Forward from: 🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
✍
አስደማሚ የሆነ ማስተንተን‼️
ዑለማዎች ያስቀመጡት እጅግ ማራኪ የሆነ ጥናት ነው።
የአላህ መልእክተኛﷺ ሰኞ ቀን ስለ ሚፆሙት ፆም ሲጠየቁ፦
«ይህ ቀን የተወለድኩበት ቀን ነው: ለዛ ነው የምፆመው።» ብለው መለሱ
ይህንን ሐዲሳቸው ልብ ብለን ስናስተነትነው በውስጡ ነብዩﷺ
ከመውሊድ እንዳስጠነቀቁ የሚያሳይ ትርጉም እናገኝበታለን።
👆ይህም👇
የተወለዱበትን ቀን «እፆምበታለሁ» ሲሉ ተከታዮቻቸውም እንዲፆሙ እንጂ መውሊድ ብለው ማክበር እንደ ሌለባቸው እያመላከቱ ነው።
«የተወለድኩበት ቀን ስለሆነ ነው የምፆመው»
ሲሉ መፆም የፈለገ ሰው ሊፆም እንጂ ዒድ (በዓል) አድርጎ መያዝ አይበቃለትም።
👆 ምክንያቱም👇
👇
👉የዒድ ቀን መፆም ሐራም ነው።።
ስለዚህ፦
ረሱልﷺ የተወለዱበት ቀን
💫ወይ ፆም ነው
💫ወይም ዒድ ነው
👉ዒድና ፆም በ1 ቀን ሊገናኙ አይችሉም።
ነብዩ ሙሐመድﷺ እንደ ሆነ በፆም አሳልፈውታል። አንተስ
✅ተከትለኻቸው ትፆማለህ
ወይስ
🔥አምፀኻቸው ዒድ ታደርገዋለኽ❓
https://t.me/hamdquante
አስደማሚ የሆነ ማስተንተን‼️
ዑለማዎች ያስቀመጡት እጅግ ማራኪ የሆነ ጥናት ነው።
የአላህ መልእክተኛﷺ ሰኞ ቀን ስለ ሚፆሙት ፆም ሲጠየቁ፦
«ይህ ቀን የተወለድኩበት ቀን ነው: ለዛ ነው የምፆመው።» ብለው መለሱ
ይህንን ሐዲሳቸው ልብ ብለን ስናስተነትነው በውስጡ ነብዩﷺ
ከመውሊድ እንዳስጠነቀቁ የሚያሳይ ትርጉም እናገኝበታለን።
👆ይህም👇
የተወለዱበትን ቀን «እፆምበታለሁ» ሲሉ ተከታዮቻቸውም እንዲፆሙ እንጂ መውሊድ ብለው ማክበር እንደ ሌለባቸው እያመላከቱ ነው።
«የተወለድኩበት ቀን ስለሆነ ነው የምፆመው»
ሲሉ መፆም የፈለገ ሰው ሊፆም እንጂ ዒድ (በዓል) አድርጎ መያዝ አይበቃለትም።
👆 ምክንያቱም👇
👇
👉የዒድ ቀን መፆም ሐራም ነው።።
ስለዚህ፦
ረሱልﷺ የተወለዱበት ቀን
💫ወይ ፆም ነው
💫ወይም ዒድ ነው
👉ዒድና ፆም በ1 ቀን ሊገናኙ አይችሉም።
ነብዩ ሙሐመድﷺ እንደ ሆነ በፆም አሳልፈውታል። አንተስ
✅ተከትለኻቸው ትፆማለህ
ወይስ
🔥አምፀኻቸው ዒድ ታደርገዋለኽ❓
https://t.me/hamdquante