Fb.net


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


@yenemusic
Yeh channel lay asteyayt kalachu @yenemusic yanagrun Tnx

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: TIK TOK አዲስ
ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ
ለሚወዱት ወዳጆ ይንገሩ

ሙሉ ስም :-
ስልክ ቁጥር :-
የመኖሪያ አድራሻ :-
እና ያሎትን የሞያ ክህሎት ወይም የተመረቁበትን የትምህርት ዘርፍ ገልፀው በቴሌግራም አካውንታችን @siraapp1 ይላኩልን ለርሶ የሚሆኖትን ስራ ያለምንም ክፍያ እናገኝሎታለን

* አሁኑኑ ይመዝገቡ *
ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ! ትክክለኛ እጩ ለትክክለኛ ስራ
www.siraet.com
Mobile app
for android https://play.google.com/store/apps/details?id=com.siraapp
for ios https://apps.apple.com/us/app/sira/id1447733800?ls=1
Telegram channel @SiraApp3


Forward from: Isaac nova 👑 ︶︿︶
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ያሳዝናል! እባካችሁ ኮሮና የሚበረታው በእድሜ የገፉት ላይ ብቻ ነው ብላችሁ እንዳትዘናጉ! .......😔😔😔😔

@zedolukaku2
@man_united_ethio_fans


Forward from: Mesay mobile and laptop
ጤና ሚኒስትርደህንነት ዉሀ ልማት 😂😂😂😂😜 በጣም ስለተመቸኝ ጋበዝኩቹ👍👍👍👍


Forward from: ethio fun
‌‌‎ ‌‌‎ ‌‌‎ ‌‌‎
👉👉 ምን ማሰራት ይፈልጋሉ?
1,app
2,sticker በራስዎም ሆነ በሚወዱት ሰው ፎቶ
3,logo
4,bot
5,cartoon pcs
6,Tg hack learning
7,button bot
8,create pdf file
9,useful app link
10,Tg በቡት እንዴት ሀክ እንደሚደረግ እናሳያለን
11,ማርክ ዳዉን አሰራር
12,promotion አሰራር
13,#mb to #kb
@kirakings
እውነተኛ ፈላጊ ብቻ
የሚመችዎትን መርጠዉ
👇👇👇👇👇
👉 @kirakings
☝️☝️☝️☝️☝️
ላይ ያናግሩን እንሰራልዎታለን


Forward from: እንደ ሙዴ
ከፋዘር ጋር ተቀምጠን ደጋግሞ እያስነጠሰ ይማርህ ሳልለው ዝም ብዬ ስቀመጥ......

ጌታዬ ማረኝ ከዱዳ ከብት ጋር ነኝ😂😂


Forward from: ሀበሻን Meme


Forward from: ሀበሻን Meme


Forward from: ሀበሻን Meme


Forward from: ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት 🌿🌿🌿
#እንዴት በዚህች ምድር ሁሉም ነገር ያልፋልና ስታገኝም ከልክ በላይ አትደሰት፤ስታጣም አብዝተህ አትከፋ።"
👉 ሶቅራጠስ


Forward from: ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት 🌿🌿🌿
#ከፋዘር ጋር መንገድ ላይ ከፊት ከፊቱ ስሄድ🚶‍♂

ምንድነው እንደ ዳሽን ባንክ🏦 አንድ እርምጃ ቀደም ቀደም ምትለው😂🤣






Forward from: ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ÅMĖѧ༒✮ًٍٜ͜͡§ 9
#አብዴ ከክፍሉ ተማሪዎች ዝም ብሎ ጥያቄ መጠየቅ ይወዳል፡፡

#አብዲ እጁን አዉጥቶ፡- «ቲቸር ቲቸር !» እያለ ሲጮሁ

#ቲቸር፡- «አቤት»

#አብዲ፡- «why ማለት ምን ማለት ነው?»

#ቲቸር ፡- «ለምን»

#አብዲ ፡- «ያው ለማወቅ ነዋ፣ why ማለት ምን ማለት ነው?»

#ቲቸር ፡- «ለምን አልኩህ እኮ»

#አብዲ ፡- «ቲቸር ለማወቅ አልኮት እኮ ምን ማለት ነው?»

#ቲቸር ፡- «አንተ አይገባህም እንዴ "ለምን" አልኩህ እኮ»

#አብዲ ፡- «እንዴ ቲቸር ካላወቁ አላውቅም አይሉም እንዴ? ስድቡን ምን አመጣው?»


Forward from: ዘ-ሐበሻ Fun
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ቤቲ LTV ውበት ሲለካ ባንቺ ነው ለካ😍 ያንስብሻል መባል ቆንጆ ....😂😂
😂😂😂
➡️Share & Invite ur Friends⬅️
👇👇👇👇👇👇👇
@ze_hebesha_fun👈
@ze_hebesha_fun👈 Comment. @ibnu_oumer


Forward from: Habeshan Funs
#ITALY😢


Forward from: Habeshan Funs
#ወላጅ_አምጣ_ተብዬ_ፋዘርን_ይዤ_ሄጄ

#አስተማሪው :-Alreadyልጁበጣም አስቸግሮናል Already ምንም እየተማረ አይደለም Already ከዚ በኃላ ካስቸገረ Already ይባረራል። ሲል ፋዘር ምን ቢለው ጥሩ ነው
#Already_ማነው?😳

| @For_Funny🔘🔘🔘✔️


Forward from: Habeshan Funs
#በህይወትህ 3 ነገር አትርሳ……

#ቁርስ #ምሳ #እራት😂😂

| @For_Funny🔘🔘🔘✔️


Forward from: Habeshan Funs
"ማሬ ማሬ ታክሲ ዉስጥ እየገባዉ ነዉ። ከተረፍኩ እደዉልልሻለሁ" አላለም

የታክሲዉን መጠቅጠቅ አይቶ እኮ ነዉ
😂😁😂😁😂
#COVID19

| @For_Funny🔘🔘🔘✔️


Forward from: Habeshan Funs
ጫልቱ :- የኔ ፍቅር ጣልያንኛ ትችላለህ እንዴ? ሁልጊዜ የነርሱን ኳስ ጨዋታ ተመስጠህ ትከታተላለህ

ጫላ:- አዎ ጣልያንኛ እችላለሁ

ጫልቱ:- እስቲ በጣልያንኛ የሆነ የሆነ ነገር በለኝ?

ጫላ:- ናይማር ቶቲ አንቾሎቲ ፓውሎ ማልዲኒ ዲ ናታሊ ኮንቴ


ጫልቱ:- wow! ምን ማለት ነው?

ጫላ:- ግራ ጎኔ ነሽ ያለ አንቺ መኖር አልችልም የኔፍቅር" ነው ያልኩት

ጫልቱ:- ወይኔ ጉዴ! ደስ ሲል! በጣም ነው የምወድህ የኔ ጌታ

ጫላ:- ማሪዮ ባላቶሊ

ጫልቱ:- ምን ማለት ነው?
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ጫላ:-እኔም እወድሻለሁ ማለት ነው፡፡
🚥

እስቲ በሳቅ ፍርፍር የበላ እጁን ያንሳ👍
🚦😂😂


Forward from: Habeshan Funs
👉 ዝነኛው የግሪኩ ፈላስፋ እና ኮሜዲያን CHRYSIPPUS ከዚ አለም በሞት የተለየው ራሱ በአንድ ወቅት በቀለደው ቀለድ ከመጠን በላይ በመሳቁ ነበር !
| @For_Funny🔘🔘🔘✔️
| @For_Funny🔘🔘🔘✔️

20 last posts shown.

51

subscribers
Channel statistics