الطائفة المنصورة


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


( ﻭﻣﺎ ﺧﻠﻘﺖ ﺍﻟﺠﻦ ﻭﺍﻹﻧﺲ ﺇﻻ ﻟﻴﻌﺒﺪﻭﻥ )
《ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡》 አል ዘሪያት

አስተያየትዎን በዚህ ያድርሱን
@kidimiya_letewhid

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ከሰለፎች አንዱን እንዲህ አሉት!!

አንድ ዳቦ አንድ ዲናር ገባ አሉት እኔ ይህ አያሳስበኘም አንዱ የገብስ ፍሬ አንድ ዲናር ቢገባ እንኳን አያሳስበኘም!!!
አላህ እንዳዘዘኘ አመልከዋለሁ እሱ ደግሞ ቃል እንደገባልኝ ይረዝቀኛል አለ ፡፡
በአላህ ላይ ጠንካራ ተወኩል አላቸው ቀደምቶች(ሰለፎች) አላህ ይዘንላቸው

t.me/meqsud_ibn_muhammed


Forward from: قناة الخير
ኢቺ ናት ሰኡዲ ማለት
ሁለት ሚሊዮን ሱሪያዉያን ተቀብላ ሶስት ሚሊዮን የመናዉያን አራት መቶ ሺ ፊሊስጠማዉያን አንድ መልዮን ሮሂንጋዉያን ኢንደ ጢገኛ ሳይሆን ኢንደ ሳኡዲ ህዝብ ኢንዲኖሩ አድርጋለች በዮርዳኖስ እና በሌሎች ሀገሮች ያሉትን የሙስሊም ሀገር ስደተኞች መተዳደሪያቸው የሰኡዲ እርዳታና እንክብካቤ ነው

ማህሙድ አብዱልሀኪም አቡ አብዲላህ

//////////////////////////////
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


የዟሂሩ /የባጢ ።
83 ዙል ጀላሊ ወልኢክራም ፦ የልቅና/የልግስ ባለቤት ።
84 አል- ራዚቁ ፦ መጋቢ ።
85 አል - ወኪሉ ፦ ተወካይ ።
86 አል- ረቂቡ ፦ ተጠባባቂ ።
87 አል - ሙህሲነ ፦ ደግ ሰሪ ።
88 አል - ሀሲቡ ፦ ተሳሳቢ /ተቆጣጣሪ ።
89 አል - ሻፊ ፦ አዳኝ /ፈዋሽ ።
90 አል - ረፊቁ ፦ አዛኝ ።
91 አል - ሙዕጢ ፦ ሰጪ ።
92 አል - ሙቂቱ ፦ ቻይ ።
93 አል - ሠይዱ ፦ የበላይ ።
94 አል - ጦይቡ ፦ ጥሩ ።
95 አል - ሐከሙ ፦ ዳኛ ።
96 . አል - አክረሙ ፦ ሸፋኝ /ጠጋኝ ።
97 አል - በሩ ፦ ደግ ሠሪ ።
98 አል - ገፋሩ ፦ መሐሪ
99 አል- ሰቡሩ :- ታጋሹ
አላህ ሰምቶ ከሚጠቃሙት የርገን አሚን ያረብ
ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!!!

