Bahiru Teka


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة)

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


⏫⏫⏫⏫⏫⏫⏫
ረውደቱል አንዋር ኪታብ ደርስ ክ/5




⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ደርስ ክ/5




አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሱና ወንድምና እህቶች
የተውሂድ ጮራ ሲፈነጥቅ የሽርክ ፅልመት የገባበት ይጠፋል
የሱና ነፋስ ሲነፍስ ቢዳዓ የዶጋመድ ይሆናል
ትልቅ ክፍል የሞላ ጨለማ አንድ ክብሪት ድራሹን እንደሚያጠፋው ለማን ይነገረው
ከኛ የሚጠበቀው በሽርክና በቢዳዓ ጨለማ ላይ የተውሂድና የሱና ሻማ መለኮስ ነው
https://telegram.me/bahruteka


🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼
አል ወጂዝ ኪታብ ደርስ ክ/5




⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
አል ዋሲጢያ ኪታብ ደርስ ክ/4




Bahiru Teka:
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ወንድሞችና እህቶች በአሁኑ ጊዜ ከኢኽዋኖች ጋር የሚደረገው ትግል
➡️ በሀቅና በባጢል መካከል በቢዳዓና በሱና መካከል በሽርክና በተውሂድ መካከል የሚደረግ ትግል ከመሆኑ አንፃር ከምንም ጊዜ በላይ ርብርብ የሚያስፈልገው ስለሆነ ሁሉም የሱና ዱዓቶች የእነዚህን ማንነት ለህብረተ ሰቡ ግልፅ በማድረግ ራቁታቸውን ማቆም ያስፈልጋ ይህ ሳይሆን ቀርቶ ከእነዚህ የሚያስጠነቁቅትን መተቸት አላስፈላጊ ስም መለጠፍ ሂክማ አይደለም ወይም አህሉ ሱናዎች አቅም የላቸውም ወይም ድንበር ታልፎባቸዋል ወይም ስም መጥራት አያስፈልግም እና የመሳሰሉ ምክንያቶችን መደርደር በሱና ላይ ቢዳዓን እንደ መርዳት ይቆጠራል ➡️ከሰለፎች መለያዎች አንዱና ዋነኛው ቤትኛውም ዘመን ማንም የሚያመጣውን ቢዳዓ ከፊት ለፊት ሆና ውድቅ ማድረግ የቢዳዓውን ባለቤት ለሙስሊሞች ማንነቱን ስሙን ጠቅሰው መስጠንቀቅና ሱናን ከቢዳዓ አደጋ መታደግ ነበር

https://telegram.me/bahruteka


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች የሻዕባን ግማሹ ወይም ሸዕባን 15ኛ ቀን ቀኑንም ሆነ ማታውን በፆምም ይሁን በለይል ሶላት መነጠል አዳዲስ በዲን ላይ ከመጡ ነገሮች ነው የሚቆጠረው እንዲሁም ሌሊቱን የተለየ ምግብ ሰርቶ ማክበር አይፈቀድም በየሠስጂዱ በዚህ ዙሪያ የሚነገሩ ሀዲሶች መሰረት የሌላቸው ናቸው ተጠንቀቁ አላህ በሱና ላይ ቀጥ የምንል ያድርገን


🔼🔼🔼🔼🔼🔼
የአብሬት ሸኾችን ማምለክ ወይስ መውደድ ጉራጊኛ ሙሀደራ




⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
እነዚህ ናቸው ኢኽዋኖች ሙሀደራ ክ/4




ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል " ከኡመቴ ውስጥ በሀቅ ላይ የበላይ የሆኑ ስብስቦች ከመኖር አይወገዱም እርዳታው በፈለጉ ጊዜ ወደኃላ ያለባቸውም ይሁን የተቃረናቸው የማጎዳቸው ሲሆኑ"
ሸኹል ኢስላም በዚህ ሀዲስ ማብራሪያው ላይ ሰውየው ይመልከት
ከተረዱት ስብስቦች ጋር ነው የሚሆነው ወይስ ወደኃላ ከሚሉት ወይስ ከሚቃረኑት ከዚህ በኃላ አራተኛ የለም! ይላል


‏حديث: لا تزال طائفة من أمتي على الحق ظاهرين، لا يضرهم من خذلهم، ولا من خالفهم.

قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله -: فلينظر الرجل أيكون من الطائفة المنصورة، أم من الخاذلة، أم من المخالفة؟، فما بقي قسم رابع!.

مجموع الفتاوى ( 28/ 229 ).


🔼🔼🔼🔼🔼🔼
ረውደቱል አንዋር ኪታብ ደርስ ክ/4




قال ابن تيمية رحمه الله :
السعادة هي أن يكون العلم المطلوب هو العلم بالله وما يقرب إليه

20 last posts shown.

1 155

subscribers
Channel statistics