አንድ መልዕክት 🤌🤌
ዛሬ ስለ ዳዕዋ ነው !ኢንሻአላህ
በጥያቄ ልጀምራቹ
❓❓ምን ያህል እስልምናቹን ለካፊሮች ዳዕዋ ታረጋላቹ?እንደው ለጓደኛቹ ሊሆን ይችላል ለሌላም በቅርባቹ ላለ ሰው ልክ ሻይ እንደምትጋብዟቸው የኢስላምን ብርሀን ትጋብዟቸዋላቹን?
እንዴት እንደምንጠራቸው እዩማሽ!
firstly አኒየቱ ሷሊሀህ (ጥሩ የሆነን ኒያ)
በመጀመርያ ስለ እስልምና ያላቸውን አመለካከት መቀየር b/c ባንዴ ጓደኛክን "ስለም"እንደማትለው! ስለ እስልምና ያለው አመለካከት ጥሩ ካኖነ አይቀበልክማ ። so አወለን አመለካከታቸውን ማስተካተል አንዴትነው ካላቹ ጥቂት ነጥቦችን .....ኢንሻአላህ ...
አብዛኛው ከጥሩ ስነምግባር ጋ የተያያዘ ቢሆንም....
=> ዳዕዋ ሲባል በመልካም ስነምግባርም ዳዕዋ እናደርጋለን ለምሳሌ ራሳችን ጥሩ ስነምግባር ተላብሰን ለነሱም ሆነ ለማንኛውም ሰው በጥሩ የሆነ አኽላቅ ሙዐመላ እንዲኖረን ማድረግ ።
=>በአለባበሳችን ሁለቱንም ፆታ ያካትታል ነገር ግን now focus ማደርገው ሴቶች ላይ...ሴቶችዬ በኢስላማዊ አለባበስሽ ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ ስትለብሺ ያኔ በቃ ነሌሎቹም ሰበብ ትሆኛለች በአላህ ፍቃድ። በቅርቡ እና ድሮ ለት ሙስሊም ካልሆኑ ሰዎች የተሰጠ አስተያየት ...ከድሮው ልጀምርማሽ school class ውስጥ ነው እና ካጠገቧ ሚቀመጡ መስሊም ያልሆኑ ሰዎች አሉ እና ሂጃቧን ይወዱላታል ሀይማኖቷን ያከርቡላታል።ሂጃብ መልበስ እንዳንቺ ነው ብለውም አሞካሽተዋታልም። በቅርቡ ደግሞ አንዲትን ኒቃቢስት አይተው በቃ አለባበስ እንዲ ነው ይላሉ ኡንዙርነ ሙስሊም ካልሆኑ ሰዎች ነው አስተያየቱ።
=> መንገድ ላይ ስታገኟቸው እቃ ይዘው ከሆነ አግዟቸው የትራንስፖርት ቦታዎች ላይ በቃ በማህበራዊ ኑኖአቹ ላይ ጥሩ የሆነ ስነምግባር አሳዩዋቸው። ኒያችን ዳዕዋ አይደል!?
ብዙ ያልተጠቀሱ አሀም የሆኑ ነጥቦች ቢኖሩም በጥንጡም ነካክቼዋለው ብዬ አስባለው።
የዚህን ጊዜ ነው ለእስልምና ጥሩ አመለካከት ስታሲዛቸው በአላህ ፍቃድ ለእስልምና ቅርብ የሚሆኑት።
አላህ ለሰዎች የመልካም ስራ ሰበብ የምንሆን ያድርገን እኛንም ኢስቲቃማውን ይስጠን ...
مساء الخير
✍✍بسمك نحيا 👑
join us share እያረጋቹ ።
@tedeburr
t.me/tedeburr_Gp
ባረከላሁ ፊኩም
t.me/gudayachin_new