መረጃ
የቶክዮ ኦሎምፒክ ሰዓቱ በግልፅ አናቀውም እያላችሁ ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን ይሄ መረጃ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘን ልናጋራችሁ ተገደናል።በመሆኑም ሁሉም ውድድሮች በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የመዝናኛ ቻናል መከታተል ትችላላችሁ።
ድል ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት
@mekereze