✳️🔵🔵 ዛሬ ኢንተርኔት ሲጠቀሙ ካርድ መቆጠቢያ አጠቃቀም ምክሮች ይዘን መተናል፡
@hageretechs
🔥👉የዳታ አጠቃቀምዎን ይገድቡ፡
👉 Data usage limit፡ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት ሪስትሪክት ዳታን ይክፈቱት በተጨማሪም ዳታ ሮሚንግን አጥፍተው የማትጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች አስወግዱ።
🔥👉አዉቶማቲክ አፕዴትን ይዝጉ፡
👉 አንዳንድ አፕሊኬሽኖች ወይም ቀፎዎች ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሲከፈትላቸዉ ወዲያዉ ራሳቸዉን አፕዴት ማድረግ ይጀምራሉ፡፡ ስለዚህ Setting ዉስጥ በመግባት Automatic Updater Turn Off ያድጉ በተጨማሪም Wi-Fi እየተጠቀማችሁ ከሆነ የሞባይል ዳታችሁን ኦፍ አድርጉት።
@hageretechs
🔥👉Background Data ማጥፋት፡
👉 አንዳንድ አፕሊኬሽኖች ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሲከፈትላቸዉ ወዲያዉ ስለራሳቸዉ መረጃ የሚሰጡ ኮኔክሽንኖችን ይልካሉ፡፡ ስለዚህ እነዚህን አፕሊኬሽኖች (የሚመጡ ኖቲፊኬሽኖችን ጫን ብሎ በመያዝ Turn off ያድርጉት፡፡
🔥👉ያልተላኩ ኢሜሎችን ማጥፋት፡
👉 ለመላክ የተዘጋጁ (ድራፍት) የኢሜይል መረጃዎቻችሁን ወይ ላኩ ወይ አስወግዱ፡፡ ያለበለዚያ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በተከፈተ ቁጥር እንቅስቃሴ ስሚያደርጉ ሳንቲም ይጨርሳሉ፡፡
🔥👉Online Streaming አለማድረግ፡
👉 ኢንተርኔት ኮኔክሽን ላይ ሆናችሁ ሙዚቃ ፣ ቪዲዮችን ጌሞችን ኦንላየን የምትከታተሉ ከሆነ ወይም ከፍተኛ ሳንቲም ይጨርሳሉ፡፡
🔥👉የGPS እና መሰል አገልግሎቶችን መዝጋት፡
👉 ያላችሁበትን አካባቢ መረጃ ፣ የአየር ንብረት እና ሌሎች ሁኔታዎችን ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሲከፈትላቸዉ ወዲያዉ መረጃ መስጠት ይጀምራሉ፡፡ ስለዚህ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት Turn Off ያድርጉት።
🔥👉የኢሜይል ሴቲንግ ማስተካከል፡
አዳዲስ የሚመጡ ኤሜሎችን በየስንት ደቂቃ ኢንተርቫል እንደሚያሳውቃችሁ አስተካክሉለት። ሲንክሮናይዝ የሚደረግበት የጊዜ ምጣኔ ማለት ነዉ፡፡ ኤሜይል ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት Synchronizing Schedule interval በየስንት ደቂቃ ኢንተርቫል እንደሚያሳውቃችሁ አስተካክሉለት።
🔥👉Hotspots and tethering መጠንቀቅ፡
👉 እናንተ ለራሳችሁ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ከፍታችሁ በምትጠቀሙ ሰአት ከአቅራቢችሁ ያለሰዉ በእናንተ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሊጠቀም ይችላል፡፡ ወይም በኬብል ከላፕቶፕ ጋር ተገናኝቶ ከሆነ ላፕቶፑ ራሱን Update ማድረግ ይጀምራል ስለዚህ ሴቲንግ ዉስጥ በመግባት Turn Off ያርጉት።
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️