መፅሀፍ አለሜ📚📚📖📖


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ደመናዋንም እንፈልጋታለን,,,
ፀዐዩዋንም እንፈልጋታለን,,,
የጨረቃዋን ፀዳል ማየት ያስደስተናል
የማለዳዋን ፀዐይ መሞቅና በዝናብ ውስጥ መራመድ አንዳች ስሜት ይሰጠናል///❤
^
ሁሉንም እንፈልጋለን ሁሉም ግን በአንዴ አይሆንም
የራሱ ጊዜ አለው በራሱም ጊዜ የሚመጣ ነገር ሁሌም ውብ ነው ።
👌
እንዴት በአንዴ ምሽትና ንጋት በምድሪቷ ይነግሳሉ ¿💀 @poems_Essay 2

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Read channel