💐እውነተኛ ንፁህ ሰለፍይ እንሁን💐
🌺ጥርት ያልክ ሱንይ ሰለፍይ ሁን ሰለፍይነት የሚገኘው ሰለፍይ ነኝ በማለት ብቻ ሳይሆን በተግባርህ ሰለፍይ ሆነህ ስትገኝ ነው
🌴ስንትና ስንት አሉ ቢድአ ላይ ሆነው ሰለፍይ ነን ብለው የሚሞግቱ በሙገታ አደለም እውነተኛ ሰለፍይ በመሆን ነው ሰለፍይነት የሚገኘው
💐ከቢድአ ፅድት ያልክ ስትሆን ከሀቅጋ ስትሆን ደጋግ ሰለፎች በተጎዙበት ስትጎዝ ነው ንፁህ ሰለፍይ የምትሆነው
🌴ለይላ ሁሉም የኛ ናት ይላሉ ነገር ግን ለይላ አንዳቸውንም አታቃቸውም እንደተባለው በሙገታ ሰለፍይ ነኝ ያለ ሁሉ ሰለፍይ አይሆንም ሰለፍያን የሚቃረን ስራ እየሰራ ሰለፍዮችን እየተዋጋ የሀቅ ሰዎችን እየተዋጋ ቢድአ ላይ እየኖረ ሰለፍይ እኛ ነን ብሎ ቢሞግት በሙገታ ሰለፍይ ሊሆን አይችልም
#ሰለፍያ ቆሻሻን ታፀዳለች ሰለፍያ ከቢድአ ፅድት ያለች ነች ቢድአ የሚያጨማልቁን በዲን ላይ የሌለ ነገር የሚጨምሩ ስሜታቸውን የሚከተሉን አትቀበልም ሰለፍያ የምትቀበለው በሀቅ ላይ ያሉትን ነው
💐 እውነተኛ ንፁህ ሰለፍይ እንሁን ሀቅን ሙጭጭ አርገው ከሚይዙት ከቢድአ ከራቁት የሀቅ ሰዎችን ከሚወዱት ሰለፍዮችን ከሚወዱት እንሁን ለማለት ነው 💐
#አደራ ሰለፍዮችን የሀቅ ሰዎችን በምላሳችን አዛ ከማረግ የሀቅ ሰዎችን ከመጥላት እንጠንቀቅ የ الله ን ባሮች ሰለፍዮችን በምላስ መውጋትና ማጥላላት የሌለባቸውን መጫን መጥፎ ነገር ነው እንጠንቀቅ
💐 የ الله ን ባሮች ሰለፍዮችን ጠልተህ ማንን ልትወድ ነው? የሱና ጀግኖችን የሀቅ ሰዎችን ጠልተህ ማንን ልትወድ ነው? ኢ ወረቢ ሰለፍዮችን ልንወዳቸው ከነሱጋ ልንሆን ነው የሚገባው
💐 ከሰለፍዮችጋ ከሀቀኞችጋ ሆኖ ዲነል ኢስላምን የበላይ ለማረግ ሱናን ሰለፍያን የበላይ ለማረግ ሰለፍያን በየቦታው ለማሰራጨት በኢኽላስ በሙታባአ የሚታገል የሚጥር ሰው ልንሆን ይገባል
💐 የትም ይሁኑ የት ሰለፍዮች ከሆኑ የሀቅ ሰዎች ከሆኑ ልንወዳቸው ልንከባከባቸው ነው የሚገባው ሰለፍዮችን ከሚጠሉ ልባቸው ከታመሙ ሰዎች ከመሆን መንጠንቀቅ አለብን
ከእውነተኞች ከሀቅ ሰዎች الله ያድርገን
🌺ለዲነል ኢስላም ለሰለፍያ በሁሉ ነገራቸው ከሚታገሉት በኢኽላስ የ الله ን ቃል የበላይ ለማረግ ከሚታገሉት ያርገን
✍ ሷሊህ
👇👇👇
@umuhilal1