ጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የዳዕዋና የቂርዓት ማዕከል {Official Channel }


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ይህ ቻናል በአማራ ክልል ላይ የሰለፊይ መሻይኾችና ኡስታዞች የቂረአት የደዕዋ የኮርስ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት በየገጠሩ በየከተማ የሚደረጉ ደዕዋዎችን ደረሶችን ኮርሶችን የምናስተላልፍበት ነው ስለሆነ ሁላችንም በመቀላቀል ደዕወተ አሰለፊያ በሀገራችን ላይ እንዲታብብ የበኩላችንን እንወጣ።
https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ጃዕፈር ኢብኑ አቡ ጧሊብ የቂርዓትና የዳዕዋ ማዕከል ቁጥር ① የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ከትላንትና ማታ ጀምሮ በለጋንቦ ወረዳ በአቃስታ ከተማ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ሲያካሂድ ቆይቷል ፕሮግራሞቹ እስከ እሁድ ድረስ ይቆያሉ ኢን ሻ አላህ
ዛሬ የጁማዓ ኹጥባ በሶስት መስጂዶች አድርገዋል ።
እነሆ የኮርስ ፕሮግራምም ስለተዘጋጀ  በአቃስታ ከተማ ዙሪያ ያላችሁ ወንድሞች ፕሮግራሙ ላይ ተሳተፉ‼
ኮርሱን የሚሰጡት መሻይኾችና የሚሰጡት ኪታቦች

1⃣ ኑሩ ተውሂድ ወዙሉማቱ ሽርክ
በሸይኽ ሙሀመድ ገ(غ)ዛል
2⃣ ኡሱሉ ሱና ዒንደና
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

እንድሁም በመሀልና በተለያዩ መስጂዶች ላይ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ዳዕዋ ያደርጋሉ።
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቦታ:– አቃስታ ከተማ በመስጂደል ጃሚዕ

የቴሌግራም ግሩፕ ጆይን ብላችሁ አድ ማድረግን አትርሱ

https://t.me/yedesse_selfyochi_group
የቴሌግራም ቻናል

http://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel/10


💬 ..

• القارئ #الزبير_الحضرمي ..
• ترتيل مبهر لسورة مريم كاملة

الخلوة مع الله هي الوقود والزّاد
تشحن دواخلك بالنّور والقوّة
تصبّرك على نائبات الدُّنيا.


t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel/10


Forward from: أبـــــــــو أمــــــــة الرحــــــمـــــن
🔋💉💉ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ዋና አላማው በመላው አማራ ክልል በከተማም ሆነ በገጠር ማለትም
በደቡብ ወሎ ዞን
በሰሜን ወሎ ዞን
በደቡብ ወሎ ዞን
በኦሮሚያ ልዩ ዞን
በደቡብ ጎንደር ዞን
በሰሜን ጎንደር ዞን
በምስራቅ ጎጃም ዞን
በምዕራብ ጎጃም ዞን

ለሚኖሩ ሙስሊሞች በሙሉ ትክክለኛው የሰለፎች መንገድ በዳዕዋና በቂርዓት መልኩ በሂክማ በማስተማር በየከተማውና በየገጠሩ የመሸገውን የሽርክ መረብ መበጣጠስ ነው ።
ወደ ዚህ ግሩፕ አድ በማድረግ በአካል ተገኝተው መከታተል ለማይችሉ ይህንን ቆንጆ ፕሮግራም ባሉበት ሁነው ይከታተሉ ዘንዳ ወደዚህ ግሩፕ አድ እናድርጋቸው
የግሩፑ ሊንክ
https://t.me/yedesse_selfiyochi_grup
የቻናሉ ሊንክ
ጆይን


https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel

👇👇👇👇👇👇👇

አድ🥀
አድድ🥀
አድድድ🥀
አድድድድ🥀
አድድድድድ🥀
አድድድድድድ🥀
አድድድድድድድ🥀
አድድድድድድድደ🥀
አድድድድድድድድድ🥀
አድድድድድድድድድድ🥀
አድድድድድድድድድድድ🥀
አድድድድድድድድድድድድ🥀
አድድድድድድድድድድድድድ🥀
አድድድድድድድድድድድድድድ🥀
አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም


ይህ ቻናል በአማራ ክልል ላይ የሰለፊይ መሻይኾችና ኡስታዞች የቂረአት የደዕዋ የኮርስ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት በየገጠሩ በየከተማው የሚደረጉ ደዕዋዎችን ደረሶችን ኮርሶችን የምናስተላልፍበት ነው።

ስለሆነም ሁላችንም በመቀላቀል ደዕወተ አሰ_ለፊያ በሀገራችን ላይ እንዲታብብ የበኩላችንን እንወጣ። ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ሀሳብ ያለው በሀሳቡ እውቀት ያለው በእውቀቱ የተውሒድ ደዕዋ ላልደረሰው ህዝባችን ተውሒድን እናድርስ ።


ቻናሉን ይቀላቀሉ ለወዳጅዎ ሸር ያድርጉ
https://t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel





6 last posts shown.