https://t.me/melkam_kedemtochin_inketel


የአላህ ስሞች እና ትርጉማቸው!!!!!
1 አላህ ፦ አምላክ ።
2 እራህማን ፦ በጣም አዛኝ ።
3 እረሒም ፦ በጣም ሩህ ሩህ ።
4 አል- ወሃቡ ፦ ሰጪ ።
5 አል- ጀዋዱ ፦ ቸር ።
6 አል- ሱቡሁ ፦ ንጹህ ።
7 አል -ዋሪሱ ፦ ወራሽ ቀሪ ።
8 አል- ረቡ ፦ ጌታ ።
9 አል- አእላ ፦ ከሁሉ በላይ ።
10 አል- ኢላሁ ፦ አምላክ ።
11 አል- መሊክ ፦ ንጉስ ።
12 አል- ቁዱስ ፦ ከጉድለት ሁሉ የጠራ ።
13 አሰላሙ ፦ የሰላም ባለቤት ።
14 አል- ሙእሚኑ ፦ ፀጥታን ደህንነትን ሠጪ ።
15 አል -ሙሀይሚኑ ፦ ባሮቹን ጠባቂ ።
16 አል- አዚዙ ፦ አሸናፊ ።
17 አል - ጀባሩ ፦ ሃያል ጠጋኝ ።
18 አል - ሙተ ከቢሩ ፦ ኩሩ ።
19 አል- ኻሊቁ ፦ ፈጣሪ ።
20 አል - ቃዲሩ ፦ ታጋሽ ።
21 አል - ሙሰዊሩ ፦ ላሻው ነገር ያሻውን ቅርስ ሰጭ ።
22 አል - አወሉ ፦ ፊት ያለ ።
23 አል- አኺሩ ፦ ኅላ ቀር ።
24 አል ዟሂሩ ፦ ግልፅ ።
25 አል- ባጢኑ ፦ ስውር ።
26 አል - ሰሚዑ ፦ ሰሚ ።
27 አል - በሲሩ ፦ ተመልካች ።
28 አል - መውላ ፦ ወዳጅ/ረዳት ።
29 አል - ነስሩ ፦ ረዳት ።
30 አል - ዐፍው ፦ ይቅር ባይ ።
31 አል- ቀዲሩ ፦ ቻይ ።
32 አል- ለጢፍ ፦ ሩሀረሩሀር ።
33 አል - ኸቢር ፦ ውስጥ አዋቂ ።
34 አል- ዊትሩ ፦ ብቸኛ ።
35 አል- ጀሚሉ ፦ መልካም ።
36 አል - ሀዩ ፦ አክባሪ/ትሁት ።
37 አል - ሲትር ፦ ሸፋኝ ።
38 አል - ከቢር ፦ ትልቅ ።
39 አል- ሙተአል ፦ የላቀ ።
40 አል - ዋሂድ ፦ ብቸኛው ።
41 አል - ቀሃሩ ፦ አሸናፊ ።
42 አል - ሃቁ ፦ እውነት ።
43 አል- አል ሙቢኑ ፦ ሁሉንግልጽ አድራጊ ።
44 አል - ቀዊዩ ፦ ብርቱ ።
45 አል - መቲኑ ፦ ብርቱ ።
46 አል - ሃዩ ፦ ህያው ።
47 አል - ቀዩም ፦ ራሱን ቻይ ።
48 አል - አልዩ ፦ የበላይ ።
49 አል- ዐዚሙ ፦ ታላቅ ።
50 አል - ሸኩር ፦ ውላታ መላሽ ።
51 አል- ሀሊሙ ፦ ታጋሽ ።
52 አል - ዋሲሁ ፦ ችሮታው ሰፊ ።
53 አል - አሊሙ ፦ አዋቂ ።
54 አል - ተዋቡ ፦ ፀፀትን ተቀባይ ።
55 አል - ሀኪሙ ፦ ጥበበኛ ።
56 አል - ገንዩ ፦ ሀብታም ።
57 አል - ከሪሙ ፦ ቸሩ ።
58 አል - አሃዱ ፦ ብቸኛ ።
59 አል - ሶመዱ ፦ እሱን አስጠጊ ።
60 አል -ቀሪብ ፦ ቅርብ ።
61 አል - መጂቡ ፦ ተቀባይ ።
62 አል - ገፋሩ ፦ መሀሪ ።
63 አል - ውዱዱ ፦ ወዳጅ/ወዳድ ።
64 አል - ወልዩ ፦ ውዳጅ ።
65 አል - ሐሚዱ ፦ ምስጉን ።
66 አል - ሀፊዙ ፦ ጠባቂ ።
67 አል - ሙጅድ ፦ ለጋስ ።
68 አል - ፈታሑ ፦ የሚከፈት /ድልን አጎናጻፊ ።
69 አል- ሸሂዱ ፦ አስቀዳሚ /የሚቀርብ ።
70 አል - ሙቀዲሙ ፦ አስቀዳሚ ።
71 አል - መአኪሩ ፦ አዘገይ /የሚያርቅ ።
72 አል - ሙአኪሩ ፦ የመጨረሻው ቀሪ ጌታ ።
73 አል - ሙስዒሩ ፦ ዋጋ አውጪ ።
74 አል - ቃቢዱ ፦ ሲሳይን የሚጨብጥ ።
75 አል - ባሊፋ ፦ ሲሳይን የሚዘረጋ ።
76 አል - ራዚቁ ፦ መጋቢ ።
77 አል - ቃሂሩ ፦ አሸናፊ ።
78 አል - ሐቁ ፦ በእውነት እውነተኛ ጋታ ።
79 አል - ሸኩሩ ፦ አመስጋኝ ።
80 አል - መናኑ ፦ ለጋስ /ችሮታውሰፊ /ሰጪ ።
81 አል - ቃዲር ፦ ቻይ ።
82 ማሊከል ሙልክ ፦ ሹም የዟሂሩ /የባጢ ።
83 ዙል ጀላሊ ወልኢክራም ፦ የልቅና/የልግስ ባለቤት ።
84 አል- ራዚቁ ፦ መጋቢ ።
85 አል - ወኪሉ ፦ ተወካይ ።
86 አል- ረቂቡ ፦ ተጠባባቂ ።
87 አል - ሙህሲነ ፦ ደግ ሰሪ ።
88 አል - ሀሲቡ ፦ ተሳሳቢ /ተቆጣጣሪ ።
89 አል - ሻፊ ፦ አዳኝ /ፈዋሽ ።
