قناة أبي ريس لنشر السنة


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


https://telegram.me/abu_reyyis_arreyyis
ለአስተያየት እና ለእርማት
[ T.me/mohamed_miftah_bot ]

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




📚📚📚بشرى لطلبة العلم📚📚📚📚
🔈ለእውቀት ፈላጊዎች ትልቅ ብስራት
በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋህ ሙሀመድ ዘይን አደም አስስለፍይ እጅግ በጣም አሳሳቢ የሆኑ ኪታቦች የሚቀራበትን ቻናል ስናስተዋዉቃቹህ በደስታ ነው
ማሳሰቢያ ‼️
ሸይኹ በአቂዳቸው በመንሃጃቸው እንከን የለለባቸው ጥርት ያሉ የሰለፍያን መንሀጅ የሚያስተምሩ ሊቅ ናቸው
በማንኛውም ፈን ላይ ጥልቅ እውቀት ያላቸው መሆናቸውን ልናሳውቅ እንወዳለን

①በ ፊቅህ
②በ ነህው
③በ ሃዲስ
④በ ተፍሲር
⑤በ ሲራ
⑥በ መስጦለህ አልሃዲስ
⑦በ ኡሱለል ፉቅህ
⑧በ ሌሎችም እውቀት ላይ እጅግ በጣም የሰመጡ እድሚያቸውን በእውቀት ላይ ያሳለፊ ሸይኽ ናቸው
እሳቸውን ለማስተዋወቅ እውቀቱ ስለሌለኝ እንጂ እሳቸው ከዚህም በላይ ናቸው
ድምፃቸውን ሰምቶ ማመን ነው
ከዚህ በፊት ተቀርተው የተጠናቀቁ እንዲሁም በመቀራት ላይ ያሉ ኺታቦች ዝረዝር በዚህ መልኩ እናስቀምጣለን: -
🎧🍊ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች
#አጅሩሚያህ 》ነህው
#ሽርህ ሱና ሊኢማም አህመድ》አቂዳ
#ኹላሰቱ ኑረል የቂን》ሲራ
#ሙስጠለሀል ሐዲስ ዑሰይሚን》
#ኡሱሉ ሚን ኢልሚል ኡሱል ዑሰይሚን》ኡሱለል ፊቅህ
#አር‐ረሂቅ አል መኽቱም》ሲራ
#ፈዋኪህ 》ነህው
#ቡሉጉል መራም》ሃዲሥ
🎧🍏አሁን በፋሪ አቡበከር ሲዲቅ መስጂድ ውስጥ በሸኹ አየተሰጡ ያሉ ደርሶች ዝርዝር
#አሉዕሉዕ ወልመርጃን》ሃዲሥ
#ሰሂሁል ቡኻሪ》ሃዲስ
#ሰሂሁ ሙስሊም》ሃዲስ
#ቱህፈቱል አህወዚ ቢሽርህ ጃሚዑ አት‐ቲርሚዚ》ሃዲሥ
#ሸርህ ከሽፊ አሽ‐ሹብሃት ሊሸኽ ፈውዛን》አቂዳ
#ሸርህ ዐቂደቱ ጠሃዊያ ሊኢብኒል ዒዝ》አቂዳ
#አልፊየቱ ኢብኒ ማሊክ መዓ ሃሺየቲል ኹደሪይ ዓላ ሸርህ ኢብኑ ዐቂል》ነህው
እነዚህን ዱሩሶች በመሳተፍ የእውቀቱ ታዳመከ ይሁኑ

🎤አዲስ አበባና አካባቢው ያላችሁ ጡላበል ዒልሞች በአካል በመገኘት ከኝህ ሸኽ የእውቀት ማዕድ እንድትቋደሱ እንጋብዛችኃለን። የሸኽ አቡ ሁዘይፋ (ሀፊዘሁላህ) የቂርዓት ፕሮግራሞች እንደሚከተለው እንጠቅሳለን: =
📝ከሰኞ—ሐሙስ
🌑 ከፈጅር ሰላት በኃላ
#አሉዕሉዑ ወልመርጃን
#አልፊየቱ ኢብኑ ማሊክ
🌕 ቀን ከ4:20‐6:00 ሰዓት
#ሸርህ ዐቂደቱ ጠሃዊያ (ኢብኒል ዒዝ)
#ሰሂሁል ቡኻሪ
💡 ማታ ሰኞ እና ማክሰኞ
➡️ከመግሪብ እስከ ዒሻ
#ሸርህ ከሽፊ አሹብሃት (ሸኽ ፈዉዛን)
📝 ቅዳሜና እሁድ
🌴 ጠዋት ከ1:00‐2:30 ሰዓት
#ቱህፈቱል አህወዚ ቢሸርህ ጃሚዕ አት‐ቲርሚዚ
🌴 ከሰዓት ከዓሱር ሰላት በኃላ እስከ 11 ሰዓት ድረስ
#ሰሂሁ ሙስሊም

