Shaikh Mohammed Zeyn Adem Asalfi(hafizahu Allah) Official channel


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter










🌴ሸርህ ኡሱሉ አስ‐ሱናህ ሊኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (ረሂመሁላህ)
🌳 በሸኽ አቡ ሁዘይፋ መሀመድ ዘይን አደም አሰለፊ (ሀፊዘሁላህ) የተሰጠ ሙሉ ደርስ ነው
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn




Shaikh Mohammed Zeyn Adem Asalfi(hafizahu Allah) Official channel:
ተቀርተው ከተጠናቀቁ የሸኹ ደርሶች ውስጥ
➡️ ሸርህ ሙቀዲመቱ ተፍሲር ሊሸኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ)
➡️ ሸርህ ኡሱል ሚን ዒልሚል ኡሱል ሊሸኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ) ይገኝበታል።
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn


🌎ጥቆማ ሸኽ (ሀፊዘሁላህ) ደርሱን እያካሄዱ ያሉበትን አድራሻ ለማተውቁ ጡላበል ዒልሞች
📜 ፉሪ በሚገኘው አቡበከር ሲዲቅ መስጂድ ውስጥ ሲሆን መስጂዱ ከፉሪ ባጃጅ ማዞሪ ወደ ጅማ በር ኖክ ከፍ ሲሉ ከበስተቀኝ በኩል ከኳስ ሜዳው ፊት ለፊት በሚገኘው ቅያስ ገባ ብለው ያገኙታል።


🎤አዲስ አበባና አካባቢው ያላችሁ ጡላበል ዒልሞች በአካል በመገኘት ከኝህ ሸኽ የእውቀት ማዕድ እንድትቋደሱ እንጋብዛችኃለን። የሸኽ አቡ ሁዘይፋ (ሀፊዘሁላህ) የቂርዓት ፕሮግራሞች እንደሚከተለው እንጠቅሳለን: =
📝ከሰኞ—ሐሙስ
🌑 ከፈጅር ሰላት በኃላ
#አሉዕሉዕ ወልመርጃን
#አልፊየቲ ኢብኒ ማሊክ
🌕 ቀን ከ4:20‐6:00 ሰዓት
#ሸርህ ዐቂደቱ ጠሃዊያ (ኢብኒል ዒዝ)
#ሰሂሁል ቡኻሪ
💡 ማታ ሰኞ እና ማክሰኞ
➡️ከመግሪብ እስከ ዒሻ
#ሸርህ ከሽፊ አሹብሃት (ሸኽ ፈዉዛን)
📝 ቅዳሜና እሁድ
🌴 ጠዋት ከ1:00‐2:30 ሰዓት
#ቱህፈቱል አህወዚ ቢሸርህ ጃሚዕ አት‐ቲርሚዚ
🌴 ከሰዓት ከዓሱር ሰላት በኃላ እስከ 11 ሰዓት ድረስ
#ሰሂሁ ሙስሊም


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች በመቀጠል ኢን ሻ አሏህ በተከበሩ ሸኻችን አቡ ሁዘይፋ መሀመድ ዘይን አደም ከዚህ በፊት ተቀርተው የተጠናቀቁ እንዲሁም በመቀራት ላይ ያሉ ኺታቦች ዝረዝር በዚህ መልኩ እናስቀምጣለን: -
🎧🍊ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች
#አጅሩሚያህ
#ሽርህ ሱና ሊኢማም አህመድ
#ኹላሰቱ ኑረል የቂን
#ሙስጠለሀል ሐዲስ ዑሰይሚን
#ኡሱሉ ሚን ኢልሚል ኡሱል ዑሰይሚን
#አር‐ረሂቅ አል መኽቱም
#ፈዋኪህ
#ቡሉጉል መራም
🎧🍏አሁን በፋሪ አቡበከር ሲዲቅ መስጂድ ውስጥ በሸኹ አየተሰጡ ያሉ ደርሶች ዝርዝር
#አሉዕሉዕ ወልመርጃን
#ሰሂሁል ቡኻሪ
#ሰሂሁ ሙስሊም
#ቱህፈቱል አህወዚ ቢሽርህ ጃሚዑ አት‐ቲርሚዚ
#ሸርህ ከሽፊ አሽ‐ሹብሃት ሊሸኽ ፈውዛን
#ሸርህ ዐቂደቱ ጠሃዊያ ሊኢብኒል ዒዝ
#አልፊየቲ ኢብኒ ማሊክ መዓ ሃሺየቱል ኹደሪይ ዓላ ሸርህ ኢብኑ ዐቂል

🎤🍇 ኢንሻአላህ ከላይ የጠቀስናቸውን ደርሶች በሙሉ በየጊዜው እንለቃለን።


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የተከበሩ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ መሀመድ ዘይን አደም አሰለፊ በፋሪ አቡበከር ሲዲቅ መስጂድ ውስጥ እየሰጡ ያሉትን ትምህርቶች እንለቃለን እርሶም ከኝህ ሰለፍይ ሽኽ ትምህርቶች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ጆይን በማድረግ ለዘመድ ለጓደኛዎ ይጋብዙ።
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

11 last posts shown.

195

subscribers
Channel statistics