የሰለፍያ ሴት ባህሪ
▣አልሼይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ••ረሂመሁላህ•• እንዲህ ይላሉ▣
➞°✮ስለ ➷ሰለፍያ ሴት ባህሪ ➷ከተናገሩት በትንሹ
➷የተቀነጨበች ለሴቶች ➷ጠቃሚ የሆነች ➷ምክር ከአሊም~
°✮
➞°✮➊በአላህ ➷ሱብሀነሁ ወተአላ ➷በቁርአን ➷በመልክተኛው
ሱና ➷ትከተላለች ትይዛለች በተቻላት ➷መጠን የሰለፎችን
➷ግንዛቤ ያለፉትን ➷ቀደምት ሰለፎች ➷አርአያ ትከተላለች
➷በምትችለው ያህል ➷ሁሉ በአግባብ ➷ሸሪአዊ እውቀቶችን
➷መቅሰም ይኖርባታል~°✮
➞°✮❷ሙስሊሞች ጋር ➷በመልካም በጥሩ ➷ስነምግባር
ልትግባባ ➷ይገባል ያማረ እና ➷ጥሩ አመል ➷ሊኖራት ይገባል
➷ኩፋሮች ጋር ➷ቢሆንም ነጭናጫ እና ➷ክፉ አመል ➷ሊኖራት
አይገባም ➷ኢስላም በጥሩ ➷ስነምግባር በመልካም ➷ንግግር
ላይ ➷አዞናል እና ➷ምክንያቱም አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ
➷እንዲህ ይላል እና ( ﻭَﻗُﻮﻟُﻮﺍ ﻟِﻠﻨَّﺎﺱِ ﺣُﺴْﻨًﺎَ ) ለሰዎች
➷መልካምን ተናገሩ~°✮
➞°✮❸አለባበሷ ➷ኢስላሚዊ አለባበስ ➷መሆን ግዴታ ነው
➷በዚህ ላይም ➷የሁልግዜ አለባበሷ ➷ሸሪአዊ መሆን ግዴታ
➷ነው እንዲሁም ➷የኢስላም ጠላቶች ➷የሆኑት የካፊር ሴቶች
➷አለባበስ እነሱጋ ➷ከመመሳሰል ➷ልትርቅ ግድ ➷ይላታል~
°✮
➞°✮❹ደስተኛ የሆነ ➷ሂወት ገፈለገች ➷ባሏን በደግነት
➷በመልካም ባህሪ እንድትይዝ ➷እንመክራታለን በመልካም
➷ነገር ባሏን ልትታዘዝ ➷ባሏ በሚናገራት ➷በሚያወያያት ጊዜ
➷በእርጋታ ልታዳምጥ ➷እሱ እማይፈልጋቸው ➷ሰዎች ከቤት
➷ላታስገባ ያለ እሱ ፍቃድ ➷ከቤት ላትወጣ ➷እንመክራታለን~
°✮
➞°✮❺ልጆቿን ➷በኢስላማዊ አስተዳደግ ➷ልታሳድግ
በታዘዘችው ➷መሰረት ሳትሰላች እና ➷ሳትዳከም በሸሪአዊ
➷እንክብካቤ ጊዜ ➷ሰእታ ለልጆቻ ➷በሸሪአዊ አስተዳደግ
➷ልታሳድግ ግድ ➷ነው~°✮
➞°✮➏እንዲሁም ➷ከሴቶች ይልቅ ➷የወንዶች ምርጫ
➷በተመለከተ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ➷በወሰነው ተስማሚነት
➷ሊኖራት ይገባል ➷በብዙ ነገሮች ➷እንደ ኢስላም ሴት
➷ልጅን ያከበረ ያላቀ ➷የለም ኢስላም ➷ለሴት ልጅ ትልቅ
➷ልቅናን ክብርን ➷ሰጥቶል~°✮
# ምንጭ
{{ ﻧﻘﻼ ﻣﻦ ﻛﺘﺎﺏ - ﻣﺠﻤﻮﻉ ﺍﻟﻔﺘﺎﻭﻯ ﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻴﺔ }}
ﺁﻟَﻨــﺴــﺂﺀ ﺁﻟَﺴــﻠَﻔــﻴــﺂﺕ
👇👇👇
@umuhilal1