🌎ጥቆማ ሸኽ (ሀፊዘሁላህ) ደርሱን እያካሄዱ ያሉበትን አድራሻ ለማተውቁ ጡላበል ዒልሞች
📜 አዲስ አበባ ፉሪ በሚገኘው አቡበከር ሲዲቅ መስጂድ ውስጥ ሲሆን መስጂዱ ከፉሪ ባጃጅ ማዞሪ ወደ ጅማ በር ኖክ ከፍ ሲሉ ከበስተቀኝ በኩል ከኳስ ሜዳው ፊት ለፊት በሚገኘው ቅያስ ገባ ብለው ያገኙታል።
በመጨረሻም ይህን መልዕክት ላልደረሰው በማድረስ እውቀትን ማስፋፋት ላይ አሻራዎን ይጣሉ
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
ስለደርሱ ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቦት ያናግሩን👇👇👇
@mohamed_miftah_bot


ሸውካኒ፡- “በምርጡ ነብይ ﷺ የማያሻማ ምስክርነት ቢድዐ ሁሉ ጥመት እንደሆነ ተነግሮ ሳለ የመውሊድን ቢድዐ መሆን ካመነ በኋላ ይፈቀዳል የሚል ሰው የተናገረው ከንፁሁ ሸሪዐ ጋር የሚፃረር ንግግር ነው፡፡ ያለ አንድ ተጨባጭ እውቀታዊ መነሻ ቢድዐን ወደተለያዩ ክፍሎች ለከፈለ ሰው በጭፍን ከመከተል ያለፈ ነገርም የለውም፡፡ የትኛውንም አቋም ይቻላል የሚልን ሰው ይህንን ቢድዐ በተለየ የሚመለከት ማስረጃ ካቀረበ በኋላ እንጂ አንቀበለውም፡፡ … እንጂ ‘እከሌ እንዲህ አለ’፣ ‘እከሌ እንዲህ አይነት ኪታብ አዘጋጅቷል’ የሚል ባዶ ንግግር ፋይዳ የለውም፡፡ ሐቅ ከየትኛውም አካል ይበልጣልና፡፡” [ገፅ፡ 2/1088 - 1089] 

https://telegra.ph/%E1%88%B8%E1%8B%8D%E1%8A%AB%E1%8A%92-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%98%E1%8B%8D%E1%88%8A%E1%8B%B5-%E1%8B%88%E1%88%B3%E1%8A%9D-%E1%8A%90%E1%8C%A5%E1%89%A6%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8B%B3%E1%88%B0%E1%88%B1%E1%89%A0%E1%89%B5-11-05


*(جزاك الله خيرا)*
መልካም ለዋለልህ ሰው አጠፌታውን ለመመለስ እጅህ ቢያጥርህ እንኳ በምላስህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ለማለት አትንፈገው ።
ኡመር ኢብኑል ኸጧብ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ አሉ አንዳቹህ ለወንድሙ ጀዛከሏሁ ኸይረን ማለቱ ላይ ያለውን አጅር ቢያውቅ ኑሮ ከፊላቹህ ለከፊላቸህ ጀዛከሏሁ ኸይረን ማለትን ባበዛ ነበር!!

