❃ተውሂድናሡና አንድ ያደርገናል ሽርክ& ቢደዓ ይለያያናል።🌸


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ከፍ ብሎ ይታይ የተውሂድ ባንድራ🇸🇦
እሱ ስለሆነ ጀነት የሚመራ
ሀቅን ከባጢሉ ለይቶ እሚያብራራ
መንገድ ለጠፋቸው በግልፅ  እሚያበራ
ለሱ እሰዋለሁ ማንንም  ሳልፈራ
ምርጥ ሰለፍዮች ሱናን ተከታዮች
❃ጌታችን አግራልን ያንን ምርጥ መንገድ ኑ እንጓዝ ቀጥያላውን መንገድ በነብዩ ሱና ባማራው በተውሂድ !አተውሂድ እስከ ለሂድ!
❃ التوحيد حقّ اللّه على العبيد ❃

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


أمسينا وأمسى الملك لله ، والحمدلله ، لا إله إلا الله وحده لا شريك له ، له الملك وله الحمد وهو على كل شئ قدير ، رب أسألك   خير ما في هذه الليلة وخير مابعدها ، وأعوذ بك من شر ما في هذه الليلة وشر ما بعدها ، رب أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر ، رب أعوذ بك من عذاب في النار وعذاب في القبر  📩


النذر عبادة يجوز صرفها لغير الله تعالى
Poll
  •   صح
  •   خطا
59 votes


أغلى شيء عندنا هو عـقـيـدتنا
فـعـلـيـنـا أن: نـحــافــظ علـيهـا
بتعلمها وتعليمها، والدعوة إليها
والمحافظة عليها لا سعـادة لنـا
ولا فلاح لنا إلا بذلك.

صالح الفوزان - حفظه الله -
@andnetbtewhidbesunabichanew


Forward from: الحَيَاءُ زِينَةُ المَرْأَةِ وَجَمَالُهَا
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ በመላው ዓለም የምትገኙ የሱና ቤተሰቦች እንደምን ናቹ ? እንግዲህ ይህ ቻናል የተከፈተበት ዐላማ የረሱልን
ሱንና እና የሰለፊዮችን መንሀጅ ለኡማው ተዳራሽ ለማድረግ ነው አሏህ የኸይር በር ከፋቾች ያድርገን እና እናንተም በተቻላቹ መጠን በመልካም ንያ ሼር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።

https://t.me/abualanesredinkedir


አሁን 🛑 Live 🔊 ቀጥታ ስርጭት

🔊 — Broadcasting live on: 📢

ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ወደናንተ የሚደርሰው የደርስ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!!!


📢🔊 አሁን በውዱ ኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ  (ሃፊዘሁሏህ)  ይጀመራል!!



       ሮ
              ግ
                   ራ
                       ሙ

      ➴ ተ         ተ⬇          ተ↙

                  ➴ጀ⬇↙

        መ↙     መ⬇      ➴መ

 ረ↙              ረ↙             ➴ረ



ሁላችሁም ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ስርጭት ተከታተሉ ባረኸላሁ ፊኩም

⬇👇👇👇➴



https://t.me/EUSaCochannel?livestream

ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!  𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/EUSaCochannel
https://t.me/EUSaCochannel/22
https://t.me/EUSaCochannel/22
https://t.me/EUSaCochannel/22

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️

https://t.me/EUSaCochannel

https://t.me/EUSaCoGroup

#Share    #ሼር   #EUSaCo #ኢዩሰኮ


Forward from: lbnu keyradinn
اللهم بك أمسينا وبك أصبحنا ، وبك نحيا، وبك نموت وإليك المصير.


Forward from: Abu abdurahman
ደህና ጥፊ

ሸይኽ ሙቅቢል ዘንዳኒን እንዲህ አድርገው ነበር ያከሙት!

https://t.me/abuabdurahmen


🇸🇦العلم نور والجهل الظلم🇸🇦 فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلَّا الضَّلَالُ ۖ فَأَنَّىٰ تُصْرَفُونَ   በየትኛው የቁርዐን አያውስጥ ነው ምረጡ⁉️
Poll
  •   በሱረቱ ዩሱፍ (32
  •   በሱረቱዩኑስ(32
  •   በሱረቱ ኢምራን32
  •   መልስ ዬለም
  •   ወላሁ አዕለም!
96 votes


🌹🌹

👉🏼ምርጥ ምክር


ልጅ እአሳዳጊውን ይምስላ


ተማሪ አስተማሪውን ይመስላል

ምን ለማለት እንደፈለኩ ግልፅ ይመስለኛል ልጅም መልካም ቤተሰብ ካሳደገው ከራሱ እና ከቤተሰብም አልፎ ለኡማው ይጠቅማል

እንድሁም ደግሞ እውቀትን ስንወስድ መነሀጁ ጥርት ያለ ሲሆን ሁሌም ከስሜቱ እና ከሰዎች ንግግር ይልቅ የአላህን ትእዛዝ የሚያስቀድም ከሆነ የወሰድነው ኢልም በሁለቱም ሀገር ስኬታማ ያደርገናል