90 አል - ረፊቁ ፦ አዛኝ ።
91 አል - ሙዕጢ ፦ ሰጪ ።
92 አል - ሙቂቱ ፦ ቻይ ።
93 አል - ሠይዱ ፦ የበላይ ።
94 አል - ጦይቡ ፦ ጥሩ ።
95 አል - ሐከሙ ፦ ዳኛ ።
96 . አል - አክረሙ ፦ ሸፋኝ /ጠጋኝ ።
97 አል - በሩ ፦ ደግ ሠሪ ።
98 አል - ገፋሩ ፦ መሐሪ ።
99 አል - ረተ
አላህ ሰምቶ ከሚጠቃሙት የርገን አሚን ያረብ
ሼር መድራግ እንደይረሱ!!!!!የአላህ ስሞች እና ትርጉማቸው!!!!!
1 አላህ ፦ አምላክ ።
2 እራህማን ፦ በጣም አዛኝ ።
3 እረሒም ፦ በጣም ሩህ ሩህ ።
4 አል- ወሃቡ ፦ ሰጪ ።
5 አል- ጀዋዱ ፦ ቸር ።
6 አል- ሱቡሁ ፦ ንጹህ ።
7 አል -ዋሪሱ ፦ ወራሽ ቀሪ ።
8 አል- ረቡ ፦ ጌታ ።
9 አል- አእላ ፦ ከሁሉ በላይ ።
10 አል- ኢላሁ ፦ አምላክ ።
11 አል- መሊክ ፦ ንጉስ ።
12 አል- ቁዱስ ፦ ከጉድለት ሁሉ የጠራ ።
13 አሰላሙ ፦ የሰላም ባለቤት ።
14 አል- ሙእሚኑ ፦ ፀጥታን ደህንነትን ሠጪ ።
15 አል -ሙሀይሚኑ ፦ ባሮቹን ጠባቂ ።
16 አል- አዚዙ ፦ አሸናፊ ።
17 አል - ጀባሩ ፦ ሃያል ጠጋኝ ።
18 አል - ሙተ ከቢሩ ፦ ኩሩ ።
19 አል- ኻሊቁ ፦ ፈጣሪ ።
20 አል - ቃዲሩ ፦ ታጋሽ ።
21 አል - ሙሰዊሩ ፦ ላሻው ነገር ያሻውን ቅርስ ሰጭ ።
22 አል - አወሉ ፦ ፊት ያለ ።
23 አል- አኺሩ ፦ ኅላ ቀር ።
24 አል ዟሂሩ ፦ ግልፅ ።
25 አል- ባጢኑ ፦ ስውር ።
26 አል - ሰሚዑ ፦ ሰሚ ።
27 አል - በሲሩ ፦ ተመልካች ።
28 አል - መውላ ፦ ወዳጅ/ረዳት ።
29 አል - ነስሩ ፦ ረዳት ።
30 አል - ዐፍው ፦ ይቅር ባይ ።
31 አል- ቀዲሩ ፦ ቻይ ።
32 አል- ለጢፍ ፦ ሩሀረሩሀር ።
33 አል - ኸቢር ፦ ውስጥ አዋቂ ።
34 አል- ዊትሩ ፦ ብቸኛ ።
35 አል- ጀሚሉ ፦ መልካም ።
36 አል - ሀዩ ፦ አክባሪ/ትሁት ።
37 አል - ሲትር ፦ ሸፋኝ ።
38 አል - ከቢር ፦ ትልቅ ።
39 አል- ሙተአል ፦ የላቀ ።
40 አል - ዋሂድ ፦ ብቸኛው ።
41 አል - ቀሃሩ ፦ አሸናፊ ።
42 አል - ሃቁ ፦ እውነት ።
43 አል- አል ሙቢኑ ፦ ሁሉንግልጽ አድራጊ ።
44 አል - ቀዊዩ ፦ ብርቱ ።
45 አል - መቲኑ ፦ ብርቱ ።
46 አል - ሃዩ ፦ ህያው ።
47 አል - ቀዩም ፦ ራሱን ቻይ ።
48 አል - አልዩ ፦ የበላይ ።
49 አል- ዐዚሙ ፦ ታላቅ ።
50 አል - ሸኩር ፦ ውላታ መላሽ ።
51 አል- ሀሊሙ ፦ ታጋሽ ።
52 አል - ዋሲሁ ፦ ችሮታው ሰፊ ።
53 አል - አሊሙ ፦ አዋቂ ።
54 አል - ተዋቡ ፦ ፀፀትን ተቀባይ ።
55 አል - ሀኪሙ ፦ ጥበበኛ ።
56 አል - ገንዩ ፦ ሀብታም ።
57 አል - ከሪሙ ፦ ቸሩ ።
58 አል - አሃዱ ፦ ብቸኛ ።
59 አል - ሶመዱ ፦ እሱን አስጠጊ ።
60 አል -ቀሪብ ፦ ቅርብ ።
61 አል - መጂቡ ፦ ተቀባይ ።
62 አል - ገፋሩ ፦ መሀሪ ።
63 አል - ውዱዱ ፦ ወዳጅ/ወዳድ ።
64 አል - ወልዩ ፦ ውዳጅ ።
65 አል - ሐሚዱ ፦ ምስጉን ።
66 አል - ሀፊዙ ፦ ጠባቂ ።
67 አል - ሙጅድ ፦ ለጋስ ።
68 አል - ፈታሑ ፦ የሚከፈት /ድልን አጎናጻፊ ።
69 አል- ሸሂዱ ፦ አስቀዳሚ /የሚቀርብ ።
70 አል - ሙቀዲሙ ፦ አስቀዳሚ ።
71 አል - መአኪሩ ፦ አዘገይ /የሚያርቅ ።
72 አል - ሙአኪሩ ፦ የመጨረሻው ቀሪ ጌታ ።
73 አል - ሙስዒሩ ፦ ዋጋ አውጪ ።
74 አል - ቃቢዱ ፦ ሲሳይን የሚጨብጥ ።
75 አል - ባሊፋ ፦ ሲሳይን የሚዘረጋ ።
76 አል - ራዚቁ ፦ መጋቢ ።
77 አል - ቃሂሩ ፦ አሸናፊ ።
78 አል - ሐቁ ፦ በእውነት እውነተኛ ጋታ ።
79 አል - ሸኩሩ ፦ አመስጋኝ ።
80 አል - መናኑ ፦ ለጋስ /ችሮታውሰፊ /ሰጪ ።
81 አል - ቃዲር ፦ ቻይ ።
82 ማሊከል ሙልክ ፦ ሹም


