👉ገረመኝ ዘንድሮ👈
✍ አንድኛውን አንዱ ሲያበድኧው ዱሮ፣
አሁን ባንድ ሳየው ገረመኝ ዘንድሮ፣
እንኳን ገላገለን ከንድህ አይነት ኑሮ።
✍ ጀማልን ፦ በሂዝብያ ሳይቀር ተችቶታል አብራር፣
በጣምም ገረመኝ አሁን ሲደናበር።
✍ተውባህ የት አለና ለዚያ ለትችትክ፣
ከጀማል ጋ አሁን እንደት ተቀላቀልሀክ።
✍ ንግግር አትችል እንደ ኤሊ አዝጋሚ፣
አይቸ አላውቅም እንዳንተ አይነት
ጋሪ።
✍የጀማል ድሞርኪ የጀማል ምርኮኛ፣
አብራር አትጠቅምም ውረድልን ከኛ።
✍ እኛ መች ተጨነቅን በእናንተ ጉዳይ፣
መች ስንወረውር እውሻ ላይ ድንጋይ።
✍ ጎበዝ ከሆናችሁ ቁጭ ብላችሁ አቅሩ፣
በየመድረኩ ላይ ምንድን ነው አሽሙሩ።
✍ 1000ጊዜ ተክፊር ብትል በየቀኑ፣
የሚሰማህ የለም አዩሃል ሙፍቲኑ።
✍
https://t.me/abuabdilah11
✍ አንድኛውን አንዱ ሲያበድኧው ዱሮ፣
አሁን ባንድ ሳየው ገረመኝ ዘንድሮ፣
እንኳን ገላገለን ከንድህ አይነት ኑሮ።
✍ ጀማልን ፦ በሂዝብያ ሳይቀር ተችቶታል አብራር፣
በጣምም ገረመኝ አሁን ሲደናበር።
✍ተውባህ የት አለና ለዚያ ለትችትክ፣
ከጀማል ጋ አሁን እንደት ተቀላቀልሀክ።
✍ ንግግር አትችል እንደ ኤሊ አዝጋሚ፣
አይቸ አላውቅም እንዳንተ አይነት
ጋሪ።
✍የጀማል ድሞርኪ የጀማል ምርኮኛ፣
አብራር አትጠቅምም ውረድልን ከኛ።
✍ እኛ መች ተጨነቅን በእናንተ ጉዳይ፣
መች ስንወረውር እውሻ ላይ ድንጋይ።
✍ ጎበዝ ከሆናችሁ ቁጭ ብላችሁ አቅሩ፣
በየመድረኩ ላይ ምንድን ነው አሽሙሩ።
✍ 1000ጊዜ ተክፊር ብትል በየቀኑ፣
የሚሰማህ የለም አዩሃል ሙፍቲኑ።
✍
https://t.me/abuabdilah11