📚 المصنف لابن أبي شيبة】
@abu_reyyis_arreyyis


🛑ከምታነበው ኪታብ በሳልነትህ ይለካል

ኢብኑ ባዲስ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ እኛ አንድን ሰው አዕምሮ በሣል መሆኑን የምናውቀው የሚያነባቸውን ኪታቦች በማወቅ ነው።
በሱና ኪታቦች ላይ ትኩረት የለለው ሰው ከሆነ እኛ በዚህ ሰውየ እውቀት በዲን ላይ አንተማመንበትም‼️

📚آثار ابن باديس /4 / 244)
@abu_reyyis_arreyyis


🥀ማግባት ለፈለገ ሰው ምክር💐
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ኡሰይሚን እንድህ ይላሉ
ማግባት የፈለገ ሰው ስሜቱን ለመወጣት ብቻ ማሰብ የለበትም።
ይህ በዛሬ ግዜ የአብዘሃኞቹ ሰወች ፍላጎት እንደሆነው ሁሉ
ማግባት ያሰበ ሰው እነዚህን ነገሮች ማሰብ አለበት
>አንደኛ የነብዩን ሰለለሏሁ አለይሂ ወሰለምን ትዕዛዝ ተፈፃሚ ለማድረግ ማሰብ አለበት
ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
{ከናንተ ውስጥ የትዳርን ጣጣ የቻለ ሰው ያግባ }
>ሁለተኛ የዚህን ኡማ ዘር ለማብዛት ማሰብ አለበት ምክኒያቱም የዚህን ኡማ ዘር ማብዛት ወደ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከሚወደዱ ነገሮች ነውና፣
የዚህ ኡማ ዘር መብዛቱ ለልቅናው እና ለሀይሉ ምክኒያት ነው
ለዚህም ነው ሹአይብ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ለህዝቦቹ እንድህ አለ
وَاذْكُرُوا إِذْ كُنتُمْ قَلِيلًا فَكَثَّرَكُمْ ۖ
ጥቂቶችም በነበራችሁና ባበዛችሁ ጊዜ አስታውሱ።
በበኒ ኢስራአከሎችም ላይ ብዙ ስላደረጋቸው አሏህ እንድህ ሲል ተመፃድቋል
وَجَعَلْنَاكُمْ أَكْثَرَ نَفِيرًا
በወገንም የበዛችሁ አደረግናችሁ፡፡
>ሶስተኛ የእርሱን ብልት እና የሚስቱን ብልት ለመጠበቅ የእርሱን አይን እና የሚስቱን አይን ለመጨፈን ብሎ ማሰብ አለበት።
ከዚህ ቡሃላ ስሜትን መወጣት የሚለው ነገር ይመጣል
ምንጭ አልሙምቲዕ 12 10_9)
@abu_reyyis_arreyyis


የሆ ሰውየ አቡ ደርዳዕ ዘንድ መጣና አሏህ በርሷ የሚጠቅመኝ የሆነችን ቃልን አስተምረኝ? አላቸው
አቡ ደርዳዕም እንድህ አሉት
ክብርህን ለአሏህ ስጥ! የሰደበህን ወይም ያነወረህን ለአሏህ ብለህ ተወው።

አል_ሂልያ_1/219)

@abu_reyyis_arreyyis


【ትካዜ እና ሃዘን】
ኢብኑል ቀይም አሏህ ይዘንላውና እንድህ ይላሉ
ሃዘን ለቀልብ ጥቅም የለውም ወደሸይጧንም ከማንኛውም ነገር ተወዳጅ ነው ሃዘን ተፈላጊ አይደለም ጥቅምም የለውም በእርግጥም ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከሃዘን መጠበቅን ለምነዋል እንድህ አሉ
{ጌታዬ ሆይ እኔ ከሃሳብ እና ከትካዜ ባንተ እጠበቃለሁ}
📚مدارج السالكين /1 501)

@abu_reyyis_arreyyis


🌷🌷🌷ፍትሃዊ ሁን🌷🌷🌷🌷

ማሊክ ኢብኑ ዲናር አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ
ሰወችን ካወኩኝ ጀምሬ ለሰወች ሙገሳ እና ትችት ደንታ የለኝም።
ምክኒያቱም እኔ ድንበር ያለፈ አሞጋሽን እና ድንበር ያለፈ ትቺተኛን እንጂ ስላላየሁ

ማለትም እሱ(ማሊክ) በቁጣው እና በውደታው ግዜ በሚናገረው ነገር ላይ ፍትሃዊ የሚሆንን ሰው አላየሁም ማለቱ ነው
📚 تفسير ابن رجب (2/236}

@abu_reyyis_arreyyis


【ከሃዲዎችን መውደድ‼️
ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እንድህ ይላሉ
በጣም ከሚያስገርም ነገር ከፊል ሰወች የኢማን ባለቤቶች ጣላት ያደርጋል የክህደት ባለቤቶችን ደግሞ ወዳጅ አድርጎ ይይዛል!! ይህ ተፈጥሮ ከመገልበጥ ነው!