ጀማዓ አል ተብሊግ እነማን ናቸዉ ?

🔊 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን ዐልዐሩሲ ( ሀፊዘሁሏህ )

t.me/meqsud_ibn_muhammed






እምነትን ከሚያራምዱ ግለሰቦች ጋ ልዩነትን ይፈጥራል ይህ ደግሞ የሚጠላ ሳይሆን #እሰይ የሚያስብል ነው ፡፡
"
"
"
"
እንግዲህ በኔ የእውቀት ደረጃ ይህንን ብያለው አቋሜን ሀቅ ሆኖ ካገኛችሁት የመቀበል ግዴታ አለባችሁ ፡፡
አደራ ሀቅ ሆኖ እንዳታስተባብሉትና መግቢያ ላይ በጠቀስነው ሀዲስ መሰረት ኩራተኛ ተብላችሁ ጀሀነም እንዳትወርዱ ፡፡

ባጢል ሆኖ ካገኛችሁት ደግሞ ፦ እኔም መንገድ ስቼ እናንተንም አስቼ እንዳልጠየቅ ራቁት ፡፡
"
"
"
ጌታችን ( አላህ ) ሀቅን ሀቅ አድርገህ አሳየንና የምንከተለው አድርገን
ባጢልንም ባጢል አድርገህ አሳየንና ከሱ የምንርቅ አድርገን !!!!