ነገር ግን አሳዳጊ እና አስተማሪ የተስተካከለ ካልሆነ ከራስ አልፎ ሀገር አጥፊም ይኮናል ስለዚ እኛ እዉቀትን ከማን መዉሰድ እንዳለብን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን ዛሬ እኛ የሄድንበትን መንገድ ነው የሚመጣው ትውልድ የሚሄድበት
🌹መንገዴም መነጁ ሰለፍያ የቀደምቶች ፋና
🌹ተዉቤ እጓዛለሁ በተዉሂድ በሱና

https://t.me/andn
etbtewhidbesunabichanew href='' rel='nofollow'>






ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል ያልሆነው ዬተ ነው!?
Poll
  •   መውሊድ ቢደዓ ሀሰናነው የሚሉት ሱፍዮች ናቻው
  •   መውሊድ ቢደዓ ነው አይቻልም ሚሉት ሰለፊዮች አይደሉም
  •   መውሊድ ሚያለያይ አይደለም የፍለገ ያክብር የፈለገ አያክብር ሚሉት ኢኽዋኖች ናቻው
  •   ወላሁ አዕለም
198 votes


✅ #አዲስ_ሙሐደራ 
#محاضرة_جديدة

⬅️ بعنوان:-➘➘➘
↩️ „اتباع الحق واجتناب موانعه.‟


️ ርዕስ፦ ➴➴➴
↪️ «ሀቅን መከተል እና ሀቅን ከመከተል የሚከለክሉ ነገሮችን መተው!»

🌴🌴🌴 ክፍል አንድ ✅

🎙 أستاذ أ
بو حسان محمد بن بركا  السلطي السلفي المشهور بكرماني حفظه الله تعالى

🎙በመካሪያችን ኡስታዝ አቡ ሀ
ሳን ሙሐመድ በረካ (ኪርማኒይ) አላህ ይጠብቃቸው!

🗒 ዕለተ-ሀሙስ ሚያዚያ 17 ቀ
ን 2016 E.C በሸዋሮቢት ሰለፍዮች የፉርቃን መስጂድ ግሩፕ የተደረገሐደራ

➴➘➴➘
ht
tps://t.me/ShewaRobit_Furq href='an_Mesjid' rel='nofollow'>an_Mesjid


Forward from: ❃ተውሂድናሡና አንድ ያደርገናል ሽርክ& ቢደዓ ይለያያናል።🌸
-
أذكار الصَّباحِ وَ المَساء أَشَدُّ مِنْ سورِ يأجوجَ وَمأجوجَ في التَّحصينِ لِمَنْ قالها بِحضورِ قَلب.                                     فَلْنَحْرِص عليها .

ابن عُثيمين -رَحِمَهُ اللّٰه-
https://t.me/andnetbtewhidbesunabichanew


Forward from: أبو إبراھیم
==== ሰለፍይ በውኖትነ እለሸክነሰ =====

ሀቂ ይትዋለካን ሀውጄም የውን ጌሰ፣
ሙመይዓ ጠላኒ ብዮንም ኡሰ፣
ሀቂ ተዋለኮትከ መቼም እለቀርሰ፣
======================
በሰለፍቻይ ኡንገ ቁርዓን ዋ ሀዲሰ፣
መርቾ አሼናን ዮክተናይ ነቀርሰ፣
ላጥፎት ተጃዶትነ መቼም አይቀርንሰ፣
*******************************
አያም ተይሜጥርነ ሀርጴ የውን ከምሰ፣
በጋር በዘገርም ህንኩም በመድረሰ፣
አጪቦት እላድግነ የዎክተናይ ቀውሰ፣
$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$
ኡግደ ጋር አትግቦት ጥሮን ፖልሰ፣
በኛ አልትጀመራን ቀዲመም ያለንሰ፣
የሀቀይ ሰብቻቾ ንኮት ዎቀሰ፣
ሁሉምካን የቻለይ ዎላሂ ሱነንሰ፣
%%%%%%%%%%%%%%%%%%
መዳክለ የባለከ እክዋን ሌነይ ሬሰ፣
ሙመይዓም ጃንጎ ዩሁነይ ተዋሰ፣
የለተሞ መንጋ በሎት ጀመረሰ፣
ብኢም እለቃን ግልም ጃግ አለሰ፣
ሙሸድዳ ይላን ሀቀ ዬንዜይ ኑጉሰ፣
&&&&&&&&&&&&&&&&&&&&
በቦዝ ለቀብ ጥሮት ሰበው ልውደሙሰ፣
ለአህለል ብደአ ወደል መልከትንሰ፣
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
አሸይክ ለተምዬ የደእዋይ አንበሰ፣
ሀደም አይፈሮነይ ዮቀሼን ዎቀሰ፣
የሙመይዓን ልከ ልከንከሰ፣
ያበየንቡይ ግን ነደደ ቆቀሰ፣
ቀልበካን ገፈራ ተይችሊም ቴሰሰ፣
ሙሸድደ ትብል በሰኤትከ ደነሰ፣
:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
ሙመይዐ ያብቄት አለህ ተኛተሰ፣
መአሳድቂነ ባለ ኤወዳንሰ፣
የለተሞ መንጋ ባላም ብያትጌሰ፣
ሰለፍይ በውኖትነ እለሸክነሰ፡፡