{شرح الدلائل ص 192 }

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እንድህ ይላሉ
የአሏህን ወዳጆች ጣላት ታደረደጋለህ የአሏህን ጣላቶች ወዳጅ አድረደገህ ትይዛለህ ከዛ እኔ አሏህን እወዳለሁ ብለህ ትሞግታለህ‼️
የምትሞግተው ውደታ የት አለ!?
ይህ ተግባሩና ቃሉ መጋጨት ነው!

{شرح الدلائل ص 189}

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እንድህ ይላሉ
ምንም እንኳ አንድ ሙስሊም ወደ ከሃዲዊች ቢዋደድ እነሱ ይጠሉታል ውዴታን አይለዋወጡትም!
ይህ የሚያስገርም ነው እነሱ የማይወዱት ሲሆኑ እሱ እንደት ይወዳቸዋል‼️

{شرح الدلائل ص 196)

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን እንድህ ይላሉ
በምንም ሁኔታ ቢሆን ከሃዲዎችን መውደድ አይቻልም እነሱ ደሞ በምን ይወደዳሉ? በክህደታቸው በሽርካቸው መልዕክተኞችን በመጥላታቸው ነው የሚወደዱት⁉️
ለፍቅር ቦታን አላስቀሩም።

{شرح الدلائل ص 191)

@abu_reyyis_arreyyis


اللهم ثبتنا على الهدى
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ
ነፍሴንም እናንተንም አሏህን በኢማናችን ላይ ፅናትን እንድንጠይቀው እና እንድንፈራ እመክራለሁ
ምክኒያቱም ከእግራቹህ ስር ማንዳለጫ አለና‼️
@abu_reyyis_arreyyis


【እውቀታዊ አደራ📤
አል ኢማም ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸው እና እንድህ አሉ
አንድ ሙስሊም ጠቃሚን ነገር በሰማ ግዜ ከርሱ ውጭ ላሉ ሰወች ማድረስ ለርሱ የተደነገገ ነው።
ልክ እንደዚሄው ሙስሊም ሴት ከርሷ ውጭ ላሉ ሰወች የሰማችውን እውቀት ታድርስ።
ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ስላሉ {አንዲት አንቀፅም ቢሆን ከኔ አድርሱ} ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወደለም ሰወችን ኹጥባ ሲያደርጉ እንድህ ይላሉ {ታዳሚው ለእሩቁ ያድርስ አንዳንዴ ተደራሽ ከሰሚው የበለጠ የሚረዳ ይሆናል}
📚 مجموع الفتاوى 4 / 54)
@abu_reyyis_arreyyis


{በሰጋጅ ሰውየ ፊት ለፊት ማለፍ ገደቡ}
ኢብኑ ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና ተጠየቁ
በሰጋጁ ሰውየ ፊት ለፊት ማለፍ የማይፈቀድበት ወሰኑ የት ድረስ ነው❓
መልስ፣ለሰጋጁ መሰተሪያ ካለው በሱና እና በመሰተሪያው መካከል ያለው የተከበረ ነው ለማንም ሰው በዛ ሊያልፍ አይበቃለትም።
ሱትራ ከለለው ነገር ግን ሰጃዳ ሙሶላ ካለው ይህች ሙሶላ የተከበረች ነች በሰጋጁ ሰውየ እና በመስገጃው ላይ ሊያልፍ ለማንም አይበቃም።
ሙሶላ ሰጃዳ ከለለው ማለፉ ሀራም የሚሆነው ከእግሮቹ አንስቶ ሱጁድ እስከሚያደርግበት ቦታ ባለው ክልል ነው በዚህ ቦታ መካከል ማለፍ አይበቃም‼️
📚فتاوى نور على الدرب 614 / 4)
@abu_reyyis_arreyyis


እወቅ! የሰው ልጆች ባጠቃልይ አንድስ መጤ/ቢድአ/በሚፈጠር ጊዜ ቢቆሙ ኖሮና በአንዳችም ነገር ባይተላለፏት እንደዚሁም ከመልክተኛው ሰለሏሁ አለይ ወሰለምና ከሶሀበቹ ከተገኘ አሰር/ሀዲስ/ ውጪን ያለን ምንም አይነት ንግግርን ባይፈጥሩ ኖሮ ቢድአ የምትባል ነገር አትከሰትም ነበር።

