قناة أبي عبد الله السلفي


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


https://t.me/abuabdillahjemal

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
ሡንይ ሰለፍይ ሴት በኒቃብ በሂጃብ እደኮኮብ ውብ እደምትሆነው ሁሉ

ሠለፈይ ሱንይ ወንድ በተአዱድ እደጨረቃ ይፈካል እናም 2;3;4በማግባት እደጨረቃዋ ፍካ በል

✍ኡሚ አብዲሏህ


https://t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech


የተጠናቀቁ ዱሩሶች ስብስብ!
------------------------------------

በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ተቀርተው ተጠናቀው የተለቀቁ ዱሩሶችን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።

1, "አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/762

2, "ኡሱሉ'ሱንናህ | أصول السنة"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/755

3, "ሸርሑ ከሽፊ' ሹቡሀት | شرح كشف الشبهات"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/970

4, "ሸርሑ መሳኢሊል ጃሂሊያህ | شرح مسائل الجاهلية"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/994

5, "ሸርሑ ዐቂደቲ 'ጠሐዊያህ | شرح عقيدة الطحاوية"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/775

6, "ኡሱሉን'ፊ ተፋሲር | أصول في التفسير"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/912

7, "አር'ረሒቁል መኽቱም | الرحيق المختوم"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/548

8, "ሙልሐቱል' ኢዕራብ | ملحة اﻹعراب"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/150

9, "ከሽፉ'ኒቃብ | كشف النقاب"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/662

10, "አል'ፈዎኪሁል ጀንያህ | الفواكه الجنية"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/224


📍የሸይኹን የተጠናቀቁ ዱሩሶችን ለማግኝት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZain


📍قال الصحابي الجليل عبدالله بن مسعود رضي الله عنه :

لا يقلدن أحدكم دينه رجلا فإن آمن  ،آمن وإن كفر ، كفر وإن كنتم لا بد مقتدين فاقتدوا بالميت فإن الحي لا يؤمن عليه الفتنة

📒[ الطبراني في الكبير ٨٧٦٤ ]

ታላቁ ሶሃብይ አብደላህ ኢብኑ መስዑድ
እንዲህ ይላል:_ከእናንተ አንዳችሁ በሃይማኖቱ አንድንም አካል እንዳይከተል ምክንያቱም የሚከተለው ሰው ካመነ ተከታዩም ያምናል የሚከተለው ሰው ደግሞ ከካደ ተከታዩም ይክዳል ።መከተላችሁ ግደታ ከሆነ የሞተን አካል ተከተሉ ምክንያቱም በህይወት ያለ አካል(ሰው) ከፊትና አይወገድምና።

https://t.me/abuabdillahjemal


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የልባችን ድርቀት አንዱ መንስኤ ይሄውና!
~
በዚህ ዘመን ከገጠሙን ከባባድ ፈተናዎች ውስጥ አንዱ የልብ ድርቀት ነው። የልብ ድርቀት ከልብ ድካም የከፋ በሽታ ነው። በዚህ በሽታ በፅኑ ከመጠቃታችን የተነሳ ዒባዳችን ጣዕም አጥቷል። ሶላታችን ኹሹዕ የሌለው በድን እንቅስቃሴ ሆኗል። ዚክራችን ወዝ የለውም። ሲጀመር ዚክር እናደርጋለን? ልባችን በመድረቁ የተነሳ በወንጀል የማንደነግጥ ደንታ ቢሶች ሆነናል።
ለዚህ ሁኔታችን ብዙ ምክንያቶች አሉት። በማህበራዊ ሚዲያ የምንከታተላቸው ነገሮች ለዚህ የልባችን ጉዳት የራሳቸው ድርሻ አላቸው። ማንነታችንን በመግራት ላይ አስተዋፅዖ ካላቸው ትምህርቶች ይልቅ አስቂኝ ነገሮችን ማሳደድ ላይ ተጠምደናል። ለዱንያም ይሁን ለዲን ከሚጠቅሙ ቁም ነገር ትምህርቶች ይልቅ ሰዎችን ለማሳቅ የተዘጋጁ ቪዲዮዎች፣ ፅሑፎች የበለጠ ገበያ እንዳላቸው ለማንም የሚታይ ነው። እነዚህን ነገሮች መመልከት ሲበዛ ደግሞ ልባችን እየደነዘዘ፣ ከተቅዋ ያለን ርቀት እየጨመረ ይሄዳል። ይሄ አላህ የጠበቀው ሲቀር ሁላችንም የተለከፍንበት በሽታ ነው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ሳቅ አታብዙ። የሳቅ መብዛት ልብ ያደርቃል።" አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


(.. الإمساكَ عن عيوب النّاس والفِكر فيها؛ فإنّه في شُغلٍ بعيب نفسه فطُوبى لمن شغله عيبُه عن عيوب النّاس، وويلٌ لمن نَسِيَ عيبَه وتفرَّغ لعيوب النّاس. هذا من علامة الشَّقاوة، كما أنّ الأوَّل من أمارات السَّعادة)
مفتاح دار السعادة ج٢ص٤٨٨






‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :

لو خالف العبد جميع الخلق واتبـــــــع الرســـــــول ﷺ
ماسأله الله عن مخالفة أحد.

ኢብኑ ተይሚያህ እንድህ ይላል:_ አንድ የአላህ ባሪያ የአላህን ባሪያዎች አልቀበልም ብሎ ነብዩን ቢከተል አላህ አይጠይቀውም ሌሎችን አልቀበልም በማለቱ።

https://t.me/abuabdillahjemal




|❍ قَال الإِمـام ابن القَيم -رَحِمَهُ اللَّه-:

" فَأمراض القلوب أصعبُ من أمراض الأبدان لأن غَاية مرض البدن أن يفضِيَ بصَـاحبه إلى المَوت، وأما مرضُ القلب فيُفضي بصَاحبه إلى الشقاءِ الأبدي، ولا شِفاء لهَذا المرض إلَّا بالعلم "

••|[ مِفتاح دَار السَّعادة ]|••



11 last posts shown.

206

subscribers
Channel statistics