የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ፕሮግራም - የሶስተኛው ዙር ቻናል


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified



Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


✨አፍሪካ አካዳሚ 3ኛውን ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም ትምህርት መመዝገብ ለፈለጋችሁ ባጠቃላይ ምዝገባ መጀመሩን ያበስራችኋል።

📲 የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

⭐አካዳሚውን ልዩ የሚያደርገው:
💵 በነፃ መሆኑና ለሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ወንዶችም ይሁን ሴቶች ምቹ መሆኑ፤
💻 በስልክ ወይም በላፕቶፕ ባሉበት ቦታና ርቀት ለመማር ምቹ መሆኑ፤
📚የትምህርት አሰጣጥ መንገዱ እጅግ ያማረና ገር መሆኑ፣ እንዲሁም በተመረጡ ዑለሞች የሚሰጥ መሆኑ፤
🗒️ለየሁሉም የትምህርት ክፍል በይሳምንቱና ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሚሰጡ ፈተናዎች መኖራቸው፤
🎊ላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ መሆኑና የምርቃት ፕሮግራም የሚዘጋጅ መሆኑ፤

📖በአካዳሚው የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች:
1 - ሲራ
2 - ዓቂዳ
3 - ፊቅህ
4 - ተርቢያ
5 - ተፍሲር
6 - ሐዲሥ

⏱️የትምህርት ቆይታው አንድ አመት ሲሆን በሁለት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ ነው።

📋ትምህርቶቹ ለተማሪዎች የሚቀርቡት በነዚህ መልኩ ነው:
- በፒዲኤፍ (pdf)
- በቪዲዮ
- በድምፅ

⏰ አላህ ካለ የሶስተኛ ዙር የዲፕሎም ትምህርቱ በ10/11/2024 ይጀምራል።

(የመመዝገቢያውን ሊንክ በመጀመሪያው የኮሜንት መስጫ ሳጥንና ባዮ ላይ ያገኙታል።)

✨እድሉ አያምልጥዎ! በዙሪያዎም ላሉ ሁሉ ያጋሩ።


✨ የአፍሪካ አካዳሚ አምባሳር የሆናችሁ ውድ ተማሪዎቻችን የአላህ ሰላምና እዝነት ከናንተ ጋር ይሁን።

📲 ከዚህ በታች ስለ ሶስተኛው ዙር የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎማ ፕሮግራም የምዝገባ ማስታወቂያዎችን እናደርሳችኋለን ።

በፌስቡክ ፣ በቴሌግራም ፣ በኢንስታግራም እና በዋትስአፕ ገፃቻችሁ እንዲሁም ለምታውቁት ሁሉ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ማስታወቂያውን ሼር በማድረግና ለሌሎች መመዝገብ ምክንያት ይሁኑ፣አጅርንም ይሸምቱ


ውድ ተማሪዎቻችን የአላህ እዝነትና ሰላም ለእናንተ ይሁን

ዛሬ ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ  2 ሰአት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ የአፍሪካ አካዳሚ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል፣
በፕሮግራሙ ላይ አካዳሚውን እና ትምህርቱን በተመለከተ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልሶችና ማብራሪያዎች የሚሰጡ ይሆናል።እንዲሁም ታላላቅ እንግዶችን የምንጋብዝ ይሆናል።
እርሶ ከቤተስብዎና ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በመሆን ፕሮግራሙን እንድትከታትሉና ሀሳብና አስተያየት እንድትሰጡን እንጋብዛለን።


አፍሪካ አካዳሚ




👂


አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ከላይ ማስታወቂያው ላይ በተገለፀው መሰረት ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ እዚሁ ቻነል ላይ የሚለቀቅ ይሆናል።

እስከዚያው ግን ሌሎችም የእድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ የዚህን ቴሌግራም ቻነል ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ


https://t.me/africaacademy_diplom3

15.6k 0 459 72 355

🎉✨አስሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ

ውድ የሶስተኛ ዙር የአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎም ተመዝጋቢ ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ።

⭕️ይህ ሁሉም ተማሪ ሊያነባቸውው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ናቸው:

⏰ አላህ ካለ የሶስተኛ ዙር የዲፕሎም ትምህርቱ በ10/11/2024 ይጀምራል።

💻ትምህርቱ በቴሌግራም ቻናላችን፣በዩቲዩብና በአካዳሚው ፕላትፎርም የሚሰጥ ሲሆን ለጊዜው ፕላትፎርሙ አንዳንድ ማሻሻያዎች እያደረግን እንቆያለን።

ዌብ ሳይታችን ለመመዝገብ ክፍት የሚሆነውም በ5/11/2024 ነው።

💵 ትምህርቱም የዲፕሎም መርሃ ግብር ሲሆን በነፃ ነው።

📘 የዲፕሎም ትምህርቱ የሚወስደው የጊዜ ቆይታ 1 አመት ሲሆን ሁለት ሴሚስተሮች አሉት። ተማሪውም በየሴሚስተሩ ስድስት ትምህርቶችን የሚማር ይሆናል። የመጀመሪያው ሴሚስተር ሲጠናቀቅም ወደ ሁለተኛው ሴሚስተር ይዘዋወራል። በየትምህርቱ ማጠናቀቂያ ላይና ትምህርት አጋማሽ ላይ ፈተናዎች ይኖራሉ።

🎙📗ትምህርቶቹ የሚሰጡትም በሚነበብ፣ በድምፅ እና በቪዲዮም ጭምር ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ @Ethio_africaacademy

13.9k 0 332 65 197
7 last posts shown.