@@አቡ እብራሂም ከሳንኩራ@@




https://t.me/AbuIbrahimasankuriaselfi




أوصي نفسي وإياكم أن نسأل الله دائماً الثبات على الإيمان وأن تخافوا ؛ لأن تحت أرجلكم مزالق، فإذا لم يثبتكم الله ـ عز وجل ـ وقعتم في الهلاك، واسمعوا قول الله ـ سبحانه وتعالى ـ لرسوله صلى الله عليه وسلم أثبت الخلق وأقواهم إيماناً: {ولولا أن ثبتناك لقد كدت تركن إليهم شيئًا قليلاً }، أي: تميل ميلاً قليلاً، ولو فعلت ذلك {لأذقناك ضعف الحياة وضعف الممات ثم لا تجد لك علينا نصيرًا} ؛ فإذا كان هذا للرسول صلى الله عليه وسلم فما بالنا نحن؛ ضعفاء الإيمان، واليقين، وتعترينا الشبهات، والشهوات؛ فنحن على خطر عظيم. فعلينا أن نسأل الله تعالى الثبات على الحق، وألا يزيغ قلوبنا. وهذا هو دعاء أولي الألباب: (ربنا لا تزغ قلوبنا بعد إذ هديتنا وهب لنا من لدنك رحمةً إنك أنت الوهاب ) .

ابن عثيمين | الشرح الممتع
https://t.me/andnetbtewhidbesunabichanew




Forward from: الحَيَاءُ زِينَةُ المَرْأَةِ وَجَمَالُهَا
📢የምስራች📢

🎤🕌ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም🕌🎤


በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጦራ የሰለፍዮች የመስጂዲቦታ ግዢ ገቢ ማሠባሠቢ ጉርፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት
በ(online)ተዘጋጂቶ ይጠብቃችኋል ።



        🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን 🎤


   ↪️ ኡስታዝ መሀመድ አልወልቂጢይ(አቡ ዘከርያ  (ሐፊዘሁሏህ)
               
     ርዕስ
በእወነት ሰዎች እና በጥመት ሰዎች መሀል እንዴት እንለ
ይ⤵️
كيف نميز أهل الحق من أهل الباطل


💺ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራሉ💺


📞ፕሮግራሙ የፊታችን ጁመዓ በቀን 18/8/2016 /3:30  ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሂዳ አጓጊ የሰለፎች ደዕዋ እንዳይልፍቹ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል


♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ለሌሎችም ሼር ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ


⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️



https://t.me/TorraAhlulsunh

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇
••⇣⇣.            ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
ያቻናል አባላቶች በየቻናሉ ሼ
ሼር በማድረግ ተባባሩ
فالدال على الخير كفاعله.


Forward from: lbnu keyradinn
👈🏽    (( بعض احكام صلاة الجمعه ))

▪️جاء في فتاوى اللجنة الدائمة(8/242)

لا يجوز تشميت العاطس ولا رد السلام والإمام يخطب على الصحيح من أقوال العلماء لأن كلاًّ منهما كلام وهو ممنوع والإمام يخطب لعموم الحديث .

▪️وجاء فيها أيضاً (8/243) :

لا يجوز لمن دخل والإمام يخطب يوم الجمعة إذا كان يسمع الخطبة أن يبدأ بالسلام من في المسجد ، وليس لمن في المسجد أن يرد عليه والإمام يخطب .

▪️وجاء فيها أيضاً (8/244) :

لا يجوز الكلام أثناء أداء الخطيب لخطبة الجمعة إلا لمن يكلم الخطيب لأمر عارض .

▪️وقال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

السلام حال خطبة الجمعة حرام فلا يجوز للإنسان إذا دخل والإمام يخطب الجمعة أن يسلم ورده حرام أيضاً .

📚 فتاوى ابن عثيمين : (100/16)
---------------------------------
https://t.me/AbumegfirehAselefey

20 last posts shown.

260

subscribers
Channel statistics