልጋለን። ይህ ነው ኦርጅናሉ እና ያልተበረዘው አማራዊነት።

በዚህም እኮ የሚከፋው አማራ ይኖራል..#አለመታደል። ቆይ ግን ማነው የረገመን...🤔


ትክክለኛው የፅኑ የዩቲዩብ ቻናላችን
👇👇
https://www.youtube.com/@Tsinu_Media.


የብልጽግና ፓርቲ የህልም ጉዞ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ስብሰባ ተቀምጧል።ስለ ስብሰባው የተባለ ጉዳይ ባይኖርም ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ የአማራ ፋኖ በወለጋ እና በአንዳንድ የአጎራባች ቦታዎች መሰራጨቱ አብይን እና ሽመልስን እንቅልፍ ነስቷቸዋል። የፈራ ይመለስ፣እኛ ግን ከአማራ ፋኖ ጋር ወደፊት 🙏


#የአንካራው_ስምምነት
የአንካራው ስምምነት ሁለት ሳምንታት ሳይሞላ ፈርሷል ፣ሱማሊያ መንግስት ኢትዮጵያን ከሷል ምክንያቱም በሶማሊያና በኢትዮጵያ ድንበር ዶሎ ከተማ የኢትዮጵያ ጦር ወሮኛል ብላለች ፣አይዞሽ ገለቴ፣ወይ ዲኘሎማሲ ፣ነገ ኤርዶጋን አብይ ጠርቶ ምን ይለው ይሁን?



የዛምቢያ ፖሊስ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ሀካንዴ ሂቺለማን ለመግደል ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ጠንቋዮችን ይዣለሁ ብሏል።

ፖሊስ በመግለጫው ላይ እንደጠቀሰው ሁለት ጠንቋዮች በዋና ከተማዋ ሉሳካ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ከተጠርጣሪዎቹ ጋር በተለምዶ እስስት የተሰኘችው ተሳቢ እንስሳን ጨምሮ ሌሎች ቁሳቁሶች መያዛቸውንም አመላክቷል።

"ጠንቋዮቹ" ፕሬዝዳንቱን ከገደሉ 73 ሺህ ዶላር እንደሚከፈላቸው ከቀጣሪዎቻቸው ቃል ተገብቶላቸው ነበር ተብሏል፡፡

በቀጣዩ ሊንክ ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://bit.ly/49SV9ct


በአባይ ሸለቆና ጎንቻ አካባቢ በተናጠል ይንቀሳቀሱ የነበሩ ፋኖዎች ከመቶ በላይ አባላትን በመያዝ ከአማራ ፋኖ ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር ጥልቅ ውይይት ማድረጋቸው ተነግሯል።

ከዚህ ቀደም "ህዝባዊ ሰራዊት" በሚባለው አደረጃጀት ውስጥ ነበሩ የተባሉት የቀጠናው ፋኖዎች ውይይቶችን ካደረጉ በኃላ በአማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ በመታቀፍ የትግሉ አካል መሆናቸው ታውቋል።

©️ Mogese Shiferaw


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የአማራ ፋኖ በወለጋ መመስረት ብዙዎችን እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል እያስለፈለፋቸው ይገኛል‼ጎበዝ እያወራቹህ ማነው እየለፈለፋቹህ።> አለ ሰመረ ባሪያው።

ሰውየው ግን ምን ሆኖ ነው?.🤭


የኮሎኔሉ አነጋጋሪ መልዕክት፤በወሎ የተሰራው ታሪካዊ ጀብድ፤ከወደ ትግራይ የተሰማው አዲስ ነገር ፤ከሸዋ ጠቅላይ ዕዝ የተሰጠው መግለጫ እና ሌሎች ወቅታዊ መረጃዎች በአውደ ዜናችን።
        👇
https://youtu.be/iks7Iq56FJA?si=yu_SdVyCtuL4CKyR


#በትግራይ_ህዝባዊ_ሰቆቃ
።።።።።።።።።።፡፡።።።።።።፡፡
ዛሬ ሰኞ በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተማሪዎች የህወሓትን አስተዳደር የሚቃወሙ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ቢሞክሩም የፀጥታ ኃይሎች ወደ ግቢው በመግባት በምታዩት መልኩ ከፍተኛ ድብደባ በተማሪዎች ላይ አድርሰዋል። ከተማሪዎቹ የተቃውሞ እንቅስቃሴ በተጨማሪ ከትላንት ጀምሮ በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎችም ህወሃትን የሚቃወም ተቃውሞዎች ሲደረጉ ነበር።

