Video is unavailable for watching
Show in Telegram
👉የዝሙት ልጅ በዝሙት ስለተወለደ አይወቀስም ምክንያቱም ዝሙት የሰራው እሱ አይደለምና
👉በዝሙት ስለተወለደ ብቻ የጀነት ነው የጀሀነም አይባልም የሚቀጣውም ከተወለደ በኋላ በሚሰራቸው መጥፎ ስራ አማካኝነት ብቻ ነው
👉በዝሙት በመወለዱ ምንም ወንጀል የለበትም ሊነወርም አይገባም ምክንያቱም ወንጀሉ ዝሙት የሰሩትን እናቱና ሰውየውን እንጂ እሱን አይመለከትም
🔉 سماحة الشيخ العلامة د. صالح الفوزان
@selefiyakewrabe
@Abu_babelheyr_bin_Sadik/1653