ሰለፊያ በሁለት ድንበር ማለፎች መካከል የምትገኝ የጠራችና የፀዳች #የነብያችንና_የሰሀቦች መንገድ ነች ፡፡

ጌታችን ( አላህ ) የስም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ሰለፊይ ታደርገን ዘንድ በምርጥ ስሞችህና በላቁት ባህሪያቶችህ እንለምንሀለን ።

ኮፒ ነው

""""""""""""""""""""
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


ሰለፊይ ማለት ያልተበረዘውንና ጤናማውን የረሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እና የሶሀቦቺን የሰለፎችን ( ቀደምቶችን ) መንገድ መከተል ነው ፡፡
======
=============================
በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ በጣም አዛኝ በሆነዉ ፡፡
~~~~~~
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

ነጥብ አንድ
~~~~~~

➊ ሰለፊይ ማለት ምን ማለት ነው ..?
.
➋ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ይቻላል ..?
.
➌ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ለምን አስፈለገ ...?
.
➍ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ ይከፋፍላል ..?

በቅድሚያ ፦ ይህንን ሀዲስ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ፡፡

>
ትርጉሙም ፡~
-----------------

አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ ነብያችን ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ልቡ ላይ የብናኝ ያህል ኩራት ያለበት #ጀነት_አይገባም የዚህኔ አንድ ግለሰብ ( ያ ረሱለሏህ ) ከኛ መካከል ልብሱና ጫማው ምርጥ እንዲሆንለት የሚፈልግ አለ ፡፡ [ ይህ ኩራት ነውን ..? ]
.
ረሱል ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) -

> ብለውኛል ፡፡ [ ማለቷ ተዘግቧል ]
"
"
"
በዚህም መሰረት ሰለፊይ ማለት ነብያችን ሰሀቦችን ታቢዒኖችንና አትባዑ ታቢዒን ብሎም ከዛ በኀላ ያለፉ ምርጥ አዒማዎችን የሚከተል ማለት ነው ምክንያቱም ፦ ሰለፊይ ማለት ሰለፎችን የሚከተል ማለት ነውና ፡፡
"
"
"
ነጥብ ሶስት
~~~~~~~

➋ እራስን ሰለፊይ ብሎ መጥራት ይቻላል .?
( ለተባለው መልሱ )
"
"
አንድ መቶ አስራ አራቱን የቁርዐን ምዕራፎችንና ለቁጥር የሚታክቱትን ሀዲሶች ከላይ እስከ ታች ብትመለከቱ አንድም ቦታ ላይ ሙስሊም ከሚለው ስያሜ #በተጨማሪ ( ልብ በሉ በተጨማሪ ) ሌሎችን ስያሜዎች መጠቀም አይቻልም የሚልን አንቀፅ አታገኙም ይልቁንስ በተቃራኒው እራስን #በተጨማሪ ስሞች መሰየም እንደሚቻል መረጃዎች በሽ ናቸው ፡፡
ለዚህም መረጃዎቹ በአይነት ተከፍለዋል ፡፡

"
"
ነጥብ አራት
~~~~~~~~
"
"
➊ ) ከቁርዐን ፦ በቁርዐን ውስጥ ከሙስሊምም ባሻገር ምርጥ ሙዕሚኖችን አላህ በተለያዩ ስያሜዎች ጠርቷቸው እናገኛለን ለዚህም በግንባር ቀደምትነት #አስሀቡል_ካህፍ ( የዋሻው ባለቤቶች ) እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ስሞች ይገኛሉ ፡፡
"
"
➋) ከሀዲስ ፦ ከላይ የተመለከትነው ነብያችን እራሳቸውን #ሰለፍ ብለው መጥራታቸውና ሰሀቦች ፦
- አህሉል በድር
- በይዐቱ ሪድዋን
- ሙሀጂር
- አንሷር
ተብለው ተጠርተዋል ይህም ተጨማሪ ስያሜዎችን መጠቀም እንደሚቻል ያሳያል ፡፡
"
"
"
➌) ከዑለሞች ፦ ጥቂት የማይባሉ ዑለሞች እራስን ሰለፊይ ማለት እንደሚያስፈልግ ከመጥቀሳቸው ባሻገር #አህለ_ሱና_ወልጀመዐ የሚለውን ስያሜ በየ ንግግራቸውና ኪታባቸው ላይ ለቁጥር በሚታክት መልኩ ሰፍሮ እናገኛለን
ይህም ተጨማሪ ስሞችን መጠቀም እንደሚያሳይ ፍንትው አድርጎ ያሳያል ፡፡
"
"
"
➍) አራተኛው የመረጃ አይነት #ቂያስ ነው ፡፡ በመጀመሪያው የማስረጃ አይነት ላይ እንደተመለከትነው አንድም የቁርዐን ዐንቀፅም ይሁን ሀዲስ ስያሜን የሚከለክል ባለመኖሩ የስያሜ መሰረት #የተፈቀደ መሆኑን እንረዳለን ፡

