Memi crypto🙄


Channel's geo and language: not specified, Russian
Category: not specified


All insider is here
Be the first to know
Crypto trading
Memi cryptos🙄💫

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, Russian
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🔸 CZ drops a clue: "The FOMO is starting now."

Could this mean alt season?

#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto


Crypto Liquidations
#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto


Smart EA provides a state-of-the-art trading bot engineered to help you achieve consistent profits while participating in the Forex markets 

No prior trading experience is needed. Smart EA is suitable for both beginners and experienced traders. We provide comprehensive guides and support to help you get started.
 
Interested in our software? Join smart ea trading community


🇰🇪 ኬንያ ቢትኮይንን ጨምሮ Cryptoን ህጋዊ ለማድረግ ዕቅድ እንዳላት አሳውቃለች።
#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto


#ESX
እንኳን ደስ አለን!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዛሬ በይፋ ሥራ ጀምሯል!

በገበያው የተመዘገበ ኩባንያ (Listed company) ለመሆን ፍላጎት ካለዎት፣ ስለቀረቡት የኢንቨስትመንት ዕድሎች የበለጠ ማወቅ ከፈለጉ ድረ-ገፃችንን www.esxethiopia.com ይጎብኙ።

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto


አለማችን ላይ 2718 ሰዎች የሀብታም ዝርዝር ውስጥ ሲካተቱ ሶስት ሰዎች ብቻ ናቸው $200 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ያካበቱት

ሶስቱም የቴክኖሎጂ ተጠቃሚና መስራቾች ሲሆኑ

ጄፍ ቦዝ - የአማዞን የኦንላይን መሻሻጫ
ማርክ ዙገርበርግ - የሜታ አስተዳዳሪና የፌስቡክ መስራች

ኤለን መስክ - የስታርሊንክ , ተስላ እንዲሁም የኒውራልሊንክ አስተዳዳሪ በተጨማሪም የአለማችን ቁጥር አንድ የAI ምርት አምራች ቻትጂፒቲን ጨምሮ ሚያስተዳድረው የ Open AI ሸሪክ ነው።

ቴ ክ ኖ ሎ ጂ 💰💰🤑
#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto


ክሪፕቶ ለምን አስፈለገ ብዙ ምክኒያቶች ቢኖሩም ዋነኛ እና የመጨረሻው

ባንኮች የሰዎችን ገንዘብ በማፈናቸው ነው። ለምሳሌ እናንተ ገንዘብ ቆጥቡ እያሉ ይጨቀጭቋቹሃል ግን ካስቀመጣችሁ በውሃላ
- በATM ስታወጡ ይቆርጣሉ
- እለታዊ ማውጣት ሚቻለውን ይገድባሉ
- ትልቅ ብሮችን ላንቀሳቅስ ብትሉ ትመረመራላችሁ

የገንዘብን ባለቤትነት ለባለቤቱ ለመስጠት ነው ክሪፕቶ የተመሰረተው። ማን ይጠይቀኛል ዛሬ 100 ሚሊዮን ዶላር ባንቀሳቅስ እኮ ማን 😀

#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto


ክሪፕቶን መፍጠር ለምን አስፈለገ?

1- ያልተማከለ ስርአት ስለሚጠቀም ይህንን ነጮቹ Decentralization ይሉታል። ለምሳሌ ባንኮች የተማከለ ነው የሚጠቀሙት አንድ ሰው ቅሬታ ካለውም አንድ ቦታ ሄዶ ማመልከት ይችላል ቅርንጫፍም አላቸው ባንኩም ነው ሚያስተዳድረው።

በክሪፕቶ ላይ ግን ያልተማከለ ስርአት ስለሚከተል ሁላችንም በተመሳሳይ ሰአት ተጠቃሚ በተመሳሳይ ሰአት አስተዳደር ነን።

2- ለደህንነታችን ክሪፕቶ Blockchain ስለሚጠቀም ለምሳሌ አንድን ባንክ ሄደን ዘረፋ ብናካሂድ ገንዘባችን አደጋ ውስጥ ይገባል ይዘረፋል በክሪፕቶ ግን ስርአቱን ተጠቅሞ መዝረፍ የለም የትኛውም ቅያሪ ሲሆን ለሁሉም ተጠቃሚዎቹ መረጃውን ያድሳል። ተወሳሰበ ኣ?

ቀላል ነው ተከተሉኝ ለምሳሌ 20 ሰው ኖትኮይን ይጠቀማል አለው እንበል አንደኛው ሰው ኖትኮይኑን ቢሸጥ ለተቀሩት 19 በሙሉ የሰውየውን የኖትኮይን መጠን ሲስተሙ ላይ ያድሳል። ይህም 17ቱ እንኳ ስርአቱን ጥለው ቢወጡ አሊያም ከኢንተርኔት ቢቋረጡ በ3 አማካኝነት መረጃቸው ይጠበቃል።

#crypto #btc $BTC
Join us
@memicrypto
@memicrypto


የቼክ ሪፕብሊክ ማዕከላዊ ባንክ( በእኛ ሃገር ብሔራዊ ባንክ የምንለው) ቢትኮይንን as a reserve asset ለመግዛት እያሰበ ነው።

ብሔራዊ ባንኮች በተለምዶ reserve be foreign currency & Gold የሚያስቀምጡ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቢትኮይን ማስቀመጥ እየጀመሩ ነው።

#crypto #btc $BTC
🔵
Join us
@memicrypto
@memicrypto


#ወቅታዊ_መረጃ !

ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ቀን በቀን ቀስ እያለ የንዝረቱና ሽፋኑ እየጨመረ ከአፋር ተነስቶ አዲስ አበባ ገብቷል ። ፈጣሪ በያለንበት ሰላም ያርገን ዛሬ በከተማችን አዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል መሬት መንቀጥቀጥ ማስቀረት የሚቻልበት ምንም ዓይነት ሳይንስ የደረሰበት ሳይንሳዊ ነገር ስለሌለ ጉዳቱን መቀነስ ለይ በትኩረት ብንሰራ እላለሁ ። የትኛውም የሀገር ክፍል ያለን ሰወች አንዴም ቢሆን ተሰምቶናል እና ጥንቃቄ 🙏

መሬት መንቀጥቀጥ በሚከስትበት ጊዜ መድረግ ያለብ ነገሮች

>ራስን ማረጋጋት
> ቋሚዎቹን አጥብቆ መያዝ
>ሊፍት አለመጠቀም
>ከመስኮት አከባቢ መራቅ
>በኤሌክትሪክ እና  በጋዝ የሚሰሩ መገልገያዎችን ማጥፋት
>ከቤት ውጪ ከሆኑ እዛው ውጪ መቆየት
>ከግድግዳና ሊፈርስ ከሚችል ነገሮች መራቅ
>ከቤት ውስጥ ከሆኑ ጠረጴዛ ና ዴስክ ስር መግባት
>እሳት ከሚያስከትሉ ነገሮች መራቅ


በተረፈ ሁሉችንም እንዳየ እምነታችን ዱአ/ፀሎት  በብዙ ልናደርግ ይገባል ።

ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይህን መረጃ ለሰው እንዲደርስ ሼር ማድረግዎን አይርሱ ።
🔵
Join us
@memicrypto
@memicrypto


ኢትዮጵያ 1 ቢትኮይን ለማምረት 2000$ የኤሌክትሪክ ክፍያ ታስከፍላለች።
🔵
Join us
@memicrypto
@memicrypto


ሳውዲ አረቢያ ለየመን የ500,000,000 ዶላር የኢኮኖሚ ድጋፍ ፓኬጅ አስታወቀች።

🔵
Join us
@memicrypto
@memicrypto


🇸🇻 ኤልሳልቫዶር አሁን ላይ ከ570,000,000$ በላይ የሚያወጣ 6000 ቢትኮይን አላት።
#crypto #BITCOIN
Join us
@memicrypto
@memicrypto


Forward from: Mock Crypto
Now we have our own meme coin fam
Lets buy it
Lets support each other 👇👇

https://t.me/blum/app?startapp=memepadjetton_MOCK_9AyiW-ref_0yOEG9X9D4


Forward from: Mock Crypto
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔽
@mockcrypto
@mockcrypto


ሩሲያ 🇷🇺 በአለም አቀፍ ክፍያዎች ላይ ቢትኮይንን ለመገበያያነት መጠቀም መጀመሯን አስታውቃለች።
Join us
@memicrypto
@memicrypto


🇦🇪 የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከ40 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የ $Bitcoin Reserve አላት።
Join us
@memicrypto
@memicrypto


#crypto #Xrp

Riple ለዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ $XRP ድጋፍ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል።
Join us
@memicrypto
@memicrypto


ከFED ውሳኔ በኋላ

ከአሜሪካ Stock 1.5 ትሪሊየን ዶላር wiped out ሆኗል።
Crypto ከ310,000,000$ በላይ በ60 ደቂቃ ውስጥ Liquidate ሆኗል።
Join us
@memicrypto
@memicrypto


#BITCOIN

"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን”  እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።"

“የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢት ኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶ ከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳይታወቅ፤ በኦንላይን፣ በምናባዊ የሚፈጽሙት ነገር መሆኑ” ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል።  "

"ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የብሔራዊ ባንክ ገዢ “ክሪፕቶ አሴት” ወይም “ቢትኮይን” የሚባለውን “በሁለት መንገድ” መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል።  “ክሪፕቶ ማይኒንግ” የሚባለው የዳታ ማዕከል ኢንቨስትመንት “ምንም ችግር የሌለበት” እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ “በስፋት” “በስራ ላይ ያለ” መሆኑን አቶ ማሞ አስረድተዋል።

Join us
@memicrypto
@memicrypto

20 last posts shown.