✍ይነበብ
.... በአንድ ወቅት አንድ እባብ ወደ እንጨት መስሪያ ድርጅት ውስጥ ይገባል፤ በጉዞው መሀል በወደቀ መጋዝ ጎን ለማለፍ ሲሞክር መጋዙ ይጭረዋል። ይሄኔ እባቡ መጋዙ እያጠቃው እንደሆነ በማሰብ መጋዙን ለመንደፍ አፉን ቢልክም የገጠመው ግን ሌላ የመቁሰል አደጋ ነበር። ይሄኔ እባቡ በፍጥነት በመወርወር መጋዙ ላይ ይጠመጠማል፤ መጋዙን በማጥበቅና በመንደፍ ሊጎዳው ያደረገው ጥረት ግን መጋዙን እንዳሰበው ሊጎዳለት አልቻለም። በሂደቱ እባቡ ህይወቱን አጣ..!
🌺ልብ በሉ... አንዳንዴ የጎዱንን ሰዎች ለመጉዳት በማሰብ በስሜታዊነትና እልህ የምናደርገው ልፋት መልሶ የሚጎዳው እኛኑ ሊሆን ይችላል። በህይወት ጊዜያችን የሚመጡብንን ትችቶች፣ የጥላቻ ንግግሮችና መጥፎ ግለሰቦችን እንዲሁ ማለፍ ለኛነታችን ወሳኝ ነገር ነው..
@tbebawitarik