በዩቲዩብ ለመከታተል
👇
https://www.youtube.com/@Tsinu_Media


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#መረጃ 📌
#ደብረ_ብርሀን_ዩኒቨረሲቲ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመፅ ተቀስቅሷል።የአመጹ ምክንያት የምግብ ጥራት ጉድለት ሲሆን ብዙ ቁጥር ያለውና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኮማንዶና የፌደራል ፖሊስ በተማሪዎች ላይ ድብደባ እየፈፀሙ ይገኛሉ። በተማሪዎች ላይ አስለቃሽ ጭስ ሲተኮስ በድንጋጤ በርካታ ሴት ተማሪዎች ከህንፃ ላይ ወድቀው ሆስፒታል ገብተዋል ።

በዩቲዩብ ለመከታተል
     👇
https://www.youtube.com/@Tsinu_Media


#መረጃ_ወሎ_አማራ_ኢትዮጵያ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ታሪክን በእጁ ፣ጠላትን በክንዱ የሚጋፈጠው እጅግ አይበገሬ የሆነው የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር በደቡብ ወሎ ዞን አልቡኮ ወረዳ ነጢ ላይ አዲስ ታራክ ሰርቷል።

የክፍለጦሩ አባሎችን ለመክበብ የመጣውን የብልፅግና ዙፋን አስጠባቂ ወንበደው ጥምር ጦር የሚለውን ግብስብስ ስራዊት እና በሰማይ የድሮን ጥቃት ጭምር ቢፈፅምም ከታህሳስ 12 /2017 ጀምምሮ እስከ ዛሬ 14 /2017ዓ.ም እስከ ቀኑ 8ሰዐት ድረስ ባደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ በርካታ የስርዐቱን ዙፋን አስጠባቂ ስራዊት እስከ ወዳኛው በመሸኘት ችሏል።

የጠላት ሀይል የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተው ሬሳውን በየስርቻው ጥሎ ወደ መጣበት የፈረጠጠ ሲሆን በዚህም በመበሳጨት ሲመለስ የህዝብን ንብረት እየዘረፈና እየጫነ ያልቻለውን እያወደመ ሄዷል።

ይህ ደቆሮ ስርዐት በህዝባችን ላይ የሚፈፅመው ግፍ ምንም ቢሆን ለአላማችን ከብረት እንድንጠነክር ከአለት እንድንፀና ያድርገናል እንጅ ከትግላችን ለሰከንድ እንኳን ዝንፍ አያደርገንም ።።

      >
       ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ✊

©️ ሱልጣን የሱፍ
የጎፍ ክ/ጦር ቃል አቀባይ


#መረጃ_ጎንደር
፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ላይ በተደረገ ውጊያ 150 የሚደርሱ የገዢው ቡድን ወታደሮች መገደላቸው ታወቀ።

በዚህ ኦፕሬሽን ሙትና ቁስለኛ ከተደረጉ የአገዛዙ ወታደሮች በተጨማሪ ከ1 መቶ በላይ የነፍስ ወከፍ ክላሽንኮቭ መሣሪያ እና ተተኳሽ በፋኖ እጅ መግባቱንም ነው መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ የቻለው። በዝርዝር ይዘነዋል።

በራያ አላማጣ ወረዳ ከዋጃ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ ዋልካ መንደር ላይ በተካሄደ ውጊያ ሁለት ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች መገደላቸው ተሰምቷል።

በውጊያው ከተገደሉ ሁለት ወታደራዊ አዛዦች በተጨማሪ ከ20 በላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገድለዋል ነው የተባለው። በዝርዝር ተካቷል።

በዩቲዩብ
👇
https://www.youtube.com/@Tsinu_Media


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#አቸፈር በፋኖ ኮማንዶ ተጥለቀለቀ !
ወዳጄ በጫጫታ የሚቆም ትግል የለም፤በከንቱ ፖሮፖጋንዳ የሚቋረጥ ህዝባዊ ማዕበል የለም። ትንሽ ቀን ስጡን ፋኖ ለሁሉም ዋጋ ይሰጠዋል።