ኢማም አል በርበሀሪ ፊ ሸርህ አሱና ገፅ/263/
https://telegram.me/AbuOubeidah


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
الداعية السلفي محمد سراج حفظه الله






• - قال الإمام ابن القيم
• - رحمه الله تبارك و تعالى - :

• - فما ظن من انطوت سريرته على البدعة والهوى والتعصب للآراء بربه يوم تبلى السرائر؟

• - وعذر من نبذ الوحيين وراء ظهره في يوم لا تنفع الظالمين فيه المعاذر؟

• - أفيظن المعرض عن كتاب ربِه وسنة رسولِه أن ينجو من ربه بآراء الرجال؟

📜【 مدارج السالكين ( ١/ ٢٩ ) 】
═════ ❁✿❁ ══════


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"ጤነኞች አይደሉም" የምንለው በምክንያት ነው!!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ኢማሙ ማሊክ ረሒመሁላህ “እኛ ዘንድ ሱፍያ የሚባሉ ሰዎች አሉ፡፡ በብዛት ይበሉና ከዚያ ያንጎራጉራሉ፡፡ ከዚያም ተነስተው ይጨፍራሉ” ተብለው ቢጠየቁ:–

“ህፃናት ናቸው?” አሉ።
“አይደሉም” አሏቸው፡፡
“እብዶች ናቸው?” ብለው ጠየቁ።
“አይደሉም፡፡ ሸይኾች ናቸው” አሏቸው፡፡
ኢማሙ ማሊክ:– "እኔ ከኢስላም ሰዎች ይህን የሚሰራ አንድም አልሰማሁም” አሉ፡፡
[ተርቲቡል መዳሪክ: 2/53]

አልዒዝ ኢብኑ ዐብዲሰላም ረሒመሁላህ፡-

“ጭፈራ ቢድዐ ነው፡፡ #አእምሮው_ጎደሎ_የሆነ እንጂ አይፈፅመውም” ብለዋል፡፡
[ፈታዋ አልዒዝ ኢብን ዐብዲስሰላም፡ 318-319]

ከስር የምትመለከቱት ሱፍዮች የሚጨፍሩበትን ድቤ የተሸከመ አሳዛኝ ፍጡር ነው።


【የቢድዓ ሰወች ኪታብ‼️
ኢብኑ_ልቀይም አልጀውዚየህ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ
አጥማሚ የሆኑ ኪታቦችን በማጥፋትና በማቃጠል ላይ ተጠያቂነት የለውም‼️
አልመርወዚይ ለኢማሙ አህመድ እንድህ አልኳቸው አለ በውስጡ መጥፎ ዝቃጭ ያለበት የሆነን ኪታበደ ተውሻለሁኝ ባቃጥለው ምን ትላለህ⁉️
አል ኢማም አህመድም አይዋን አቃጥለው አሉት!
ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በኡመር ኢብኑልኸጧብ እጅ ላይ ከቁርአንጋ መግጠሙ አስደስቶት ከተውራት ብጣቂ ወረቀት በእጁ ይዞ አዩት የነብዩ ሰለሏሁ አከይሀከ ወሰለምም ፊት ተቀየረ❗️ኡመር ኢብኑል ኸጣብ እምድጃ ላይ ወስዶ እስኪጨምረው ድረስ‼️

ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከሳቸው ቡሃላ የተፃፉ ቁርአንን እና ሃዲስን የሚጋጩ ኪታቦችን ቢያዩ እንደት ይሆኑ ነበር‼️
እነዚህን በውሸት እና በቢድአ የታጨቁ ኪታቦችን ማጥፋት ግድ ነው።
የሙዚቃን እና የዛዛታ መሳሪያዎችን የአስካሪ እቃን ከማጥፋት እነዚህን ኪታቦች ማጥፋት በላጭ ነው‼️
ምክኒያቱን የነዚህ ኪታቦች አደጋ ከነዚህ መሳሪያዎች የበለጠ ነውና።
እነዚህን ኪታቦች በማጥፋትም ላይ አስካሪ እቃዎችን በመስበር ተጠያቂ እንደማይኾን ሁሉ ተጠያቂነት የለም።
..................................................
انتهى من الطرق المكمية بتغيير قليل في الترجمة غير مخل بالمراد
@abu_reyyis_arreyyis

20 last posts shown.

726

subscribers
Channel statistics