❤❤ ፈታ ❤❤


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Well come ፈታ
💕💕💕💕💕💕
👌HD ፎቶ #2
👌Love picture
👌Love music #1
👌የፍቅር ግጥሞች
👌የአርቲስቶች ፎቶዎች
👌የፍቅር ተሪኮች በዋነኝነት #👌11
👌አዝግ picture
💕💕
cross
@Gad2121
☝☝☝
👇👇Join👇👇
@natanHD

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: Button of cross




​​♥️✿ሚስጥራዊ ሚስት✿♥️
ክፍል9️⃣
♥️እወነተኛና አስተማሪ የፍቅር ታሪክ♥️


promise ብለሽኛል ሌላ ነገር አልፈልግም አልኳት
ምን መሰለህ ጆን...ወሬው ላንተ ምንም አይጠቅምም ስትለኝ
ይጠቅማል እንጂ ማወቅ አለብኝ አልኳት እንደዛ ነው? በቃ ፍቅር ይዞኛል ብላ ማልቀስ ጀመረች🤔
ዘንድሮ እኮ አልቃሽ በዝቶ ተቸገርን🤔🤔
ፍቅር የያዘው ሰው ማልቀስ ነው😆
ሚስት ያገባ ወንድ ማልቀስ ነው😅
ትዳር የያዘች ሴት ማልቀስ ነው😆
ትዳር ያጣች ሴት ማልቀስ ነው😅
አሁንማ ሰው ለደስታ ብሎ እስከ አፍንጫው ጠጥቶ ሁሉ ማልቀስ ጀምሯል🤔🤔 አንቺ በይ ወደዛ ሂጅ አትነፋረቂብኝ የወደደ ሰው መውደድ የሚችል ልብ ስላለው ደስ ማለት ነው እንጂ ያለበት ምን የሚሉት ለቅሶ ነው?
ተይ ግን አንቺ ልጅ ቀልብ ግዥ በትንሽ በትልቁ አታልቅሽ ስላት አንተ ምን አለብህ በውስጤ ያለውን እሳት እኔ ብቻ ነኝ የማውቀው ስትለኝ
ውስጥሽ ያለው እሳት ከሆነ ያንቺን እሳት ለማጥፋት ልብሽ ውስጥ የሚገባ ማንም አይኖርም ባይሆን በእሳቱ ቦታ ወተት ምናምን ቢኖር ከኑሮ ውድነት ሸሽቶም ቢሆን ብዙ ሰው ይገባ ነበረ ብዬ መሳቅ ቀጠልኩኝ ጥርሳም ነህ እሺ
የኔ ልብ የወተት መደብር መሰለህ እንዴ ማንም ሰው ገብቶ ገዝቶ የሚወጣው እኔ ነኝ እንጂ ቁም ነገር አለህ ብዬ የልቤን ስሜት የምናግረው ስትለኝ
ውይይይ መቅዲ አንቺ እና ቴሌ ደሞ ቀልድ አታውቁም ሁሉንም ነገር መቁጠር ስትወዱ በቃ እሺ ይቅርታ ከማነው ፍቅር የያዘሽ? ከባለሱቁ ደስታ ነው አይደል አልኳት
ባክህ ከእሱ አይደለም አለችኝ
ምን😬😬😬
ታድያ ከማን ሊሆን ይችላል አልኳት?
ከፌስቡክ ጓደኛዬ ደስታ ነዋ ስትለኝ በድንጋጤ ቆሜ ቀረሁ😎አንቺ እሱ እኮ ደስታ አይደለም ምን እያልሽ ነው አልኳት
ምን? ምን እያልክ እንደሆነ አንተ ንገረኝ እንጂ ታድያ ደስታ ካልሆነ ማነው ስትለኝ
የቱ? ማን? ብዬ ድንብርብር ማለት ቀጠልኩኝ ጆን ምን ሆነካል? የፌስቡክ ጓደኛዬ ማነው ብላ በድጋሚ መጠየቅ ጀመረች
እኔም መልሼ የትኛው የፌስቡክ ጓደኛሽ አልኳት🤔🤔🤔
ልጁ ጤና የለውም እንዴ ሆሆሆ በቃ እንደውም ተው ባለሱቁ ደስታ ራሱ ነው መሰለኝ ስትል መቅዲ እኔ እኮ ብዬሽ ነበረ ደስታ ማለት እኮ በቃ ሁለት ሰው ነው አልኳት
የምን ሁለት ሰው ስትለኝ
አይ እሱማ ያው አንድ ሰው ነው እኔ እኮ በፊትም ብዬሻለሁ ደስታ ሴት በጣም ከመፍራቱ የተነሳ ሴቶች እፊት ለፊቱ ሲሆኑ ምን እንደሚያወራ ራሱ አያውቅም ችግሩ በቃ ይኼ ብቻ ነው እንጂ እሱም እኮ ይወድሻል አልኳት
እርግጠኛ ነህ ጆን ስትለኝ አዎ መቅዲ አልኳት
እንደዛ ከሆነ እንደምወደው እነግረዋለሁ በቃ የምን ጭንቀት ነው ስትለኝ ዋውውው መቅዲ ምርጥ ሃሳብ እንደውም ዛሬ እንሂድ አልኳት እሺ ግን አሁን አይደለም ከሰአት በኋላ እንሄዳለን አለችኝ እኔ ደስ ብሎኝ እሺ አልኳት
ሰአቱ እየቀረበ ሲመጣ መቅዲን ይዤ እሄዳለሁ ባልኩት ነገር ልቤ ቅር ተሰኝቶ ነው መሰለኝ መሄድ በጣም አስጠላኝ ልብስ ምናምን ቀይር እንሂድ ጆን ስትለኝ ድብርት ድብርት አለኝ ደሞ በጣም አምሮባታል😎😍😋
እንሂድ እንዴ አልኳት
እንደ አዲስ ጥያቄ ትጠይቀኛለህ እንዴ ቶሎ በል እንሂድ አለችኝ
ደስ ባይለኝም መኪና ውስጥ ገብተን ጉዞ ቀጠልን.....

ክፍል 10 ........ይቀጥላል

Comment on @Gad2121


ቀጣይ ክፍል ቶሎ እንዲለቀቅ 👍LIKE እና SHARE ማድረግ እንዳይረሱ

@natanHD @natanHD


😘😘😘




❤❤ ፈታ ❤❤
Well come ፈታ
💕💕💕💕💕💕
👌HD ፎቶ #2
👌Love picture
👌Love music #1
👌የፍቅር ግጥሞች
👌የአርቲስቶች ፎቶዎች
👌የፍቅር ተሪኮች በዋነኝነት #👌11
👌አዝግ picture
💕💕💕💕💕💕💕💕
🔝🔝🇭🇩picture 🔝
cross
@Gad2121
☝☝☝
👇👇Join👇👇
@natanHD
https://telegram.me/natanHD
























Forward from: Unknown
🎧Gøød vîbës øñly🎧
This is our channal u get music pic others...........
Just feta guys 😉
For cross & any comments contact
@Natwa_viva @selina1621
✨✨🎧🎧🎧 🌹🌹🎵🎵
🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟
#we #are #unique 😉🤭😁🤟
Feta feta belu ........😜♡
https://t.me/natiseli


Nafekegi
💖💖💖💖💖💖💖
@NatanHD



20 last posts shown.

239

subscribers
Channel statistics