Ethio-grade9-12students


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ይህ የኢትዮ grade9-12 students channel ነው። በ ።በዘህ ቻይናል የተለያዩ ትምህረታዊ ኖቶች,በpdf የሀገረ ውስጥና ከሀገረ ወጭ የተለያዩ የልብወለድ መፀሐፍቶች,worksheet,ትምህርታዊ ቭድዪች እዘህ ቻይናል ላይ ያገኛሉ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


  ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ

2018
2019
2020
2021
2022

ማሳሰቢያ

የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነ እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ

👇👇👇 inbox us

@kose17








Haramaya university


Forward from: Hawassa University
ማስታወቂያ
*********
ጥቅምት 25/2017 ዓም

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች   የምዝገባ  ጊዜ ኀዳር 09-10/2017 ዓ.ም መሆኑን ይገልጻል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
• የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
• የማህበራዊ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
• የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
• የስፖርት ትጥቅ

ማሳሰቢያ:-

ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
     
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

                    ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
                    ሁሌም ለልህቀት!
           
በዚህ ይከታተሉን:-
*************
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice


Forward from: Tikvah-University
የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ምደባችሁን ለማየት

በድረ ገጽ፦
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም፦
https://t.me/moestudentbot

ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

@tikvahuniuversity


።🤑በዚ ሰአት ከpaws የተሻለ ኤርድሮፕ የለም እኔ በግሌ ከኖትኮይንም ከዶግስም የተሻለ ይሆናል ብዬ የማስበው paws ብቻ ነውhttps://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=RM5Ksuc7






Forward from: Tikvah-University
#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@tikvahuniversity




Forward from: TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለጽ አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፤ " በ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ ይገለጸል " ብሏል።

ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጥሪ አቅርቧል።

@tikvahethiopia



14 last posts shown.