"
"
"
ነጥብ አምስት
~~~~~~~
"
"
"

ማሳያ ፦
---------
.
- የሚያርስ = አራሽ
- የሚማር = ተማሪ
- የሚሰራ = ሰራተኛ
- የኢልም ባለቤት = አሊም
- ሰለፎችን የሚከተል ደግሞ = ሰለፊይ ይባላል ፡፡
"
"
"
➌ ይህንን ስያሜ መጠቀም ለምን አስፈለገ ..?( ከተባለ መልሱ )
"
"
ነብያችን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙዐዊያ በዘገበው ሀዲስ ላይ የመፅሀፍ ባለቤቶች በዲናቸው ላይ 72 ተከፋፍለዋል ይህ የኔ ዑማ ( ሙስሊሙ ) ደግሞ 73 ቦታ ይከፋፈላል አንዷ ስትቀር ሁሉም የእሳት ናቸው አሉ ፡፡

የዚህኔ ሰሀቦች የትኛዋ ናት ሰላም የምትሆነው ሲሉ ጠየቁ
"
"
ነብያችንም ( ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ዛሬ እኔና እናንተ ( ሰሀቦቼ ) ያላችሁበት መንገድ ናት ብለው መለሱላቸው ፡፡
"
"
ከላይ ለመመልከት እንደሞከርኘው ፦ ሰሀቦችና ነብያችን ደግሞ #ሰለፍ ይባላሉ እነሱን የተከተለ ደግሞ እራሱን በዚህ ስም ባይጠራም #ሰለፊይ ይባላል ፡፡
"
"
አሁን ባለንበት ተጨባጭ ፦ የተለያዩ የፈጠራ ቡድኖችና መንገዶች እንደ መብዛታቸው የራስን አቋም ማንፀባረቅና ግልፅ ማድረግ ባስፈለገ ጊዜ እኔ ነብያችንና ሰሀቦች ከዛም በኀላ በመጡት ደጋግ ባሮች መንገድ ላይ የምመራ #ሰለፊይ ነኝ ይላል ፡፡
"
"
"
ልብ በሉ ፦ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ እንደ ጠዋትና ማታ ዚክር ምላሳችን እስኪዝል የምንለፍፈውና እንደ መንግስት ተቋማት ሲነጋና ሲመሽ የምናውለበልበው ባንዲራ አይደለም ይልቁንስ ፦ አቋምን ግልፅ ማድረግ በሚያሻ ወቅት ብቻ መጠቀሙ ተገቢ ነው ፡፡
"
"
" ነጥብ ስደስት
~~~~~~~
"
"
"
➍ ሰለፊይ የሚለው ስያሜ ይከፋፍላል ? ( ለተባለው መልስ )

ይህንን ጥያቄ የዘመናችን ስመ ጥርና አንጋፋው ዐሊም ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል ፈውዛን ተጠይቀው አዎ ሰለፊይ ይከፋፍላል በሀቅና ባጢ

ል ባለቤቶች መካከል ይከፋፍላል ብለዋል ፡፡
እኔም አዎ ይከፋፍላል ፅዱ ከነበረው የሰለፎች ( ቀደምቶች ) መንገድ ላይ ሰርጦ ገብን ተግባራትም ይሁን


