Forward from: Hagere techs
የተወለድንበት ወር ስለኛ ምን ይላል?
🔮🔮ጥር🔮🔮
በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች መንፈሰ ጠንካራ፣ የማይበገር
አመለካከት ያላቸው እና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው
እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው።
በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ
አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል።
እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን
የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን
የተላበሱ ናቸው።
የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው
የሚነገረው።
🔮🔮የካቲት🔮🔮
የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ
በውይይት የሚያምኑ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው
ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው
ተብሏል።
የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች፣ በአዳዲስ እና ልዩ የስራ ዘርፎች
መሰማራት የሚወዱ፣ ጉብኝት የሚያዘወትሩ፣ ታማኝ እና ሀቀኛ
መሆናቸውም ይነገራል።
🔮🔮መጋቢት🔮🔮
በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች አዲስ ሀሳብ ለማፍለቅ
የተፈጠሩ፣ አይን አፋር እና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው
የሚያመለክተው።
የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው
ሲሆን፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል።
እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ፣ ቅን እና መልካም አሳቢ
ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢር እና ግላዊ ነገር ለመደበቅ
የሚሞክሩም ናቸው።
በራሳቸው አለም የሚኖሩ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉ እና ብዙ
ጊዜ ጫጫታ እና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ
ናቸውም ተብሏል።
🔮🔮ሚያዚያ🔮🔮@hageretechs
ትዕዛዝን በአግባቡ የማይቀበሉ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ
የሚመለከቱ እና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው
ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ
ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ጋዜጣ ድረ ገፅ
ዘገባ።
በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረት እና ፍቅር
ይሻሉ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ፤ አንዳንድ ጊዜም
ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ።
በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ
እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል።
🔮🔮ግንቦት🔮🔮@hageretechs
ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ)፣ የዛሬ እና ነገ ፍላጎታቸው
የተለያየ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸው እና ጠንካራ የማህበራዊ
ህይወት ያላቸው ናቸው።
በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ
ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች
ጋርም ማውራት ይወዳሉ።
በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ
አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል።
🔮🔮ሰኔ🔮🔮@hageretechs
በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም
የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነት እና
ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው።
በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየር እና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት
አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል።
አርቆ የመመልከት እና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ
ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል።
🔮🔮ሀምሌ🔮🔮
@hageretechs
በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ
ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው።
ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን
ያላቸው እና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን
በውስጣቸው ተንኮል እና ሚስጢር የሚይዙ፤ ህመማቸውን
ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው።
በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ፣ በሀይል የተሞሉ እና ጨዋታ
አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም።
🔮🔮በነሃሴ 🔮ወር የተወለዱ ሰዎችም፦
- ጥልቅ ሀሳብ እና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች ስኬታማ ናቸው።
- ህይወት በደረጃ እና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው
ያስባሉ።
- ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም።
- ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው።
- ልበ ሙሉ እና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ
ናቸው።
🔮🔮በመስከረም🔮 የተወለዱ ሰዎች፦
- ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ።
- ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው።
- ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ።
- አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱ እና ሰዎችን
ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው።
🔮🔮ጥቅምት🔮🔮
- ክርክር አይመቻቸውም፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም
ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ።
- ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን፥
ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ።
- ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው።
- ማራኪ እና ወሬ የሚያበዙ ናቸው።
🔵🔵ህዳር⭕️⭕️ @hageretechs
- በጣም ሚስጢራዊ ናቸው፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል።
- አይፈሩም፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው
የመግባት ልማድ አላቸው።
- በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር
ያስወግዳሉ።
- ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም።
🔵🔵ታህሳስ🔵🔵 @hageretechs
- በስራ መወጠር ይፈልጋሉ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት
መቀመጥ አይወዱም።
- በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው።
- ታታሪ እና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው።
- በሀይል የተሞሉ እና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም
የተመሰከረላቸው ናቸው።
@hageretechs
🔮🔮ጥር🔮🔮
በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች መንፈሰ ጠንካራ፣ የማይበገር
አመለካከት ያላቸው እና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው
እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው።
በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ
አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል።
እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን
የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን
የተላበሱ ናቸው።
የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው
የሚነገረው።
🔮🔮የካቲት🔮🔮
የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ
በውይይት የሚያምኑ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው
ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው
ተብሏል።
የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች፣ በአዳዲስ እና ልዩ የስራ ዘርፎች
መሰማራት የሚወዱ፣ ጉብኝት የሚያዘወትሩ፣ ታማኝ እና ሀቀኛ
መሆናቸውም ይነገራል።
🔮🔮መጋቢት🔮🔮
በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች አዲስ ሀሳብ ለማፍለቅ
የተፈጠሩ፣ አይን አፋር እና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው
የሚያመለክተው።
የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው
ሲሆን፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል።
እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ፣ ቅን እና መልካም አሳቢ
ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢር እና ግላዊ ነገር ለመደበቅ
የሚሞክሩም ናቸው።
በራሳቸው አለም የሚኖሩ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉ እና ብዙ
ጊዜ ጫጫታ እና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ
ናቸውም ተብሏል።
🔮🔮ሚያዚያ🔮🔮@hageretechs
ትዕዛዝን በአግባቡ የማይቀበሉ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ
የሚመለከቱ እና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው
ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ
ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ጋዜጣ ድረ ገፅ
ዘገባ።
በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረት እና ፍቅር
ይሻሉ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ፤ አንዳንድ ጊዜም
ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ።
በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ
እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል።
🔮🔮ግንቦት🔮🔮@hageretechs
ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ)፣ የዛሬ እና ነገ ፍላጎታቸው
የተለያየ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸው እና ጠንካራ የማህበራዊ
ህይወት ያላቸው ናቸው።
በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ
ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች
ጋርም ማውራት ይወዳሉ።
በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ
አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል።
🔮🔮ሰኔ🔮🔮@hageretechs
በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም
የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነት እና
ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው።
በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየር እና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት
አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል።
አርቆ የመመልከት እና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ
ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል።
🔮🔮ሀምሌ🔮🔮
@hageretechs
በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ
ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው።
ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን
ያላቸው እና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን
በውስጣቸው ተንኮል እና ሚስጢር የሚይዙ፤ ህመማቸውን
ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው።
በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ፣ በሀይል የተሞሉ እና ጨዋታ
አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም።
🔮🔮በነሃሴ 🔮ወር የተወለዱ ሰዎችም፦
- ጥልቅ ሀሳብ እና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች ስኬታማ ናቸው።
- ህይወት በደረጃ እና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው
ያስባሉ።
- ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም።
- ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው።
- ልበ ሙሉ እና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ
ናቸው።
🔮🔮በመስከረም🔮 የተወለዱ ሰዎች፦
- ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ።
- ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው።
- ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ።
- አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱ እና ሰዎችን
ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው።
🔮🔮ጥቅምት🔮🔮
- ክርክር አይመቻቸውም፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም
ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ።
- ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን፥
ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ።
- ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው።
- ማራኪ እና ወሬ የሚያበዙ ናቸው።
🔵🔵ህዳር⭕️⭕️ @hageretechs
- በጣም ሚስጢራዊ ናቸው፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል።
- አይፈሩም፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው
የመግባት ልማድ አላቸው።
- በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር
ያስወግዳሉ።
- ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም።
🔵🔵ታህሳስ🔵🔵 @hageretechs
- በስራ መወጠር ይፈልጋሉ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት
መቀመጥ አይወዱም።
- በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው።
- ታታሪ እና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው።
- በሀይል የተሞሉ እና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም
የተመሰከረላቸው ናቸው።
@hageretechs