وقل رب زدنى علما

Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified

Aal-e-Imran 3:102
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِۦ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገቢውን መጠንቀቅ ተጠንቀቁት፡፡ እናንተም ሙስሊሞች ኾናችሁ እንጅ አትሙቱ፡፡
@menhaju_selef
ሀሳብ አስተያየት ካሎት➛ @abdulmejid1abdu2

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter

ከፆታዊ ፊትና እንጠንቀቅ በተለይ አስተማሪዎች

🎙ኡስታዝ አሕመድ ሼይኽ ኣደም (ሀፊዘሁሏህ)

ምርጥና መሳጭ የሆነ ምክር ነው ሁላችንም እንዳምጠው 👆👆👆
@wequl_Rebi_zidni_elmen

👆👆👆
🔈 #የሶላት_አንገብጋቢነት
🔹 (በስልጢኛ ቋንቋ)

🔶 በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በአሊቾ ወረዳ በወሻኖ ቀበሌ በወሻኖ መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ።

🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

👇👇👇

ሞት! ገሳጭ ሙሀደራ
በኡስታዙና አህመድ አደም
(ሀፊዘሁሏህ)
👂👂👆
يالله يارب
ኹስነል ኻቲማችንን አሳምርልን🤲

እስኪ አስታውሱት የት ነን ቢላሂ እያስታወስነው አለብን ብለን እየሰራን ነውን?? ምናልባት ወዴዛ ስንሄድ ይሆናልኮ የምናስታውሰው ያአሏህ ያችን ቤታችንን የምናስታውሳትኮ ስንገባባት ሊሆን ይችላል ነዓም

ብዙዎች ትላንት ከኛጋ በልተው ጠጥተው ተጫውተው ዛሬ ግን አለሟን ብንበረብርም ብንፈለጥም ብን ነጭም የማናገኛቸው ሆነው ላይመለሱ ተይተውን ሚሄዱ ነፍ ኛቸው
ታዳ እኛ ምንኛ ድንጋዮች ብን ሆን ነው ይሄን ሁሉ እያየን

ስሜታችንን የምን ከተለው ሸሪአችን ካልተፈቀደው ነገር ደንታ ሳንሰጠው በመሰለኝ ደሳለኝ የምን ሰራው በሴኮንዱ ነፍሳችንን ከስጋችን መንጥቆ ቢያወጣት ምንም ዋስትና የሌለን ሆነን ሞትን መርሳታችን መዘንጋታችን ሀራም ቢድአ ባጢል ሺርክ መስራታችን ምን ይሆን ምክኒያቱ ራሳችን ለራሳችን ለእሳት ማጨታችን ያአሏህ

ዋ ነፍሴ አስታውሽ ቀጠሮ የለሽም ንቂ ስሪ ለዛ ለዘላለሙ ቤትሽ

እኛ ሁላችንም ከሟቾች ነን አስታውሱ
የሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽናት።

እናማ አሏህ በሀቅ ላይ ሆነን ይገለን ዘንድ እንቃ እንስራ መልካም ስራ ላይ እንሩጥ አሏህ ቀልብን ይስጠንና

የሞቱትንም አሏህ ይረሀማቸው

ቀልብን መጠበቅ

የሰውልጅ ቀልብ እንዴት እንደሚገለባበጥ
يا سبحان الله
በወንድማችን አቡ ቀታዳህ አብደሏህ ሙዘሚል
حفظه الله

@wequl_Rebi_zidni_elmen
@wequl_Rebi_zidni_elmen

. ╭──••──═••═─••──╮
. ስለ ጫት ጉዳት
. ▶ ክፍል 0⃣4⃣ ◀
. ╰──••──═••═─••──╯

🎤 ማብራሪያ በተወዳጁ ኡስታዝ
አቡ አብድረህማን አብራር ሙሀመድ።

እናዳምጠው إن شاء الله ተጠቃሚ እንሆናልን።

. @wequl_Rebi_zidni_elmen
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼

. ╭──••──═••═─••──╮
. ስለ ጫት ጉዳት
. ▶ ክፍል 0⃣3⃣ ◀

. ▶ ክፍል 0⃣2⃣ ◀

20 last posts shown.

396

subscribers
Channel statistics