ሰበር ዜናሶማሌ ላንድ ጦርነት ከፈተች!ዛሬ በ 11/04/2017ዓም
የሶማሌ ላንድ ወታደሮች አዋሌ በተባለ ቦታ በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት አውጀዋል።
በውጊያው በርካቶች ሲሞቱ በቁጥር ከፍተኛ የሆኑ ንፁሀን ቁስለኛ ሆነዋል። ምክንያቱ ደግሞ የአብይ አህመድ ከሶማሊያ ጋር መፈራረም ነው ሲሉ ኗሪዎች ይገልፃሉ።
አሁንም ውጊያው በሶማሌ ልዩ ሀይል እና በሶማሌ ላንድ ወታደሮች መካከል እንደቀጠለ ነው።
@Hulumedia