ይህ ነው ፋኖ ማለት 💚💛❤️
 


የአማራ ፋኖ በጎጃም ያስመረቀው ተምዘግዛጊ የኮማንዶ ሰራዊት !!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ወዳጄ በአንድ ቀን ሌሊት የሚገኝ ድል የለም።በጥበብ፣ለነገሮች ጊዜ በመስጠት የሚገኝ ህዝባዊ ትግል ነው። እንደ ህውኣት ያሉት ድርጅቶች ይህንን ድል ለማግኘት በኤርትራም በለው በኢትዮጵያ ከ15 አመት በላይ መዋጋታቸውን አንዘንጋ፤አሁን ላይ የሚካሄዱት አለም አቀፍ ትግሎችን ማስተዋል በቂ ነው።

ያውም የሰለጠነ መሳሪያ በታጠቁት ሀገራት ሳይቀር ለምሳሌ ሩሲያ ፣እስራኤል እና ዩክሬን ያደረጉት ያለው ትግል እንደ ማስረጃነት ማቅረብ ይችላል። የኦነግ ሸኔንማ ተውት 40 አመት ሙሉ ተዋግቶ ይሄው ያለምንም ማንገራገር ለብልጽግና ራሱን አሳልፎ ሰጥቷል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተሳታፊ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው። በእርግጥ ብልፅግና እና ኦነግ ሸኔ የስም ለውጥ እንጅ አንድ መሆናቸውን መረዳት ያስፈልጋል።

ሌላ አያስፈልግም Just say
👉ድል ለአማራ ፋኖ. ✍️


#መረጃ_ባህርዳር
።።።።።።።።።።።።።።
በአሁኑ ሰዓት 5፡30 ላይ ከባህር ዳር ከተማ ወደ ጎንደር መስመር ከሃያ በላይ ሎጅስቲክ የጫነ መኪና በአንድ ዙ 23 እና በድሽቃ ታጅቦ ወደ ጎንደር  እያመራ ነው።

ይድረስ ለወገን ሃይል።


#Challenge
#እኔም_ክርስቲያን_ታደለ_ነኝ
#እኔም_ዩሀንስ_ቧያሌው_ነኝ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፧፨
እንዴት አደራቹህ ውድ የፅኑ ሚዲያ ቤተሰቦች ከዛሬ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ ለእነ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ለአቶ ዮሐንስ ቧያሌው ድምፅ እንሆናለን። ህክምናን መከልከል አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ህግጋትን መጣስ ነው።

በፌስ ቡክ ገፆች፣በቴሌ ግራም፣በዋት ሳ፣ ;በቲክ ቶክ፣በኢንስታግራም......በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያዎች የአቶ ክርስቲያን እና የአቶ ዮሐንስ ቧያሌውን ፎቶ በመለጠፋ ህክምና እንዲያገኙ እንጠይቃለን።በጭንቅ ሰዓት የከፈሉልንንን መሰዋዕት እናስብ።

የአማራ ባንዳ፣አለብት እዳ ✍️
👇
https://t.me/TsinuMedia
https://t.me/TsinuMedia


#ጌቾ_በቀልዱ_ሊፈጀን_ነው
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
እስቲ ማርያምን በል.🤭

©️Mr. Getachew Reda


ሰልጥን፤ታጠቅ፤መክት፤አንክት
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አማራ ፋኖ በጎጃም የ6ኛ ክፍለ ጦር የስናን አባጅሜ ብርጌድ ለተከታታይ 5 ወራት ያሰለጠናቸውን የፋኖ ኮማንዶ አባላት በድምቀት  አስመረቀ ።

የአማራ ፋኖ በጎጃም  የሰው ሃይል ሀላፊ    መቶ አለቃ እሱባለሁ ዋለ የአማራ ፋኖ በጎጃም የ6ኛ ክፍለጦር ዋና ጦር አዛዥ ሃምሣ አለቃ ታደሰ ልንገርህ  እና የክፍለ ጦሩ ከፍተኛ አመራሮች በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል ።
የአማራ ፋኖ በጎጃም የ6ኛ ክፍለ ጦር የስናን አባጅሜ ብርጌድ ቃል አቀባይ አርበኛ  መለሰ ሽታው ።

20 last posts shown.