====ኢኽቲላጥና የዑለማኦች ፈትዋ ከነ ድምፃቸው ====
👉 ሀቅን ባትናገር ሀቅ በሚናገሩ ሰለፊይ ዱዓቶች ላይ አፍህን አትክፈት
⭕️ ብዙ ግዜ ሴትና ወንድ ተደባልቆ የሚማሩበት የሆነውን የኢኽቲላጥ ትምህርት ሀራም ነው በሚባሉ ሰአት ምን አይነት ሰዎች ደግሞ መጡ ደግሞ ትምህርት ሀራም የሚሉ እያሉ ሰለፍዮችን ለሚያጠለሹ ሁሉ እውነት ሳታውቁ ቀርታችሁ ነውን ?
👌 እውነት ቁርአንና ሀዲስ ላይ ያሉትን ማስረጃዎችን አላያችሁ ሁናችሁ ነውን ?
👌 እውነት ኡለሞች በዚህ መስአላ ላይ የተናገሩት ፈታዋና ኪታብ ሳይደርሳችሁ ቀርቶ ነውን ???
فإن كنت لا تدري فتلك مصيبة ......وإن كنت تدري فالمصيبة أعظم
👌 ሴትና ወንድ ተቀላቅሎ የሚማሩበት ትምህርት ቤት ሀራም ነው ውስጡ ላይ ብዙ ሙሀረማትና ኩፍር አዘል የሆኑ ትምህርቶች አለበት ከዚህ ነገር ራቁ ብሎ ማስተማር ሀዳድይነት ነው ሀጃዊራነት ነውን ????
ለምንስ ነው ይህን ያህል ሰለፍዮች ላይ መዋሸት አስፈለገ ???
👌 ለምንስ ነው ይህን ያህል እንዲህ ሰለፍዮችን ማሳጣትና ስም ማጠልሸት ?
👌 እንደው ሀቅን መናገር ባትችሉ እንኳን ለምን ዝም አትሉም ???
⭕️ አንተስ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ገብተህ የምትማረው ምነው ይህን ያክል ለስሜትህ ስላልተመቸህ ብቻ ሀራም ነው የሚሉትን ሰለፍዮች ሀዳድዮች ናቸው እያልክ ለምን ታነውራለህ?
ለምን እውነቱን ተናገረህ ከመሸበት አታድርም?
አዎ ሀራም ነው ሰለፍዮች የሚሉት ነገር ሀቅ ነው ግን እኔ ስሜቴን ተከትየ እንጅ ብለህ እውነትህን አትናገረም ?
እንዲህ ስሜትህ ባስቸገርህ ቁጥር ሌላ ወንጀል ለምን ትጨምራለህ በአላህ ላይ ያለ እውቀት ለምን ትናገራለህ ?
👉 ግን እኮ ዶሩራ ነው ግን እኮ እኮ ካልተማርን ወደ ኋላ እንቀራለን ግን እኮ….......... የተለያዩ ምክኒያቶችን እየደረደርክ ለምን ከሀቅ ትርቃለህ ???
👌 ለማንኛውም አልደረሰህ ከሆነ ይሄውልህ የታላላቅ ኡለማዎችን ፈትዋ ይሄውልህ !
====================================
ከዚህ በኋላ ግን ሰለፍዮችን ስታናውር እንዳልሰማህ ሰለፍዮችን ካነወርክ እወቅ እያነወርክ ያለሀው እኒህን ታላላቅ ኡለማኦች ነው።
1⃣ ታላቁ የሳዑዲ ሙፍቲ ዐሊም ዐብዱልዐዚዝ እብኑ ባዝ ረሂማሁሏህ
1)
https://t.me/ikhtilatt/312)
https://t.me/ikhtilatt/32ﻛﺜﻴﺮ ﻣﻦ ﺇﺧﻮﺍﺗﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺪﺭﺳﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﺠﺎﻣﻌﺎﺕ، ﻭﺑﻌﺾ ﺍﻟﺠﺎﻣﻌﺎﺕ ﻣﺨﺘﻠﻄﺔ، ﺗﺠﺪ ﺍﻟﺸﺒﺎﺏ ﺍﻟﺸﻴﻮﻋﻲ - ﻛﻤﺎ ﺗﺼﻔﻬﻢ ﺳﻤﺎﺣﺔ ﺍﻟﺸﻴﺦ - ﻭﺍﻟﻨﺼﺮﺍﻧﻲ ﻭﺍﻟﺬﻱ ﻳﻨﺘﻤﻲ ﻟﻸﺣﺰﺍﺏ ﻏﻴﺮ ﺍﻹﺳﻼﻣﻴﺔ - ﺃﻳﻀًﺎ ﻫﺬﺍ ﻫﻮ ﻗﻮﻟﻬﺎ - ﻓﻬﻞ ﻳﺤﻖ ﻟﻠﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﺴﻠﻔﻴﺔ، ﺃﻱ : ﺍﻟﺘﻲ ﺗﻨﺘﻬﺞ ﻣﻨﻬﺞ ﺍﻟﺴﻠﻒ ﻫﻞ ﻳﺤﻖ ﻟﻬﺎ ﺍﻟﺪﺭﺍﺳﺔ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻤﺠﺎﻝ، ﻭﻫﻞ ﺩﺭﺍﺳﺘﻬﻦ ﺿﺮﻭﺭﺓ ﻟﻠﻘﺎﻧﻮﻥ ﻭﺍﻷﺣﻴﺎﺀ ﻭﺍﻟﺮﻳﺎﺿﻴﺎﺕ، ﻫﻞ ﻫﺬﺍ ﺿﺮﻭﺭﺓ ﺗﺒﻴﺢ ﻟﻠﻤﺮﺃﺓ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﺔ ﺍﻟﺪﺭﺍﺳﺔ ﻣﻊ ﺍﻟﺸﺒﺎﺏ ﺳﺎﻟﻔﻲ ﺍﻟﺬﻛﺮ، ﻣﻊ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﺪﺍﺭﺳﺎﺕ ﻳﻘﻠﻦ ﺇﻧﻬﻦ ﺳﻠﻔﻴﺎﺕ ﻭﻳﺪﺭﺳﻦ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺠﻮ ﺍﻟﻤﺨﺘﻠﻂ، ﻭﺃﻳﻀًﺎ ﺑﺤﺠﺔ ﺍﻟﻀﺮﻭﺭﺓ، ﻓﻬﻞ ﻳﺒﻴﺢ ﻟﻬﻦ ﺍﻟﺸﺮﻉ ﺫﻟﻚ، ﻣﻊ ﺃﻧﻬﻦ ﻻ ﻳﻠﺘﺰﻣﻦ ﺃﻳﻀًﺎ ﺑﻠﺒﺲ ﺍﻟﻨﻘﺎﺏ ﺫﻟﻚ ﺑﺄﻧﻪ ﻟﻴﺲ ﺑﻀﺮﻭﺭﺓ ﻛﻤﺎ ﻳﻘﻠﻦ، ﻭﺗﺮﺟﻮ ﺍﻟﺘﻮﺿﻴﺢ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻘﻀﺎﻳﺎ ﺟﺰﺍﻛﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺧﻴﺮﺍ؟
2⃣ ታላቁ ፈቂህ ዐሊም ሙሀመድ ብን ሷሊህ አልዑሰይሚን
1)
https://t.me/ikhtilatt/35ከአባታዊ ምክር ጋር ሸይኽ በ ኑ ኡሰይሚን 👆
እርዚቅ በአላህ እጅ ነው
3⃣ ታላቁ የሻሙ መሀዲስ ሙሀመድ ናስሩዲን አል አልባኒ
هل_يجوز_العمل_أو_الدراسة_في_الجامعات_التي_فيها_اختلاط
ما يحتاج إلى تفصيل ياأخي
ይደመጥ
1)
https://t.me/ikhtilatt/33 حكم_الدراسة_في_الجامعة_المختلطة_في_البلد_الذي_فيه_إلا_جامعات_مختلطة_فقط_للشيخ_الألباني_رحمه_الله
2)
https://t.me/ikhtilatt/344⃣ ታላቁ የየመኑ ሙሀዲስና ሙጀዲዱ ደዕዋ ሰለፍያ ፊል የመን ሸይኽ ሙቅቢል ብኑ ሀዲ አልዋዲዒይ
حكم_إختلاط_البنات_مع_البنين_في_الدراسة_؟___الشيخ_مقبل_بن_هادي_الوادعي_رحمه_الله
1)
https://t.me/ikhtilatt/36 حكم دراسة الإختلاط
للشيخ مقبل الوادعي رحمه الله
2)
https://t.me/ikhtilatt/385⃣ ታላቁ አሊም ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጥብቃቸውና
ما_حكم_اختلاط_النساء_مع_الرجال_في_أماكن_العمل_وغيرها_مثل_الطبيبات_والأطباء_والجامعات_وغيرها؟
1)
https://t.me/ikhtilatt/39الشيخ_صالح_الفوزان(حكم_الدراسة_في_الجامعة_المختلطة_بالنسبة_للرجال_والنساء)
2)
https://t.me/ikhtilatt/40ما_حكم_العمل_مع_وجود اختلاط للضرورة لمعالي_الشيخ_صالح_الفوزان
የዚህችን አስተማሪ ሴት ሁክም ስማልኝማ ባለቤቴ የሚሰራው ለቤት ወጭ አይበቃንም እና ብሰራ ሁክሙ እንዴት ነው? ??
3)
https://t.me/ikhtilatt/41نزع الحجاب للدراسة
الشيخ صالح الفوزان
الدراسة ماهو ضرورة
ይደመጥ
4)
https://t.me/ikhtilatt/426⃣ ታላቁ አሊም ሙሀዲስ ሸይኽ አብዱልሙህሲን አልዐባድ
حكم_العمل والدراسة في الجامعات والادارات المختلطة ؟
1)
https://t.me/ikhtilatt/43ሌላም ያልተጠቀሱ የሆኑ ብዙ ዑለማኦች አሉ
አረበኛው ከከበደህ ይህንን በአቡ ኒብራስ እና በወንድማችን አብራር የተደረገ ምርጥ በያን አዳምጥ
https://t.me/ikhtilatt/46 https://t.me/ikhtilatt/46 جمعه أخوكم أبو عاصم محمد بن عمر الحبشي