وَلَن يُؤَخِّرَ ٱللَّهُ نَفْسًا إِذَا جَآءَ أَجَلُهَا ۚ وَٱللَّهُ خَبِيرٌۢ بِمَا تَعْمَلُونَ
ማንኛይቱም ነፍስ የሞት ጊዜዋ በመጣበት ጊዜ አላህ በፍጹም አያቆያትም፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡


ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊሕ አል–ዑሠይሚን (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
·
በከፊል የሙስሊም ሀገሮች እገሌ የሚባለው የተቀበረ ያ መይት ወይንም መሬት የበላችው የሆነ ሰው ይጎዳል ይጠቅማል ብለው የሚያምኑ አሉ ወይንም ልጅ የለላት ልጅ ይሰጣል ብለው ያምናሉ
(ከዚህ) በአላህ እንጠበቃልን ይህ ከስልምና የሚያስወጣ የሆነ ትልቅ ሽርክ ነው።
·
【ቀውሉል ሙፊድ (1/65)】
·
https://t.me/ahlusunaweljemea


ከቀብር ጋር ተያያዥነት ያላቸው ክልክል ተግባሮች

الحمد لله وكفى والصلاة والسلام على النبي المصطفى وعلى آله وصحبه ومن سار على نهجه واقتفى

عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال : قال رسول الله ﷺ : « لا عقر في الإسلام » رَوَاهُ أحمد وقال الألباني وإسناد الحديث صحيح على شرط الشيخين .

ነብዩ ﷺ ኢስላም ውስጥ “አቅር” የለም ብለዋል፡፡
አብድረዛቅ እንዳሉት “በጃሂሊያ ዘመን ቀብር ዘንድ ከብትና በግ ያርዱ ነበር”

قَالَ ﷺ (لا تصلوا إلى القبور ولا تجلسوا عليها) رواه مسلم 972

‹‹ወደ ቀብር አትስገዱ ላዩም አትቀመጡ››

أن عليا رضي الله عنه وقال : لا تدع قبرا مشرفا إلا سويته.

«ከመሬት ከፍ ያለ ቀብርም አጊንተህ ከመሬት ጋር ሳታስተካክለው አትተው»

عن جابر بن عبد الله رضي الله عنه قال: سمعت رسول الله صلى الله عليه وآله وسلم ينهى أن نقعد على القبر, وأن يقصص, وأن يبنى عليه).(39).

«የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቀብርን በጄሶ መመረግ፣ ላዩ ላይ መቀመጥ፣ ከላዩ መገንባት፣ከአፈሩ ውጭ መጨመርና ቀብር ላይ መፃፍ ከልክለዋል፡፡»

وفي رواية زياد:(وأن يكتب عليه وأن يوطأ). رواها الترمذي في الجامع في الجنائز باب ما جاء في كراهية تجصيص القبور والكتابة عليها.

«ላዩ ላይ መፃፍም ቀብር ላይ መቀመጥም ከልክለዋል»

عن عائشة رضي الله عنهما أن رسول الله ﷺ (لعن الله اليهود والنصارى اتخذوا قبور أنبيائهم مساجد) أخرجه الشيخان

«አይሁዶችን እና ነሷራዎችን አሏህ ከራህመቱ ያርቃቸው የነብያቶቻቸውን ቀብር መስጂዶች አድርገው ያዙ»

عن أبي هريرة قال قال: رسول الله صلى الله عليه وسلم" لا تشد الرحال إلا إلى ثلاثة مساجد ‌‏: المسجد الحرام، ومسجد الرسول صلى الله عليه وسلم، ومسجد الأقصى " رواه البخاري ‏ومسلم.‏

«ወደ ሶስት መስጂዶች እንጂ ጓዝን ጠቅልሎ ለመጐብኘት መጓዝ አይፈቀድም መስጂደል ሀራም፣ የመልዕክተኛው መስጂድና የአልአቅሳ መስጂድ፡፡»

روى أبو داود بسند جيد عن أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ ( لَا تَجْعَلُوا بُيُوتَكُمْ قُبُورًا ، وَلَا تَجْعَلُوا قَبْرِي عِيدًا ، وَصَلُّوا عَلَيَّ فَإِنَّ صَلَاتَكُمْ تَبْلُغُنِي حَيْثُ كُنْتُمْ )

