ኢትዮ ቀልዶች™


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


A channel dedicated for jokes ☺️
Don't laugh loudly 🤫 😂
We are አዝግ and We know it!! 🤗
Join the Fam now!!!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ቆሻሻ አውጡ እያሉ ሲጨው
ማዘር ወደኔ ትዞርና

#እራስህን ችለ ውጣ☹️😂


መብራት ሀይል ስራ ልትቀጠር ሄደህ
የሚጠይቁህ ጥያቄ
:
:
:
አሳይቶ መንሳት ላይ እንዴት ነህ
😏😏😂


የጄሶ እንጀራ፣ የአህያ ስጋ፣ በርበሬ በቀይ አፈር፣ ቅቤ በኖራና በሙዝ.. የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያልበላው ነገር አለ



ከአለም ዋንጫ በስተቀር !!🤣🤣🤣🤣
       ══••✧♡✧••══
   


-ጠዋት ትነሳና ሚስትህን ተሰናብተህ ወደስራ ምትሄድ አስመስለህ የጎረቤትህ ሚስት ጋ ጎራ ብለህ ፍቅር ትሰራለህ...
-ባጋጣሚ ጎረቤትህ (ባል) ተመልሶ ይመጣና በር ያንኳኳል...
-አንተም መደበቅያህን አልጋ ስር ታደርጋለህ...
-ባልየውም እንደገባ ሚስቲቱን አስቤዛ እንድትገዛ አጣድፎ ይልካታል
-ትንሽ ቆይቶ የገዛ ሚስትህን ይጠራና ፍቅር ይሰራሉ (አንተ አልጋ ስር ነህ።)
-የሰውየው ሚስት አንተ አልጋ ስር መቅረትህ አላስችል ብሏት አንድ ዘዴ ለመፈለግ ከመንገድ ትመለሳለች... በር ታንኳኳለች ይኼኔ ሚስትህ ለመደበቅ አልጋ ስር ትገባለች።
   This is called reunion 😜😂🤣


ዱባ ወጥ አዘህ እየበላህ አስተናጋጁ መጥቶ ሂሳብ ሲልህ

Bruh ቢኖረኝ ዱባ እበላለሁ 🥹🥹🤣🤣


ሚስቴን ሰርፕራይዝ ላደርጋት ብዬ በጓደኛዬ ስልክ #ራት_ስሪ መጣሁ ብዬ Text ሳደርግላት እሺ የኔ ፍቅር ብላ መለሰችልኝ

አይ የፍቅር ረቂቅነት በእጅ ፅሁፌ ራሱ ታውቀኛለች 🥹🥹😂😂😂😂😂🤣🤣


ሰውዬው ሁሌ ጠጣቶ እያመሸ ከመግባቱ የተነሳ አንድ ቀን ወደቤት በጊዜ ሲገባ ልጁ

     "እማዬ እንግዳ መጣ"
😂😂


#ኢትዮጵያ_ውስጥ_ተዘርፈህ በ ወሩ ፖሊሶችን ከምን ደረሳችሁ ብለህ ስትጠይቃቸው....
!
!
!
ተጠርጣሪው ሰው መሆኑን ደርሰንበታል...🙈🙈


የLaw ተማሪዎችን 4 ከ Square root እንዴት ይወጣል ስትላቸው...?

                   
#በዋስ😂

አረ like አይቆጥርም እኮ 👍


የኔ ቆንጆ ሁሉንም ነገር ካንቺ ጋር #መጋራት እፈልጋለው እላታለው... በጣም ደስ ይለኛል

መጀመሪያ ከባንክ አካውንትህ እንጀምር አላለችኝም   ወይ ጉድ 🤦‍♂️🙆‍♂️😁😁


44 ቁጥር ጫማ👞 የሚያደርጉ ሰዎች
.
.
አደረጉ ነው የሚባለው ተሳፈሩ


አያቴ ከመሞቱ በፊት ለመጨረሻ ጊዜ የነገረኝን ነገር መቼም አልረሳውም 😔


"መሰላሉን በደንብ ያዝ አንተ ደደብ" ነበር ያለኝ 🥹


ከሁለት አመታት በኋላ ሳያት ደነገጥኩኝ ግን ደስ ነው ያለኝ...
.
መፅሐፍ ውስጥ ያስቀመጥኳትን 100 ብሬን😉😂

😂😆🤣


ብላክ ቦርድ አጥፍተህ ዳስተር
ለማራገፍ ወጥተህ
.
.
.
ዞር ዞር ብለህ ስትመጣ ያለው
ደስታ ትዝ የሚለው ካለ 😂😂👋


የድሮ የት/ት ቤት ጓደኛዬ መንገድ ላይ በቆሎ እየጠበሰ አይቼው ወደሱ ስሄድ ተደበቀብኝ።

አላወቀም እንጂ እኔም ከሰል እየሸጥኩ ስለሆነ ከእኔ እንዲገዛ ልነግረው ነበር
🙇‍♂


እድሜዬ እየሄደ እንደሆነ ያወቅኩት 😭🥲
.
.
.
መንገድ
ላይ ኳስ በሚጫወቱ ልጆች
መሃል ሳልፍ መጫወት አቁመው
"ቆይ አንዴ ሰው ይለፍ" ሲሉ ነው😭🥹


እሷ: ከቤ ግን እንደዚ ደሀ መሆንህን ባቅ ኖሮ አላገባክም ነበር!😤

ከቤ: ህይወቴ አንቺ ነሽ! አንቺ ብቻ ነሽ ያለሽኝ ስልሽ ምን መስሎሽ ነበር ታዲያ?😏😎


😁😂🤣


ከንግድ ባንክ ሰራተኞች ይልቅ ከንግድ ባንክ ነው ብለው ሊያጭበረብሩ የሚደውሉት ሰዎች ትሁት ናቸው 😭
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧


አንድ ቻይናዊ አንዲት ኢትዮጲያዊን አግብቶ አንድ ልጅ ወለደ ልጁም ብዙ ሳይቆይ በሁለተኛው ወሩ ሞተ የቀብር ስነስረዓቱ ላይ እናትየው ድሮም አውቅ ነበር !ድሮም አውቅ ነበር !እያለች ስትጮህ አንድ ዘመዷ ወደ ጥግ ወስዶ ምንድን ነው የምታውቂው ብሎ ሲላት "ድሮም የቻይና እቃ አይበረክትም" አለች። 😂😂😂

20 last posts shown.