‹‹ቀብሬን የበዓል ስፍራ እንዳታደርጉ፡፡ ቤታችሁንም መቃብር አታድርጉ፣የትም ቦታ ብትሆኑ ሰላትን አውርዱብኝ ሰላታችሁ የትም ብትሆኑ ይደርሰኛል፡፡››

ከተጠቀሱትና መሰል አሃዲሶች የምንወስዳቸው ነጥቦች

1. ቀብር ዘንድ ማረድ
2. ወደ ቀብር ዙሮ መስገድ
3. መስጂድ መገንባት
4. ቀብርን የበዓል ስፍራ ማድረግ
5. ከላዩ መገንባት,ከፍ ማድረግ
6. ጄሶ መለሰን
7. ላዩ ላይ መፃፍ
8. ቀብር ላይ መቀመጥ
9. ጓዝ ጠቅልሎ ቀብርን ለመጐብኘት መጓዝ መከልከሉን ነው።

ዛሬ ግን የነብዩን መመሪያና የሰዎችን ተግባር ያነጻጸረ ሰው ነገሩ ተገለቢጦሽ ሁኖ ያገኛል

ልክ ኢማሙ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዳለው ነው ነገሩ

«ومن جمع بين سنة رسول الله صلى الله عليه وسلم في القبور وما أمر به ونهى عنه وما كان عليه أصحابه وبين ما عليه أكثر الناس اليوم رأى أحدهما مضادا للآخر مناقضا له بحيث لا يجتمعان أبدا .»
አላሁል ሙስተዓን

ጆይን & ሼር ያርጉ

https://t.me/muslimochinketimetmetebeq

https://t.me/ahlusunaweljemea


➻ልቧ_በእውነተኛ_ኢማን የተስተካከለላት እንስት #ተግባሯም ይስተካከላል

➻ዉዷ እህቴ ሆይ!! ከማንም ጋር ለመመሳሰል አትሞክሪ ባይሆን ከጥሩዎች ጋር ጥሩ ለመሆን ጣሪ መምሰልና መሆን ይለያያሉ ሰለዚህ መሆንን ምረጭ ።

➻አላህን በማወቅ/በማፍቀር
ህይወታችን ውብ ትሆናለች

https://t.me/ahlusunaweljemea


Forward from: ?منهاج السلفية?
ነዳፊህ በርክቶ ቢያንስም ባልደረባ
ችግር አምርሮብህ ኪስ ማጀት ቢዛባ
በርታ በል ወንድሜ ጭርታው ይወገድ
ከሰለፎች ጋር ነህ ውብ ነው ያንተ መንገድ !!

የሚሉብህ ከፍቶ ቢጠብብህ ምድሩ
ሲያሴሩብህ ውለው ሲያጠለሹህ ቢያድሩ
አይጭነቅህ ወንድም ካለህ በመስመሩ
ቁብ አትስጠው ከቶ ቢያኮርፉህ ቢያሴሩ!!
ሰለፊይ መሆን ጣፋጭ ነው ከምሩ !!
…🖋በUstaz Muhammed-sirage

https://t.me/ahlusunnaweljemea


الكتاب والسنة على فهم سلف الأمة
አስተያየቶን በዚህ ይለግሱኝ
@Mahmuddera

በመልካም ነገር ያመላከተ እንደሰራ ሰው አጅር ያገኛል

ቻናሉን ለጓደኛዎ ያድርሱ
https://t.me/muslimochinketimetmetebeq


Lidemet yemigebaw


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram




Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ይቺ ናት ሳዑዲ!
~~~~~~~~~~
ባለፈው ጥቃት የደረሰበትን የኒውዚላንዱን መስጂድ ታውቃለህ? ሳዑዲ ናት የገነባችሁ። ከአደጋውም በኋላ ሳዑዲ ናት ያደሰችው። ይሄው አሁን ደግሞ በንጉስ ሰልማን ወጭ 200 የሟች ቤተሰቦች ለሐጅ መስተንግዶ ተጋብዘዋል።

ፍልስጤምን ታውቃለህ?
ትላንት በርካታ የመኖሪያ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች… ሰርታ አስረክባቸዋለች። በሳዑዲ ውጭ አንድ ሺህ ፍልስጤማዊያን ለሐጅ ተጋብዘዋል።

ከዶክተር ዐሊይ አልዒራቂ ትዊተር ገፅ ተነካክቶ የተወሰደ

20 last posts shown.

276

subscribers
Channel statistics